Breakthrough Trading S.C ®
53.6K subscribers
8.46K photos
272 videos
96 files
2.39K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📽በTikTok ይከታተሉን

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች ፣ በሁሉም  የማህበራዊ ትስስር ገፆች ተደራሽነታችንን ለማስፋት እንዲቻለን በTikTok መጥተናል። ይከታተሉን እንዲሁም ይወዳጁን። ለሚወዷቸው Share ማድረግ አይርሱ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍52🔥6🤩21
========= Third Anniversary =========
                           Pictorial
                          Highlights



=== Alpha our State for Significance!===

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
57👍35🎉13🔥6🤩4
የስኬት ሳምንት እንመኝላችኋለን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
63👍37🤩6🎉4
Schedule .docx.pdf
53.1 KB
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የመጋቢት እና የሚያዝያ ወር  ሙሉ መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍335😱1
ለውድ ገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ!

የቲኦቲ ደረሰኝ ያላችሁ እና ደረሰኝ  ያልቆረጣችሁ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ፣ ከረቡዕ እስከ ዓርብ በተከታታይ ለሶስት ቀናት ቦሌ አለምነሽ ፕላዛ ወደሚገኘው ዋናው ቢሯችን ድረስ በግንባር በመቅረብ ደረሰኝ  እንድትቆርጡ በጥብቅ እናሳስባለን። ከዚህ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሰው ቀን በየሳምንቱ ማክሰኞ የምታግኙትን ቦነስ እየመጣችሁ ደረሰኝ  እንድትፈርሙ ካልሆነ ግን የሚቀጥለውን ሳምንት ቦነስ የምንይዝ መሆኑን እናሳስባለን።


                                                                        የፋይናንስና  ዳይሬክቶሬት
                                                            ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ.
👍405🔥2
🧠 Improve your mind state!

We are pleased to announce that we have started providing consulting services by measuring the brain wave using the Muse device.  Only 40 pre-registered people benefited from this month's freebies.  The service will be provided every Tuesday at the Bole branch and every Thursday at the megenagna  branch.

=== Alpha our State for Significance!===

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍37🔥135😁2
📎 እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የአልፋ ሰልጣኞች

የአልፋ ሀያል ሂደት የሶስት ቀናት ስልጠና ባህርዳር በፓልም ፓላስ  ሆቴል እና ሀረር በሀረር ራስ ሆቴል መጋቢት 22፣23 እና 24/2015 ዓ.ም አርብ፣ቅዳሜና እሁድ የሚሰጥ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን።

የስልጠናውን መርሐግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ላጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀን በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል ምዝገባውን ላከናወኑ ብቻ ይሆናል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍5215🎉6😁2🔥1
📽 Follow us on Instagram

⚠️ Follow us and be family! Don't forget to share!

=== Alpha our State for Significance!===

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
13👍5🔥5😱1
#LiveStreaming

ሙከራን መቀጠል በአሰልጣኝ ሜሮን አበበ ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም ማታ 2:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍8951🔥8🤩7🎉3👎1
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
📽በTikTok ይከታተሉን

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች ፣ በሁሉም  የማህበራዊ ትስስር ገፆች ተደራሽነታችንን ለማስፋት እንዲቻለን በTikTok መጥተናል። ይከታተሉን እንዲሁም ይወዳጁን። ለሚወዷቸው Share ማድረግ አይርሱ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍325🔥5🎉4