Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
You can use the link below to find graduation event photos.

Click here 👉 Link
55🔥51👍36🎉18👎3
🌻እንኳን ለ2016 የትምህት ዘመን አደረሳችሁ አሁን ለወላጆች አስደሳች ጊዜ ነው!

የፍቅር አስኳላ ትልቁ ፀጋ ፍቅር ነው፣ ትልቁ ሙያ ደግሞ ሰው መሆን ነው፡፡ ለ2016 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላይ ነን ፈጥነው ልጆችዎን ያስመዝግቡ።

የመመዝገቢያ አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።

ለበለጠ መረጃ፤ +251905272829 ወይም +251979991198  ይደውሉ
━━━━━━━━━━━━
👍4114👎4😁3
September Package Training Schedule (1).pdf
119.2 KB
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የመስከረም ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍4918🤩14👎5🎉4😢3😁2
📎 ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገፅታ ገንቢዎች!

በቅናሽ የሽያጭ ግዜ የገዛችሁ እና ዲፓዚት ስሊኘ አስገብታችሁ ነገር ግን ኢፒን ቁጥር ወስዳችሁ ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ነገ እሁድ ነሀሴ 28/2015 ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀን 6:00 LT እንድትመዘገቡ ሲስተሙን ክፍት የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍338👎7🤩4🎉2
📎 የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በቅርብ ቀን

📍በቢሾፍቱ - አልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና

የስልጠናውን መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።

ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍248🎉6😢3🤩2😱1
📎 የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በቅርብ ቀን

📍በሺሬ - አልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና

የስልጠናውን መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።

ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍3915🤩7😱5
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አገልግሎቱን ይበልጥ ቀልጣፋና ምቹ ለማድረግ የተለያዩ ማሻሻያዎችን እያደረግን ስለሆነ በዚህ ምክንያት system ዛሬ እስከ 9:00 LT ድረስ የሚቆረጥ መሆኑን ከይቅርታ ጋር ልናሳውቅ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍70🔥1110🎉6👎4
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የድርጅቱ አዳዲስ አመራሮች ከ"አሶሼት ቲም ሊደርስ" ጋር የትውውቅ እና በቀጣይ ጊዜ የተሻለ ስራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በትላንትናው ዕለት 2/13/2015 ዓ.ም በቤስት ዌስተርን ፕላስ ሆቴል ውይይት አድርገዋል።

Breakthrough Trading S.C's new Management of the organization met with the "Associate Team Leaders" and had a discussion on issues that will enable them to do better in the future, Yesterday, 2/13/2015 at the Best Western Plus Hotel.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍52🎉3816😁5😱5🤩2
📄 Three day training at Fikir Askuala

Fiker Askuala Facilitators were given three day trainings on Askuala curriculum, operational manual, service delivery, educational psychology, child development, differentiated methodology, learning style and organisational behavior. Therefore, they are ready to facilitate classes begging from Sep. 07/2016. You are invited to serve by providing free training as  we are going to offer on job training continuously.

📄 የሶስት ቀን ስልጠና በፍቅር አስኳላ!

የፍቅር አስኳላ አስተባባሪዎች በአስኳላ ሥርዓተ ትምህርት፣ ኦፕሬሽን ማንዋል፣ አገልግሎት አሰጣጥ፣ ትምህርታዊ ሥነ-ልቦና፣ የሕፃናት እድገት፣ የመማሪያ ዘይቤ እና የአደረጃጀት ባህሪ ላይ የሶስት ቀን ስልጠና ተሰጥቷል። አሁን ከመስከረም 07/2016 ጀምሮ ትምህርት ለመጀመር ዝግጁ ናቸው። ስልጠና በቀጣይነት ስለምንሰጥ ነፃ ስልጠና በመስጠት እንዲያገለግሉ ተጋብዘዋል።
85👍39🎉10🤩6
#LiveStreaming #specialStreamingn

Board Chairman and hypnotherapist Netsanet Zenebe, wait for us on our Telegram channel this Sunday, September 10/2015 at 2:00 PM(LT).

የቦርድ ሰብሳቢ እና የሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቀናልደ። ዛሬ እሁድ ጳግሜ 5/2015 ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን።

=== Alpha our State for Significance!===

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
133👍96🤩18🎉12😁5😱5🔥3😢3