Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.23K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
🗓 አንድ ሳምንት ብቻ!

ለውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!
 
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 11 በስካይ ላይት ሆቴል በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ እንደሚከናወን ይታወሳል።  

ስለሆነም ለ 9 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ጥቆማ ለመስጠት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት አለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ወለል ላይ የቢሮ ቁጥር 601 በሚገኘው በዳይሬክተሮች ቦርድ ጽ/ቤት ጥቆማችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 

የጥቆማ አሰጣጥ ሂደቱም፦ 
በተዘጋጀው የጥቆማ መስጫ ቅጽ በአግባቡ ከተሞላ በኋላ በተዘጋጀው ፖስታ ውስጥ ከመታወቂያዎ ኮፒ ጋር አባሪ አድርገው ያሽጉታል ከዛም በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገቡታል። 

በአንድ ቅጽ ላይ ከአንድ በላይ የእጩ አባል ካሰፈሩ ተቀባይነት የማይኖረው መሆኑን እናሳስባለን። ስለሆነም አንድ ቅጽ ለአንድ እጩ አባል ብቻ የሚያገለግል እና አንድ ሰው እስከ ዘጠኝ እጩዎችን በተለያየ ቅጽ መምረጥ ይችላል።

 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ከቀድሞው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ በድጋሚ መምረጥ እንደሚቻል እናሳውቃለን። 
ጥቆማ ለመስጠት ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ/መንጃ ፍቃድ/ፓስፖርት መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍48🎉84👎3
በበጎ አድራጎት ለለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት አሰልጣኝነት
የተመዘገባችሁ አሰልጣኞች ገለፃ እና ምደባ ሀሙስ ዕለት 8/2/2016 ከ3:00 - 5:00 በ በ"AG Grace" ብሬክስሩ ቅርንጫፍ ቢሮ ስለሚሰጥ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍5018🎉8👎5😁3🤩1
🗓 ቀናት ብቻ!

👍2611🤩2
Forwarded from Breakthrough Trading S.C ® (BTSC Admin ®)
በበጎ አድራጎት ለለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት አሰልጣኝነት
የተመዘገባችሁ አሰልጣኞች ገለፃ እና ምደባ ሀሙስ ዕለት 8/2/2016 ከ3:00 - 5:00 በ በ"AG Grace" ብሬክስሩ ቅርንጫፍ ቢሮ ስለሚሰጥ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍3512🔥3🎉2🤩2👎1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ በዚህ ሳምንት!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና መስጠት መጀመሩን እናበስራለን።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 08/02/2016 ዓ.ም
                      ጠዋት 3:00-4:30
                      ከሰዓት  9:00-10:30

📍 ቦታ:-  በቦሌ፣ በመገናኛ እና በአዳማ ቅርንጫፍ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍4118🔥10👎3🎉3😱2🤩2😢1
እንኳን ደስ ያላችሁ!

ፍቅር አስኳላ በእውቅና ምዘና ወቅት ከፍተኛ ደረጃዎችን በማሟላት ከትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት አግኝቷል።

ለበለጠ መረጃ፤ +251905272829 ወይም +251979991198  ይደውሉ
━━━━━━━━━━━━
👍16751🎉32🔥10🤩6😁5
📃 ልዩ ዕትም!

ልዩ የጠቅላላ ጉባኤ መጽሄታችን የለውጥ ጉዞአችንን፣ ባለአክሲዮኖች አስተዋይነት፣ በትብብር እና በራዕይ ስልቶች የተደረገውን ተግባር እንዲሁም ስኬቶቻችን የሚያሳዩ ቀልብ የሚስቡ መጣጥፎችን፣ መልዕክቶች አስደናቂ ስኬቶችን እና ዘገባዎችን ይዞዋል። በዚህ የስኬት ጉዞ ላይ ይቀላቀሉን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍3012🎉4🤩4🔥2😢1
50👍14🎉5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🚪DOOR IS OPEN!
🔥3018👍8🤩6😁2
#HAPPENINGNOW

የ4ኛው መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ በስካይ ላይት ሆቴል፤ አባይ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል።  
42👍18🎉18🔥8🤩7
#HAPPENINGNOW

የ4ኛው መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ በስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ሲሆን፤ የቦርድ ስብሳቢ የሆኑት አ/ቶ ነፃነት ዘነበ (ኢፕኖቴራፒስት) ለመላተ ጉባኤው የአንድ ዓመት ሪፖርተር አቅረበዋል እንዲሁም እየተነሱ ላሉት ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።
🎉7247👍39🔥11😁8🤩7👎1