Breakthrough Trading S.C ®
54.5K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ሰላም ጤና ይስጥልን የብሬክስሩ ቤተሰቦች፦

ኩባንያችንን እና ምርቶቻችን የምናሰተዋውቅበት የዋርማፕ ፕሮግራም ዛሬ ሀሙስ ጥር 7/2012 11፡30 ላይ የሚሰጥ ስለሆነ ሰው መጋበዝ የምትፈልጉ መጋበዝ የምትችሉ መሆኑን እነዲሁም እራሳችሁ መጥታችሁ የምትፈልጉ እንድትሳተፉ ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው፡፡
Dear all!
We are happy to inform that we will be starting our new round of Gold Package mind programing training the coming Wednesday , 22/01/2020 in the morning shift.
It starts at 4:00 am Local time.
Alpha your state to significance !!!
👍1
ሠበር ዜና !!
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ድርጅታችን ብሬክ ስሩ ማንኛዉንም አስተያየቶትን,ቅሬታዎቶትን ,ጥያቄዎቶትን በአሉበት ቦታ ሆነው የሚሰጡበትን የሞባይል አፕልኬሽን ተግባራዊ አድርጓል።
ይህንን አፕልኬሽን ለመጠቀም የሚያስችሎትን ስልጠና እሮብ ከምሽቱ 12:00 እና ሐሙስ ጠዋት 4:00 ስለተዘጋጀ በዋና ቢሮአችን በብሬክስሩ በመገኘት ስልጠናውን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
Breakthrough Trading S.C:
ሰላም ጤና ይስጥልን የብሬክስሩ ቤተሰቦች፦

ኩባንያችንን እና ምርቶቻችን የምናሰተዋውቅበት የዋርማፕ ፕሮግራም ነገ ቅዳሜ ጥር 9/2012 4፡00ላይ የሚሰጥ ስለሆነ ሰው መጋበዝ የምትፈልጉ መጋበዝ የምትችሉ መሆኑን እነዲሁም እራሳችሁ መጥታችሁ የምትፈልጉ እንድትሳተፉ ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው፡፡
Dear great IBO'S of Alpha!!!

This is our Basic Training program for 18-01-2020.
1.8:00-9:30 am Gsystem foundation level training.
2.10:00-12:00 Pm company profile ,product and opportunity orientation.
3.2:00-4:00 pm experiance sharing.
👍1
Alpha!
Your state for Significance!
በዚህ መሰረት እራሳችንን እናዘጋጅ
Breakthrough Trading S.C:
ሰላም ጤና ይስጥልን የብሬክስሩ ቤተሰቦች፦

ኩባንያችንን ነገ ቅዳሜ ጥር 9/2012 ;

1. ጠዋት 2:00-3:30 ከ ቡድን ሰልጣኝ(TT) ደረጃ በላይ ላሉ የግንባታ ስልጠና
2. ረፋድ 4፡00-6:00 ምርትና አገልግሎት ገለፃ
3. ከሰዓት 8:00-10:00 የተሞክሮ ማካፈል ዝግጅት ለአባላት እና ክትትል ላይ ላሉ ሰዎች

ስላለ እንድትሳተፉ ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ግብአት !!!
👍1
Dear All please use the above account number to transfer any foreign currency to Breakthrough Trading S.C. and purchase Alpha training packages.
Alpha!
Your State for Significance!!!
Beneficiary account number -0797480211801
Full beneficiary name- Break through trading S.C
Beneficiary bank name -Wegagen bank
Beneficiary swift code -WEGAETAAXXX
👍1
Today Gsystem foundation level training is going on .
Breakthrough Trading S.C:
Dear all!
We are happy to inform that we will be starting our new round of Gold Package mind programing training started from coming Wednesday until consecutive days, 22/01/2020 in the morning shift.
It starts at 4:00 am Local time
Alpha your state to significance !!!
Breakthrough Trading S.C:
ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ የብሬክስሩ ሼር ካምፓኒ ተከታዮቻችን
☞የሲልቨር ፖኬጅ (ሀያል ሂደት) ስልጠና ተጠናቆ የጎልድ ፓኬጅ(ማይንድ ፕሮግራሚንግ) ስልጠና ከእሮብ ጠዋት 4:00-6:30 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የሚሠጥ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡

☞ሲልቨር ፓኬጃችሁን አሳድጋችሁ ስልጠናውን መቀጠል ለምትፈልጉ ሠልጣኞች ፤ በዋናው ቢሮችን በአዲስ አበባ ቦሌ መድሐኒአለም ሄልዘር ታወር 3ተኛ ፎቅ መታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡
Today here in Breakthrough Impartation going on! By Amazing Girmay Mulugeta