ውድ የአልፋ ሰልጣኞች:-
የአልፋ ኃያል ሂደት ጥቅል የሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ የማታ መርሃ-ግብር በቦሌ ቅርንጫፍ ሰኞ ነሀሴ 16 ቀን 2014ዓ.ም ማታ 12፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እናበስራለን። በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲ.ኤፍ.ኤስ. የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees,
We are pleased to announce that Powerful Process Package Training to be conducted on Monday, Wednesday and Friday Night Shift at Bole Branch will start as of Monday, August 22/2022; Night 12፡00 LT. We call upon all trainees to get registered in person at our office or via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!

👍14
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በባሌ ሮቤ እና በቡራዩ ከተሞች የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ትውልድ ገንቢ አሰልጣኞች አማካኝነት በተሳካ ሁኔታ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
በባሌ ሮቤ እና በቡራዩ ከተሞች የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ትውልድ ገንቢ አሰልጣኞች አማካኝነት በተሳካ ሁኔታ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
❤32👍17🔥3😢1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ መርሃ-ግብር ማክሰኞ ነሀሴ 17 ቀን 2014ዓ.ም. ከ4፡00-6፡30 በመገናኛ ቅርንጫፍ የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Habit Building Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Schedule Will Be Starting on Tuesday August 23/2022 from 4:00-6:30 Local Time at Megenagna Branch Office. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

👍21❤4
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ጥቅል የሶስት ቀናት ስልጠና/የአርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ መርሃ-ግብር/ አርብ ነሀሴ 20 ቀን 2014ዓ.ም ጠዋት 2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that Three Days Powerful Process Package Training on Friday, Saturday and Sunday Schedule Will Be Starting on Friday August 26/2022 Morning 2፡00LT. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

👍21❤10👎3