Breakthrough Trading S.C ®
53.9K subscribers
8.46K photos
272 videos
96 files
2.39K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Adama Branch Inauguration - OBN

=== Alpha our State for Significance!===

📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
🔥18👍127
📎 የስልጠና መርሃ-ግብር:

የአልፋ ኃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና መርሃ-ግብር ።

🔘ኃያል ሂደት
📍 በመገናኛ ቅርንጫፍ
🗓 ሰኞ፣ ረዕቡ እና ዓርብ
      ህዳር 26/2015 ዓ.ም
🕒 ጧት 4:00 - 6:30
       ከሰዓት 8:00-10:30

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍20
ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ። በታህሳስ 16/2015 የምረቃ መርሃ-ግብር ተሰናድቷል። በዚህ መርሃ-ግብር ላይ ለመገኘት ያለን ቦታ ውስን ስለሚሆን ከወዲሁ የመግቢያ ትኬት ሳያመልጦ እንዲገዙ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
👍31🎉6
Title: Free Lancer Personal Development Trainers

Description:
Breakthrough Trading S.C. is looking for experienced Free Lancer Personal Development Trainers of Package Trainings.

Language: Those who are speaking Amharic, English, Tigrigna and Afaan Oromo will be eligible.
Duty station:  Addis Ababa.
Employment Type: Freelancer

Qualifications and Experience Required:  BA/B.Sc, MA/M.Sc and PhD, preferably in psychology, sociology, management or related field from recognized University or College.
🔹 At least 2 years of relevant experience in providing personal development training and different incorporate trainings.
🔹  Previous experiences in providing trainings at Breakthrough Trading S.C. and Successful Accomplishment of Alpha Package trainings/powerful process, habit building, mind programming and leadership and team building training/ is an added advantage.
🔹 Excellent communication & interpersonal skill.

How to Apply
Interested and qualified candidates are required to submit CV and supporting documents (copy of credentials and testimonials) via mail address training@alphagenuine.com until December 15, 2022 11:00 Local Time.

Female applicants are highly encouraged
ALPHA OUR STATE FOR SIGNIFICANCE!
👍3512
📎 ውድ የአልፋ ሰልጣኞች እንኳን ደስ አላችሁ

የአልፋ ሀያል ሂደት የሶስት ቀናት ስልጠና በአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮአችን ከህዳር  30/2015ዓ.ም-ታህሳስ 2/2015 ዓ.ም አርብ፣ ቅዳሜና እሁድ የሚሰጥ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። በዚሁ መሰረት፣ ከሰኞ ህዳር 26/2015ዓ.ም ጀምሮ አዳማ ራስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የቅርንጫፍ ቢሮአችን በአካል በመምጣት ወይም በሲ.ኤፍ.ኤስ. የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍16🔥2
📎ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች

በጅማ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠናን ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ ታህሳስ 1፣2 እና 3 ቀን 2015ዓ.ም  ለሶስት ቀናት ደጊቱ ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ለስልጠናዉ ያልተመዘገባችሁ ገፅታ ገንቢዎች በሲ.ኤፍ.ኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍143😱1
⚠️ ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ!

ማንበብ የብስለት አንደኛው መንገድ ነው! መጽሓፍትን የሚያነቡ ብቻ ሳይሆኑ የሚለግሱም አሰተዋዮች ናቸው! በታህሳስ 16/2015 በሆቴል ዴ’ሊዮፖል በሚከናወነው የምረቀ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመሳተፍ ልዩ ዕድል ተመቻችቶላችኋል፡፡ አሥር መጽሓፍትን በቻ ይለግሱና በነፃ የመርሀ-ግብሩ የክብር ተሳታፊ ይሁኑ!

ማሳሰብያ:
በስብዕና ግንባታ (Personal Development) ላይ ያተኮሩ 10 መጽሓፍትን ብቻ ያምጡ!!


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍224🎉1
🚨FAKE ACCOUNT!🚨

ስማችንን በማስመሰል የተከፈተ 👉 "Fake Channel" እንዳለ ደርሰንበታል። ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በምስሉ ላይ የሚታየውን በቅደም ተከተል በመንካት(Click) ይህንን ሀሰተኛ ገፅ Report እንድታደርጉ በትህትና ትብብራችሁን እንጠይቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
👍54🔥2
📍የአድራሻ ለውጥ!

ለውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ: ሄልዘር ሕንፃ ላይ የነበረንን የቦሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ለማስፋት የተሻለ ቦታ ስለተፈለገ የአድራሻ ለውጥ ከሐሙስ ህዳር 29/2015 ጀምሮ እናደርጋለን። አዲሱ ቢሯችን ከሦስት ሳምንት በኋላ ሙሉ በሙሉ ስራ የሚጀምር  መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን።

⚠️አዲሱ ቢሮ ስራ እስኪጀምር በቦሌ ቅርንጫፍ ሲሰጥ የነበረውን አገልግሎት በሙሉ በመገናኛ ቅርንጫፍ ያገኛሉ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
26👍20🤩6😁2
🚨FAKE ACCOUNT!🚨

ስማችንን በማስመሰል የተከፈተ 👉 "Fake Channel" እንዳለ ደርሰንበታል። ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በምስሉ ላይ የሚታየውን በቅደም ተከተል በመንካት(Click) ይህንን ሀሰተኛ ገፅ Report እንድታደርጉ በትህትና ትብብራችሁን እንጠይቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍22👎1
✍️ Breakthrough and Youth Network (YNSD) signed MoU.

December 06, 2022 – Addis Ababa - Memorandum of Understanding was signed here at Best Western Plus Hotel between Breakthrough Trading S.C (BTDSC) and Youth Network for Sustainable Development (YNSD).

READ MORE 👉🏿: LINK

=== Alpha our State for Significance!===

📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
👍20🎉114
🎉🎉🎉 ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ ያላችሁ!🎉🎉🎉

ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ። በታህሳስ 16/2015 የምረቃ መርሃ-ግብር ተሰናድቷል። በዚህ መርሃ-ግብር ላይ ለመገኘት ያለን ቦታ ውስን ስለሚሆን ከወዲሁ የመግቢያ ትኬት ሳያመልጦ እንዲገዙ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍41🎉54😁3🤩3
📎 የስልጠና መርሃ-ግብር:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና መርሃ-ግብር ።

🔘 ኃያል ሂደት
📍 በመገናኛ ቅርንጫፍ
🗓 ሰኞ፣ ረዕቡ እና ዓርብ
      ታህሳስ 5/2015 ዓ.ም
🕒 ማታ 12:00 - 2:30

🔘 ኃያል ሂደት
📍 በመገናኛ ቅርንጫፍ
🗓 ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ
      ታህሳስ 8/2015 ዓ.ም
🕒 ጧት 4:00 - 6:30
ከሰዓት 8:00 -10:30

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍255🤩4🔥2
📎 እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የአልፋ ሰልጣኞች

የአልፋ ሀያል ሂደት የሶስት ቀናት ስልጠና በድሬዳዋ ከተማ ታህሳስ 7፣8 እና 9/2015 ዓ.ም አርብ፣ቅዳሜና እሁድ በየይገዙ ልጆች ሆቴል የሚሰጥ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍18🎉138
🎫 የምረቃ መርሃ-ግብር መግቢያ ትኬት በመሸጥ ላይ ነን!

ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ፣ በታህሳስ 16/2015 የምረቃ መርሃ-ግብር ተሰናድቷል። በዚህ ሥነ-ስርአት ላይ ለመገኘት ያለን ቦታ ውስን ስለሚሆን ከወዲሁ የመግቢያ ትኬት ሳያመልጥዎ ይግዙ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
👍20🎉12🤩6😱1