Breakthrough Trading S.C ®
54.5K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Dont miss it Tomorrow!!!
Alpha! New Trainee's Orientation is going on. Alpha! Your state for significance!!!
Photo from Netsanet Zenebe
Today! Is amazing!
Alpha! Great New trainees Orientation is successfully completed at Nexus Hotel! Every one is highly motivated by the power of Alpha's training packages.
We strongly believe that Alpha is the medicine for our nations problems.
See you at GBG!!!
ውድ የብሬክስሩ ቤተሠቦች!!!
•ነባር የቡድን አካላት የነበራችሁና አብሮ ለመስራት የወሰናችሁ በአካል ተገኝታችሁ ስልጠና ለመውሰድ የምትፈልጉ ከሆነ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ, ለዚህም የመጨረሻ ቀን
ጥር/ 21 2012 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን!
ውድ የብሬክስሩ ቤተሠቦች!!! እሁድ የተካሄደው የመጀመሪያው የኤንቢኦ ስልጠና 155 ሰልጣኞችን አሳትፎ በዚህ መልኩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል
ሰላም ጤና ይስጥልን የብሬክስሩ ቤተሰቦች!!
ማክሰኞ ፣ ሀሙስ ማታ 12:00 እና ቅዳሜ ጠዋት 4፡00 ላይ የስልጠናን ጥቅም ለአዳዲስ እንግዶች የምናብራራ መሆኑን በደስታ እየገለፅን ዛሬም መደበኛ ኘሮግራማችን ይቀጥላል !
ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ የብሬክስሩ ሼር ካምፓኒ:-
☞ፖወርፉል ፕሮሰስ ስልጠና ለማታ ፕሮግራም የተመዘገባቹ አርብ ጥር 22/2012 ማታ ከ12:00 ጀምሮ የሚቀጥል መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው።

☞አዲስ ስልጠናውን መውሰድ ለምትፈልጉ ሠልጣኞች ፤ በዋናው ቢሮችን በአዲስ አበባ ቦሌ መድሐኒአለም ሄልዘር ታወር 3ተኛ ፎቅ መታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡


Dear all!
We are happy to inform you that we will be giving our new round of powerful process training on Friday 31/2020 in the night shift.
It starts at 12:00 pm Local time
Alpha your state to significance !!!
👍1