Breakthrough Trade S.C. management visited E-PN agents to extend their congratulations for the commencement of the new work year.
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አስተዳደር የE-PN ወኪሎችን ለአዲሱ የስራ ዘመን እንኳን አደረሳችሁ በማለት የስራ ጉብኝነት አድርገዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch

👍67❤21🤩12🎉6👎4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📎አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ!
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 4ኛው መደበኛ እና 3ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል phase two building በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ጥቅምት 11 ቀን /2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 4ኛው መደበኛ እና 3ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል phase two building በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ጥቅምት 11 ቀን /2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
👍48❤17🎉6👎4🤩4🔥2😢1
📰 #አዲስዘመን

❤33👍15🎉2👎1
October Package Training Schedule.pdf
54.1 KB
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:
የአልፋ ጥቅል ስልጠና የጥቅምት ወር መርሃ-ግብር👆
በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።
ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
የአልፋ ጥቅል ስልጠና የጥቅምት ወር መርሃ-ግብር👆
በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።
ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
👍48❤17🔥3👎1😁1🎉1
ለውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 11 በስካይ ላይት ሆቴል በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ እንደሚከናወን ይታወሳል።
ስለሆነም ለ 9 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ጥቆማ ለመስጠት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት አለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ወለል ላይ የቢሮ ቁጥር 601 በሚገኘው በዳይሬክተሮች ቦርድ ጽ/ቤት ጥቆማችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የጥቆማ አሰጣጥ ሂደቱም፦
በተዘጋጀው የጥቆማ መስጫ ቅጽ በአግባቡ ከተሞላ በኋላ በተዘጋጀው ፖስታ ውስጥ ከመታወቂያዎ ኮፒ ጋር አባሪ አድርገው ያሽጉታል ከዛም በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገቡታል።
በአንድ ቅጽ ላይ ከአንድ በላይ የእጩ አባል ካሰፈሩ ተቀባይነት የማይኖረው መሆኑን እናሳስባለን። ስለሆነም አንድ ቅጽ ለአንድ እጩ አባል ብቻ የሚያገለግል እና አንድ ሰው እስከ ዘጠኝ እጩዎችን በተለያየ ቅጽ መምረጥ ይችላል።
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ከቀድሞው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ በድጋሚ መምረጥ እንደሚቻል እናሳውቃለን።
ጥቆማ ለመስጠት ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ/መንጃ ፍቃድ/ፓስፖርት መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።

👍71❤13🎉4👎1
በትላንትናው ዕለት መስከረም 21/2016 ዓ.ም የብሬክሰሩ ትሬዲንግ አ.ማ መስራቾች(ቅን ቡድን) እና የድርጅቱ አዳዲስ አመራሮች የትውውቅ እንዲሁም ለአዲሱ የስራ ዓመት ተግባራዊ ሊደረጉ የሚገባ ጉዳዮች፤ የኘሮዳክት ስልጠና በብራንች ቢሮዎች ስለማስጀመር፤ በክልል ከተሞች የሚሰጡ ስልጠናዎች ስርአት በመዘርጋት ለሁሉም IBO ተደራሽ ስለማድረግ እንዲሁም የፈንክሽናል ቡድን መመሪያ እና ምዝገባ/እውቅና ስለመስጠት በተመለከተ በቤስት ዌስተርን ፕላስ አዲስ አበባ ሆቴል ምክክር አድርገዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch

👍44❤14🎉4👎1
🔉 ለውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 11 በስካይ ላይት ሆቴል በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ እንደሚከናወን ይታወሳል።
ስለሆነም ለ 9 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ጥቆማ ለመስጠት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት አለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ወለል ላይ የቢሮ ቁጥር 601 በሚገኘው በዳይሬክተሮች ቦርድ ጽ/ቤት ጥቆማችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የጥቆማ አሰጣጥ ሂደቱም፦
በተዘጋጀው የጥቆማ መስጫ ቅጽ በአግባቡ ከተሞላ በኋላ በተዘጋጀው ፖስታ ውስጥ ከመታወቂያዎ ኮፒ ጋር አባሪ አድርገው ያሽጉታል ከዛም በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገቡታል።
በአንድ ቅጽ ላይ ከአንድ በላይ የእጩ አባል ካሰፈሩ ተቀባይነት የማይኖረው መሆኑን እናሳስባለን። ስለሆነም አንድ ቅጽ ለአንድ እጩ አባል ብቻ የሚያገለግል እና አንድ ሰው እስከ ዘጠኝ እጩዎችን በተለያየ ቅጽ መምረጥ ይችላል።
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ከቀድሞው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ በድጋሚ መምረጥ እንደሚቻል እናሳውቃለን።
ጥቆማ ለመስጠት ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ/መንጃ ፍቃድ/ፓስፖርት መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 11 በስካይ ላይት ሆቴል በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ እንደሚከናወን ይታወሳል።
ስለሆነም ለ 9 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ጥቆማ ለመስጠት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት አለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ወለል ላይ የቢሮ ቁጥር 601 በሚገኘው በዳይሬክተሮች ቦርድ ጽ/ቤት ጥቆማችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የጥቆማ አሰጣጥ ሂደቱም፦
በተዘጋጀው የጥቆማ መስጫ ቅጽ በአግባቡ ከተሞላ በኋላ በተዘጋጀው ፖስታ ውስጥ ከመታወቂያዎ ኮፒ ጋር አባሪ አድርገው ያሽጉታል ከዛም በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገቡታል።
በአንድ ቅጽ ላይ ከአንድ በላይ የእጩ አባል ካሰፈሩ ተቀባይነት የማይኖረው መሆኑን እናሳስባለን። ስለሆነም አንድ ቅጽ ለአንድ እጩ አባል ብቻ የሚያገለግል እና አንድ ሰው እስከ ዘጠኝ እጩዎችን በተለያየ ቅጽ መምረጥ ይችላል።
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ከቀድሞው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ በድጋሚ መምረጥ እንደሚቻል እናሳውቃለን።
ጥቆማ ለመስጠት ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ/መንጃ ፍቃድ/ፓስፖርት መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
❤44👍24🎉4🔥3😢3👎2
💡 አስደሳች ዜና ለውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዋቻችን!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና መስጠት መጀመሩን እናበስራለን።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 24/01/2016
⏱ ጠዋት 3:00-4:30
⏱ ከሰዓት 9:00-10:30
📍 ቦታ:- በቦሌ፣ በመገናኛ እና በአዳማ ቅርንጫፍ

👍90❤24🔥8🎉5👎2