Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
👍11🔥7😁3🤩2❤1
በድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።

በአዲስ አበባ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን የ TT, MT እና NTB ሰርተፊኬት ሽልማት ከተሰጠ በኋላ  በስኬት ተጠናቋል።


Guyyaan Abbootii Daldalaa magaalaa Finfinnee keessatti haala ho’aa fi miidhagaa ta’een kabajamaa ture milkaa’inaan xumurameera!

Sagantaan kun sirna badhaasaafi beekamtii kennuun, akkasumas waraqaa ragaa (Certificate) TT, MT fi NTB kennuu dabalatee, milkaa’inaan xumurameera.

Baga gammaddan!
❤32🔥10👍4🤩2😢1
Fresh start, fresh wins! 🚀

It’s easy to overlook how much can shift in just seven days of intentional effort. To kick things off, here is a quick goal for today, choose one task you’ve been delaying and give it 15 undivided minutes before the day ends.

Action sparks motivation, not the other way around. Remember, real growth comes from moving forward, not waiting for everything to be flawless.

Wishing you a productive and inspiring week ahead!
🎉28❤26🔥7😱2
በነቀምት፣ በወላይታ እና በጎንደር ከተማ የተካሄደው የኃያል ሂደት ስልጠና በድምቀት ተጠናቀቀ!

በነቀምት ፣ በወላይታ እና በጎንደር ከተማ ሲሰጥ የቆየው የኃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና በስኬት ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ሰልጣኞች ራዕይ እና ግባቸውን በግልጽ እንዲያስቀምጡ እንዲሁም በዕለት ተዕለት ተግባራቸው ውስጥ አዎንታዊ ስሜትንና ተነሳሽነትን እንዲያጎለብቱ ትልቅ አቅም የፈጠረ ልዩ ስልጠና ነበር።

ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ወቅት ጠቃሚ እውቀትና አዲስ የህይወት እይታን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። ስልጠናው ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው፣ ለግል እና ለሙያዊ ስኬታቸው ጠንካራ መሠረት የሚጥል ሆኖ አልፏል!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤33🤩8👍6🔥2