የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አልፋ አረንጓዴ አሻራ እየደረሰ ነው ቲሸርቶቹን ዛሬውኑ በመግዛት ከታላላቅ አሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች ጋር የዚህ ታሪክ ተካፋይ ይሁኑ ቲሸርቱ በዋናው መስሪያ ቤት በመሸጥ ላይ ይገኛል የቲሸርት ዋጋ 300 ብር ብቻ
Be A Part of Breakthrough trading s.c Alpha Green Legacy Program Be A Part of a History where Successful IBOs and Trainers Will Participate On Tshirts Are available at Head Office Tshirt Price 300 Birr
@Breakthroughsc

በጉጉት የምንጠብቀው ቅንመድረክ በአለም ሲኒማ ነገ ቅዳሜ ነሀሴ 15/2013 የሕግ አማካሪ፣ፀሀፊና በስብዕና እድገት ላይ ልዩ ትኩረት አድርጎ የሚሰራውን ተጋባዥ አሰልጣኝ ዳንኤል አረጋዊ እና አሰልጣኝና ሂፕኖ ቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋበዛችኋል።
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አልፋ አረንጓዴ አሻራ እየደረሰ ነው ቲሸርቶቹን ዛሬውኑ በመግዛት ከታላላቅ አሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች ጋር የዚህ ታሪክ ተካፋይ ይሁኑ ቲሸርቱ በዋናው መስሪያ ቤት በመሸጥ ላይ ይገኛል የቲሸርት ዋጋ 300 ብር ብቻ
Be A Part of Breakthrough trading s.c Alpha Green Legacy Program Be A Part of a History where Successful IBOs and Trainers Will Participate On Tshirts Are available at Head Office Tshirt Price 300 Birr
@Breakthroughsc
Be A Part of Breakthrough trading s.c Alpha Green Legacy Program Be A Part of a History where Successful IBOs and Trainers Will Participate On Tshirts Are available at Head Office Tshirt Price 300 Birr
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የምሽት ፈረቃ ረቡእ ነሀሴ 19 2013 ማታ ከ 12፡00-2፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Habit Building Package Training in Monday Wednesday Friday Night Schedule Will Be Starting on Wednesday August 25 /2021 12፡00-2፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!

የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የምሽት ፈረቃ ረቡእ ነሀሴ 19 2013 ማታ ከ 12፡00-2፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training in Monday Wednesday Friday Night Schedule Will Be Starting on Wednesday August 25 /2021 12፡00-2፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application

ከአልፋ የጥቅል ስልጠናዎች ጋር በተገናኘ በሚከተሉት አገልግሎቶች ላይ የአገልግሎት ክፍያ የጀመርን መሆኑን እናሳውቃለን
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን ነሀሴ 21፣22፣23 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On Aug 27,28,29 2021 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance

የአልፋ ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገቡ የእውቅና መርሃ ግብር በታላቁ የቢዝነስ ድግስ ላይ
Alpha Top Earners Recognition at the Big Business Show
@Breakthroughsc
Alpha Top Earners Recognition at the Big Business Show
@Breakthroughsc
👍2❤1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ፣ማ አልፋ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አርብ ነሀሴ 21 2013 አ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
Breakthrough Trading s.c Alpha Green legacy Will Be held on The Coming Friday Morning Starting From 8:00
@breakthroughsc