Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
🧾 Researchers explained some aspects of data collection for IBO's.

Addis Ababa University researchers, who are conducting a study on the "social and economic impact of direct selling in Ethiopia", explained some aspects of collecting data for Breakthrough trading S.C organization's Image builders.

🧾 ተመራማሪዎች ለገፅታ ገንቢዎች የመረጃ አሰባሰብ  በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል።

"በኢትዮጵያ ቀጥታ ሽያጭ በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተፅእኖ" ላይ ጥናት በማካሄድ ላይ ያሉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገንቢዎች የመረጃ አሰባሰብ  በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

📍📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍6417🔥11😁2😱1
NO BANK ACCOUNT.pdf
1.1 MB
📌 ለውድ ገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ!

የባንክ ሒሳብ ቁጥራችሁን ያላስገባችሁ ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰ ገፅታ ገንቢዎች በOnline ወይም Online ላይ ማስገባት የማትችሉ ደግሞ ለ Customer service በመላክ የንግድ ባንክ ወይም የአዋሽ ባንክ አካውንታችሁን እንድትሰጡ በጥብቅ እናሳስባለን። የባንክ አካውንት የሌላችሁ ደግሞ ውክልና መስጠት ይኖርባችኃል።
                                                                        የፋይናንስና  ዳይሬክቶሬት
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍4713😢6🎉3😱2🔥1
📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት  ስልጠና

📍በመቀሌ - ኖርዘርን ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል
     በትግርኛ

📅   መስከረም 18፣ 19 እና 20/2016
        ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
    
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
49👍38🤩6😁5🔥4🎉4👎1
Breakthrough Trade S.C. management visited E-PN agents to extend their congratulations for the commencement of the new work year.

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አስተዳደር የE-PN ወኪሎችን ለአዲሱ የስራ ዘመን እንኳን አደረሳችሁ በማለት የስራ ጉብኝነት አድርገዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍6721🤩12🎉6👎4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📎አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች  4ኛው መደበኛ እና 3ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል phase two building በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ጥቅምት  11 ቀን /2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍4817🎉6👎4🤩4🔥2😢1
📰 #አዲስዘመን

📎አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች  4ኛው መደበኛ እና 3ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል phase two building በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ጥቅምት  11 ቀን /2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
33👍15🎉2👎1
መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
👍12654🎉30👎9😢8😁3
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።
214👍29🔥15🎉11🤩8👎1
October Package Training Schedule.pdf
54.1 KB
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የጥቅምት ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍4817🔥3👎1😁1🎉1
ለውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!
 
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 11 በስካይ ላይት ሆቴል በአባይ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ እንደሚከናወን ይታወሳል።  

ስለሆነም ለ 9 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ጥቆማ ለመስጠት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት አለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ወለል ላይ የቢሮ ቁጥር 601 በሚገኘው በዳይሬክተሮች ቦርድ ጽ/ቤት ጥቆማችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 

የጥቆማ አሰጣጥ ሂደቱም፦ 
በተዘጋጀው የጥቆማ መስጫ ቅጽ በአግባቡ ከተሞላ በኋላ በተዘጋጀው ፖስታ ውስጥ ከመታወቂያዎ ኮፒ ጋር አባሪ አድርገው ያሽጉታል ከዛም በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገቡታል። 

በአንድ ቅጽ ላይ ከአንድ በላይ የእጩ አባል ካሰፈሩ ተቀባይነት የማይኖረው መሆኑን እናሳስባለን። ስለሆነም አንድ ቅጽ ለአንድ እጩ አባል ብቻ የሚያገለግል እና አንድ ሰው እስከ ዘጠኝ እጩዎችን በተለያየ ቅጽ መምረጥ ይችላል።

 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ተመራጮች ከቀድሞው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ በድጋሚ መምረጥ እንደሚቻል እናሳውቃለን። 
ጥቆማ ለመስጠት ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ/መንጃ ፍቃድ/ፓስፖርት መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።
👍7113🎉4👎1
በትላንትናው ዕለት መስከረም 21/2016 ዓ.ም የብሬክሰሩ ትሬዲንግ አ.ማ መስራቾች(ቅን ቡድን) እና የድርጅቱ አዳዲስ አመራሮች የትውውቅ እንዲሁም ለአዲሱ የስራ ዓመት ተግባራዊ ሊደረጉ የሚገባ ጉዳዮች፤ የኘሮዳክት ስልጠና በብራንች ቢሮዎች ስለማስጀመር፤ በክልል ከተሞች የሚሰጡ ስልጠናዎች  ስርአት በመዘርጋት ለሁሉም IBO ተደራሽ ስለማድረግ እንዲሁም የፈንክሽናል ቡድን መመሪያ እና ምዝገባ/እውቅና ስለመስጠት በተመለከተ በቤስት ዌስተርን ፕላስ አዲስ አበባ ሆቴል ምክክር አድርገዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

📍📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍4414🎉4👎1