Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
67👍28🔥1
📎 ለሁሉም ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ

የቦሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ቅዳሜ መስከረም 5/2016 ዓ.ም ቀኑን በሙሉ ምንም አይነት አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን በትህትና እያሳወቅን፤ በዕለቱ ይሰጥ ለነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና የቦታ ለውጥ ተደርጓል። በመሆኑም በዕለቱ ስልጠና ያላችሁ ሰልጣኞች  በመገናኛ ቅርንጫፍ በሰዓቱ በመገኘት ስልጠናውን መውሰድ እንደምትችሉ በታላቅ ይቅርታ እናሳውቃለን።

በተጨማሪም በመገናኛ ቅርንጫፍ ሊሰጥ የነበረው የነበረው የቅዳሜ የልምድ ግንባታ የመጀመሪያ ቀን ስልጠና ወደ ማክሰኞ የተዘዋወረ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
       +251943120133 አዳማ ቅርንጫፍ
👍7014🤩4😢2🎉2
📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት  ስልጠና

📍በቢሾፍቱ - IVY ሆቴል
በአማርኛ እና ኦሮምኛ

📅   መስከረም 11፣ 12 እና 13/2016
        ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
    
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍366👎1😁1🎉1🤩1
📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት  ስልጠና

📍በሽሬ - አፍሪካ ሆቴል 
     በትግርኛ

📅   መስከረም 11፣ 12 እና 13/2016
        ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
    
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍719🎉8🔥2😢2
1 ልጅ እንዲመዘገብ ሲያደርጉ 5000.00 ብር!

ፍቅር አስኳላ ለገፅታ ገንቢዎች ያዘጋጀው ልዩ አጋጣሚ እንዳያመልጦ! 1 ልጅ እንዲመዘገብ ሲያደርጉ 5000.00 ብር ከፍቅር አስኳላ ያገኛሉ።


የመመዝገቢያ አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።

ለበለጠ መረጃ፤ +251905272829 ወይም +251979991198  ይደውሉ
━━━━━━━━━━━━
👍6724🤩11🎉9👎4😱2
🧾 Researchers explained some aspects of data collection for IBO's.

Addis Ababa University researchers, who are conducting a study on the "social and economic impact of direct selling in Ethiopia", explained some aspects of collecting data for Breakthrough trading S.C organization's Image builders.

🧾 ተመራማሪዎች ለገፅታ ገንቢዎች የመረጃ አሰባሰብ  በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል።

"በኢትዮጵያ ቀጥታ ሽያጭ በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተፅእኖ" ላይ ጥናት በማካሄድ ላይ ያሉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገንቢዎች የመረጃ አሰባሰብ  በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

📍📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍6417🔥11😁2😱1
NO BANK ACCOUNT.pdf
1.1 MB
📌 ለውድ ገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ!

የባንክ ሒሳብ ቁጥራችሁን ያላስገባችሁ ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰ ገፅታ ገንቢዎች በOnline ወይም Online ላይ ማስገባት የማትችሉ ደግሞ ለ Customer service በመላክ የንግድ ባንክ ወይም የአዋሽ ባንክ አካውንታችሁን እንድትሰጡ በጥብቅ እናሳስባለን። የባንክ አካውንት የሌላችሁ ደግሞ ውክልና መስጠት ይኖርባችኃል።
                                                                        የፋይናንስና  ዳይሬክቶሬት
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍4713😢6🎉3😱2🔥1
📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት  ስልጠና

📍በመቀሌ - ኖርዘርን ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል
     በትግርኛ

📅   መስከረም 18፣ 19 እና 20/2016
        ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
    
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
49👍38🤩6😁5🔥4🎉4👎1
Breakthrough Trade S.C. management visited E-PN agents to extend their congratulations for the commencement of the new work year.

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አስተዳደር የE-PN ወኪሎችን ለአዲሱ የስራ ዘመን እንኳን አደረሳችሁ በማለት የስራ ጉብኝነት አድርገዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍6721🤩12🎉6👎4