Breakthrough Trading S.C ®
53.8K subscribers
8.46K photos
272 videos
96 files
2.39K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 ለውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ.  ባለአክሲዮኖች በሙሉ!

ቅዳሜ ታህሳስ 22 እና እሁድ ታህሳስ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ የአክሲዮን የባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በአካል በመገኘት እንድትወስዱ፤ እንዲሁም በ3ኛ መደበኛ አጠቃላይ ጉባኤ ላይ በተያዘዉ ቃለ-ጉባኤ ላይ ባለአክስዮኖች ወይም በውልና ማስረጃ ቢሮ አማካኝነት የተረጋገጠላችሁ ሕጋዊ ወኪሎች ቦሌ መድሀኒአለም ፊት ለፊት፣  አለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ፎቅ፣ የቢሮ ቁጥር 602 በሚገኘዉ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዋናው ቢሮ በመገኘት እንድትፈርሙ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍145
⚠️ ውድ የአልፋ ሀያል ሂደት ሰልጣኞቻችን

የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ፈተና መውሰድ  ሲጠበቅባችሁ በተለያየ ምክንያት ያልተፈተናችሁ ስልጣኞቻችን በሙሉ በዚህ ሊንክ 👉link የመፈተኛ ግሩፑን በመቀላቀል በታህሳስ 14/2015 ዓ.ም  የመፈተኛ ቀን ከሰዓት 9:00LT ፈተናውን እንድትወስዱ ስንል እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍26🤩43
👍81
የምረቃ መግቢያ ትኬት ገዛን ያላችሁ፣ እስኪ እንያችሁ።
Anonymous Poll
24%
🤚
19%
ነገ/ዛሬ እገዛለሁ
57%
መገኘት አልቻልኩም።
🤩37🔥14👍126
የቦነስ ክፍያ ሳይከፈለኝ ለምን ዘገየብኝ?

ለውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ! የቦነስ ክፍያ ሳይከፈል ሊዘገይ ከሚችልባቸዉ ምክንያቶች ዋና ዋናዎቹ  የሚከተሉት ናቸዉ፡፡

1️⃣  በራስ ስም የወጣ የባንክ ሒሳብ ቁጥር በሲስተም ላይ አለመመዝገቡ፤
2️⃣  ያልተሟላ፣ ለረጅም ግዜ ያላገለገለ እና ትክክል ያልሆነ የባንክ ሒሳብ ቁጥር በሲስተም ላይ መመዝገብ፤
3️⃣  የሌላን ሰዉ የባንክ ሒሳብ ቁጥር መመዝገብ በተለይ የአስመዝጋቢዎች/Sponsor/
4️⃣  ቦነስ አልተከፈለኝም የሚል ቅሬታ ከቀረበ በኃላ ቅሬታዉን ለማስተናገድ የቦነስ ክፍያ ቀንን አለማወቅ፤


ከላይ የተዘረዘሩት ምክንያቶች የቦነስ ክፍያ ሊዘገይ ከሚችልባቸዉ ዋነኞቹ መሆናቸዉን በመገንዘብ በተለይ አስመዝጋቢዎች/Sponsor/ ለአዳዲስ ደንበኞች የቦነስ ክፍያ አሰራርን እና የባንክ አካዉንትን በተመለከተ ግልፅ የሆነ መረጃ በመስጠት ለምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች ቅልጥፍና ድጋፍ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍4810😁5
በዱራሜ እና በጎንደር ከተማዎች የሶስት ቀናት የሀያል ሒደት ስልጠና ድንቅ በሆኑ የብሬክስሩ ትውልድን ገንቢ አሰልጣኞች በትናንትናው ዕለት በታህሳስ 14/2015 ዓ.ም መሰጠት ጀምሯል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍1411
🕒 TIME to ACTION!

ውድ ተመራቂዎቻችን እና ገፅታ ገንቢዎቻችን፣ ነገ ታህሳስ 16/2015 ዓ.ም. የምረቃ መርሃ-ግብር እንዳለ ይታወቃል። ከሰዓት 7:00 ጀምሮ መግቢያ በሩ ክፍት ይሆናል። በመሆኑም ከወዲሁ የመግቢያ ትኬቱ ሳያመልጥዎ በመግዛት እና በጊዜ በመገኘት ፕሮግራሙን ይታደሙ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍2010
ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ! 🎉🎉🎉

የምረቃ መርሃ-ግብሩ ዛሬ ከሰዓት 7:00 የሚጀምር ይሆናል። በመሆኑም በጊዜ በመገኘት ፕሮግራሙን ይታደሙ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
🎉14👍12👎1
ዝግጅት አጠናቀን እየጠበቅናችሁ ነው!
🎉72👍21👎8🔥6
#Graduation #5thround

የ5ተኛው ዙር የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞች የምረቃ ስነ-ስርዓት በDe'leopole ሆቴል በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ ያላችሁ!
🎉6818👍17😢3😁2