Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.23K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🚪DOOR IS OPEN!
🔥3018👍8🤩6😁2
#HAPPENINGNOW

የ4ኛው መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ በስካይ ላይት ሆቴል፤ አባይ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል።  
42👍18🎉18🔥8🤩7
#HAPPENINGNOW

የ4ኛው መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ በስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ሲሆን፤ የቦርድ ስብሳቢ የሆኑት አ/ቶ ነፃነት ዘነበ (ኢፕኖቴራፒስት) ለመላተ ጉባኤው የአንድ ዓመት ሪፖርተር አቅረበዋል እንዲሁም እየተነሱ ላሉት ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።
🎉7247👍39🔥11😁8🤩7👎1
#Congratulation

ከምርጥ መሪዎቻችን እና ገፅታ ገንቢዎቻችን መካከል ሄኖክ ሀይሉ የNTB ደረጃ በመቀላቀልህ እንኳን ደስ ያለህ!

የበለጠ ስኬትን እንመኝልሀለን!

=== Alpha our State for Significance!===

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
127👍48🎉30🤩12🔥10😱3👎2
📎 አዲስ የተመረጡ የቦርድ አባላት

በትላንትናው ዕለት በነበረው የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛው መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ ዘጠኝ የቦርድ አባላትን መላተ ጉባኤው በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

አዲስ የተመረጡ የቦርድ አባላት ስም ዝርዝር:
1. አ/ቶ ሲሳይ ምህረት
2. ዶ/ር ዮሴፍ ነጋሲ
3. ዶ/ር እውነቱ ኃይሉ
4. አ/ቶ ሰለሞን ወ/ገብርኤል
5. አ/ቶ ነፃነት ዘነበ
6. ወ/ሪት ሜሮን አበበ
7. ደ/ር ሀና የሺንጉስ
8. ዶ/ር ንጉስ ለገሰ
9. አ/ቶ ኢሳያስ ቡልቶ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍9942🎉15🤩13👎4😢4🔥3😁3
በቦሌ ቅርንጫፍ ሲሰጥ የነበረው የልምድ ግንባታ እና ሀያል ሂደት እና የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና በመንገድ መዘጋት ምክንያት ነገ ሐሙስ የማይኖር መሆኑን፤ ነገረ ግን ቅዳሜ የሚቀጥል መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍53👎5🎉32
የፍቅር አስኳላ የምርቃት ፕሮግራም!🎉 🎉 

የፍቅር አስኳላ የምርቃት ፕሮግራም። በትምህርት ዙሪያ የመስራት ራዕይ ያላችሁ እና ደረጃችሁ ከቲቲ በላይ የሆናችሁ ቅዳሜ ጥቅምት 17/2016 በፍቅር አስኳላ ት/ቤት ተጋብዛችኋል።

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።

ለበለጠ መረጃ፤ +251905272829 ወይም +251979991198  ይደውሉ
🎉4829👍16👎5🔥3😁3😱3😢3
#HappeningNow

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሕይወት ክህሎት ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።
👍18258🎉17🤩10👎5😁3😱3