📌 የስምንት አመት የለውጥ ትውልድ . . . ፕሮጀክት!
የተከበራችሁ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች እና አሰልጣኞች! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከኢፌዴሪ የሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ጋር በመተባበር የለውጥ ትውልድ የሚል ሀገርን የሚያሳድግ የስምንት አመት ፕሮጀክት ከዚህ ወር ጀምሮ ለመተግበር በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል::
በዚህ ሀገር አቀፍ እናት ሀገርን እና ወገንን በማሰልጠን የማገልገል ፕሮጀክት ላይ በስልጠና እና በኮቺንግ ለማገልገል እስከ 50 ድረስ የሚደርሱ የበጎ ፈቃድ አሰልጣኞችን እንፈልጋለን::
ፈቃደኛ የሆናችሁና ሀገር ለማገልገል ዝግጁ የሆናችሁ ሁሉ ከማክሰኞ መስከረም 29/2016 ዓ.ም ጀምሮ በዋናው ቢሮአችን በመገኘት ዝርዝር መረጃ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን:: በአካል መገኘት የማትችሉ በስልክ ቁጥር +251988013911 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ::
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
+251943120133 አዳማ ቅርንጫፍ

❤100👍57🎉14🤩4😁3
📎 ውድ የአልፋ ልምድ ግንባታ አሰልጣኞች በሙሉ!
የአልፋ ልምድ ግንባታ የአሰልጣኞች ስልጠና ያልወሰዳችሁ(TOT) አሰልጣኞች፣ በጥቅምት 2, 3 እና 4/2016 በቦሌ ቅርንጫፍ(A-Grace ሕንፃ) የሙሉ ቀን ስልጠና ይሰጣል በመሆኑም በዕለቱ በመገኘት ስልጠናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን።

👍48❤14👎5🎉4😁1
🧠 የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን!
አእምሮዎን ያሳድጉ ፣ ችሎታዎን ያጎልብቱ። በዚህ የአለም የአእምሮ ጤና ቀን፣ በግል እድገትዎ (Personal development) ላይ እናተኩር። በአእምሮ ደህንነትዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ። እራስን መንከባከብ ወይም ማሳደግ ራስ ወዳድነት አይደለም፣ አስፈላጊ ነው!
Nurture your mind, unleash your potential. On this World Mental Health Day, let's focus on personal growth and development. Take the time to invest in your mental well-being and watch yourself flourish. Remember, self-care is not selfish, it's essential

👍70❤45🔥5😁5🎉4🤩3
💡 አስደሳች ዜና ለውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዋቻችን!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና መስጠት መጀመሩን እናበስራለን።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 01/02/2016
⏱ ጠዋት 3:00-4:30
⏱ ከሰዓት 9:00-10:30
📍 ቦታ:- በቦሌ፣ በመገናኛ እና በአዳማ ቅርንጫፍ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch

👍68❤22🤩11🎉6👎2😁1😢1
📎 ለትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ባለሙያዎችና አመራሮች ስልጠና ተሰጠ!
ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የቦሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተቋማት እውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክቶሬት በ2016ዓ.ም የባለሙያዎችና አመራሮችን የእውቀት፣ የክህሎት እና የአመለካከት ክፍተትን ለመሙላት በሚያከናውነው ስራ በLeadership Personality, Communication Skill, Customer Service & Problem Solving ላይ መስከረም 3O እና ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም ለእውቅና ባለሙያዎች ቡድን፣ መሪዎች እና ዳይሬክተሮች በብሬክ ስሩ ታላላቅ አሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የቦሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተቋማት እውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክቶሬት በ2016ዓ.ም የባለሙያዎችና አመራሮችን የእውቀት፣ የክህሎት እና የአመለካከት ክፍተትን ለመሙላት በሚያከናውነው ስራ በLeadership Personality, Communication Skill, Customer Service & Problem Solving ላይ መስከረም 3O እና ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም ለእውቅና ባለሙያዎች ቡድን፣ መሪዎች እና ዳይሬክተሮች በብሬክ ስሩ ታላላቅ አሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
❤80👍57🔥12🎉8😁7👎4🤩3😱1
📎 ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የባለአክሲዮኖች የ4ኛ መደበኛ እና የ3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በጥቅምት 11/2015ዓ.ም በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል አባይ አዳራሽ ውስጥ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ከሰዓት 11፡00 ሰዓት እንደሚካሄድ ይታወሳል። በመሆኑም በጉባኤው ላይ መገኘት የማይችሉ ከሆነ በሕጋዊ ወኪሎ ወይንም በኢፌዲሪ ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ የጸደቀ ህጋዊ ወኪልዎ አማካኝነት ጉባኤውን መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
*የዳይሬክተሮች ቦርድ*
Dear All Shareholders of Breakthrough Trading S.C,
It is recalled that the 4th ordinary and 3rd extraordinary general meeting of the shareholders of Breakthrough Trading S.C. will take place on October 22/2023GC at the Ethiopian Skylight Hotel - Phase two building (new building) - Abay Hall from 8:00am to 5:00pm. Therefore, if you are not able to attend the general assembly, you can attend through your law of attorney who has an authenticated law of attorney issued by the FDRE Documents Authentication and Registration Agency.
*Board of Directors*

❤43👍27👎7🎉4🤩4
🗓 አንድ ሳምንት ብቻ!
ለውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 11 በስካይ ላይት ሆቴል በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ እንደሚከናወን ይታወሳል።
ስለሆነም ለ 9 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ጥቆማ ለመስጠት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት አለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ወለል ላይ የቢሮ ቁጥር 601 በሚገኘው በዳይሬክተሮች ቦርድ ጽ/ቤት ጥቆማችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የጥቆማ አሰጣጥ ሂደቱም፦
በተዘጋጀው የጥቆማ መስጫ ቅጽ በአግባቡ ከተሞላ በኋላ በተዘጋጀው ፖስታ ውስጥ ከመታወቂያዎ ኮፒ ጋር አባሪ አድርገው ያሽጉታል ከዛም በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገቡታል።
በአንድ ቅጽ ላይ ከአንድ በላይ የእጩ አባል ካሰፈሩ ተቀባይነት የማይኖረው መሆኑን እናሳስባለን። ስለሆነም አንድ ቅጽ ለአንድ እጩ አባል ብቻ የሚያገለግል እና አንድ ሰው እስከ ዘጠኝ እጩዎችን በተለያየ ቅጽ መምረጥ ይችላል።
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ከቀድሞው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ በድጋሚ መምረጥ እንደሚቻል እናሳውቃለን።
ጥቆማ ለመስጠት ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ/መንጃ ፍቃድ/ፓስፖርት መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
ለውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 11 በስካይ ላይት ሆቴል በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ እንደሚከናወን ይታወሳል።
ስለሆነም ለ 9 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ጥቆማ ለመስጠት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት አለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ወለል ላይ የቢሮ ቁጥር 601 በሚገኘው በዳይሬክተሮች ቦርድ ጽ/ቤት ጥቆማችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የጥቆማ አሰጣጥ ሂደቱም፦
በተዘጋጀው የጥቆማ መስጫ ቅጽ በአግባቡ ከተሞላ በኋላ በተዘጋጀው ፖስታ ውስጥ ከመታወቂያዎ ኮፒ ጋር አባሪ አድርገው ያሽጉታል ከዛም በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገቡታል።
በአንድ ቅጽ ላይ ከአንድ በላይ የእጩ አባል ካሰፈሩ ተቀባይነት የማይኖረው መሆኑን እናሳስባለን። ስለሆነም አንድ ቅጽ ለአንድ እጩ አባል ብቻ የሚያገለግል እና አንድ ሰው እስከ ዘጠኝ እጩዎችን በተለያየ ቅጽ መምረጥ ይችላል።
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ከቀድሞው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ በድጋሚ መምረጥ እንደሚቻል እናሳውቃለን።
ጥቆማ ለመስጠት ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ/መንጃ ፍቃድ/ፓስፖርት መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
👍48🎉8❤4👎3
በበጎ አድራጎት ለለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት አሰልጣኝነት
የተመዘገባችሁ አሰልጣኞች ገለፃ እና ምደባ ሀሙስ ዕለት 8/2/2016 ከ3:00 - 5:00 በ በ"AG Grace" ብሬክስሩ ቅርንጫፍ ቢሮ ስለሚሰጥ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።

👍50❤18🎉8👎5😁3🤩1
🗓 ቀናት ብቻ!

👍26❤11🤩2
Forwarded from Breakthrough Trading S.C ® (BTSC Admin ®)
በበጎ አድራጎት ለለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት አሰልጣኝነት
የተመዘገባችሁ አሰልጣኞች ገለፃ እና ምደባ ሀሙስ ዕለት 8/2/2016 ከ3:00 - 5:00 በ በ"AG Grace" ብሬክስሩ ቅርንጫፍ ቢሮ ስለሚሰጥ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
የተመዘገባችሁ አሰልጣኞች ገለፃ እና ምደባ ሀሙስ ዕለት 8/2/2016 ከ3:00 - 5:00 በ በ"AG Grace" ብሬክስሩ ቅርንጫፍ ቢሮ ስለሚሰጥ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
👍35❤12🔥3🎉2🤩2👎1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ በዚህ ሳምንት!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና መስጠት መጀመሩን እናበስራለን።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 08/02/2016 ዓ.ም

👍41❤18🔥10👎3🎉3😱2🤩2😢1
📃 ልዩ ዕትም!
ልዩ የጠቅላላ ጉባኤ መጽሄታችን የለውጥ ጉዞአችንን፣ ባለአክሲዮኖች አስተዋይነት፣ በትብብር እና በራዕይ ስልቶች የተደረገውን ተግባር እንዲሁም ስኬቶቻችን የሚያሳዩ ቀልብ የሚስቡ መጣጥፎችን፣ መልዕክቶች አስደናቂ ስኬቶችን እና ዘገባዎችን ይዞዋል። በዚህ የስኬት ጉዞ ላይ ይቀላቀሉን።

👍30❤12🎉4🤩4🔥2😢1