Breakthrough Trading S.C ®
52.9K subscribers
8.56K photos
275 videos
96 files
2.42K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
The Power of "First Hour" Discipline

How you spend the first 60 minutes of your week determines who controls your time.

Protect your morning, spend 15 minutes planning, 45 minutes executing on your biggest priority, and zero minutes reacting to non-urgent noise. Master the morning, own the week.

Happy Monday!
❤68👍13🤩6🎉5
የቡድን ማማከር ስልጠና

ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው መስከረም 28 /2019 በቦሌ እና በሰንጋተራ ቅርንጫፍ ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።

ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!

ማሳሰቢያ

👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤22👍20🎉5🤩4😁2
👥New NTB

Dear Bedasa Dejene Batu, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤215🎉68🔥34👍25😱13🤩11😁8😢3
አልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በደሴ ከተማ መስከረም 29 /2019 - ጥቅምት 1/2019 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦

  -  በታይም ሆቴል እና
- አለም ገስት ሀውስ

📍በጅማ ከተማ መስከረም 29 /2019 - ጥቅምት 1/2019 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦

  -  በዶሎሎ ኢንተርናሽናል ሆቴል

📍በጊምቢ ከተማ መስከረም 29 /2019 - ጥቅምት 1/2019 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦

- በጊምቢ ግራንድ ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤40👍6🔥5🤩1
መሪነትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እና ቡድንዎን ወደ አሸናፊነት ለማሸጋገር ዝግጁ ኖት?

እውነተኛ ውጤታማነት በራስ ስኬት ብቻ ሳይሆን፣ አብሮ በሚሰራው ቡድን አቅም እና ተነሳሽነት ይለካል። ከድርጅታችን የስልጠና መርሃ ግብሮች አንዱ የሆነውን «መሪነት እና የቡድን ግንባታ» ልዩ የስልጠና ጥቅል እናስተዋውቅዎ።

ይህ የስልጠና ጥቅል ቁልፍ የአመራር ፅንሰ ሀሳቦችን በጥልቀት በመቃኘት፣ ሰዎችን የማስተባበር፣ የማነሳሳት እና ጠንካራ የቡድን መንፈስን የማጠናከር አቅምዎን እንዲያጎለብቱ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ስልጠናውን በመውሰድ የመሪነት ብቃትዎን በእጅጉ በማሳደግ ለግልዎም ሆነ ለድርጅትዎ የላቀ ስኬት ማምጣት ይችላሉ።

የአመራር አቅምዎን ዛሬውኑ ያሳድጉ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤38🔥8😁4
አስተዋይነት እና ታማኝነት፤ ለሙያዊ እና ለግል ስኬት የሚደረግ ጉዞ!

ስቲቨን ኮቪ በመጽሐፋቸው "The 7 Habits of Highly Effective People" ላይ እንዳስቀመጡት፣ ሕይወታችንን በአግባቡ ለመምራት ትልቁ ቁልፍ በምንወስናቸው ኃላፊነቶች እና በግል ፍላጎቶቻችን መካከል ያለውን ሚዛን መጠበቅ ነው። እውነተኛ ስኬት የሚጀምረው ውጫዊ ነገሮችን ከማቀዳችን በፊት የራሳችንን ውስጣዊ ሰላም፣ አዕምሯዊ ጥንካሬ እና ጤናማ ስነ-ምግባር በመንከባከብ ነው።

ስለዚህ በየዕለቱ ማንነታችንን በሚገነቡ አዎንታዊ እርምጃዎች እና መልካም ልማዶች ለግል ዕድገታችን ቅድሚያ እንስጥ። ምክንያቱም ዛሬ ለራሳችን የምንሰጠው ትኩረት እና የምናዳብራቸው ዋጋዎች ነገ በሥራችንም ሆነ በግል ሕይወታችን የተሻለ መሪ እና አርአያ እንድንሆን ያደርጉናልና።

#bookreview

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤61🎉8👍5😁5🔥2
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከጥቅምት - ህዳር /2019ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎 Alpha Training Package for October-November /2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤78👍22🎉8😁2😱2
Happy Monday! ☀️

As you step into a brand new week, remember that small progress each day adds up to big results. Be kind to yourself, stay focused, and keep pushing forward.

Wishing everyone a productive, peaceful, and successful week ahead!
❤58🤩26👍18🔥10🎉6😁2
በጊምቢ፣ በደሴ እና በጅማ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የ“ኃያል ሂደት” ስልጠና በድምቀት ተጠናቀቀ!

በጊምቢ፣ በደሴ እና በጅማ ከተሞች ሲሰጥ የቆየው ልዩ የ“ኃያል ሂደት” ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል። ሰልጣኞቻችን በስልጠናው ቆይታቸው የዕለት ተዕለት የጊዜ አጠቃቀማቸውን ከማስተካከል ጀምሮ፣ ግልጽ የሆነ ራዕይና ግብ በመቅረጽ ህይወታቸውን በአዲስ ተነሳሽነት ለመምራት የሚያስችል ትልቅ አቅም ገንብተዋል።

ይህ ስልጠና ለቀጣይ የግል እና የሙያዊ ስኬታቸው ትልቅ መሠረት የሚጥል እንደሆነ ሰልጣኞቻችን ገልጸዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤46👍14🔥7
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በጥቅምት ወር በአዳማ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎Alpha Training Package for October/ 2026, which will be held at our Adama branch.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @Adamaepin.

Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!
❤22👍8😁6🎉4
"የስኬት ጉዞ" ልዩ የስልጠና ጥቅል!

ስኬት በአጋጣሚ የሚመጣ ሳይሆን በጥንቃቄ የተሰሉ ስልቶች፣ ትክክለኛ እውቀት እና ጽኑ ቁርጠኝነት ውጤት ነው። ይህ የስልጠና ጥቅል የዕለት ተዕለት አሰራሮችዎን በማቀናጀት መሰረታዊ የህይወት ግቦችዎን በዘላቂነት እንዲመቱ እና አዕምሮዎን ለታላላቅ አላማዎች በብቃት እንዲያዘጋጁ ይረዳዎታል።

በየቀኑ ከትናንቱ የተሻለ፣ የጠነከረ እና ውጤታማ ስብዕና ይዞ በመገኘት ስኬትን በእጅዎ ማስገባት ይቻላል። ሕይወትዎን እና የስራ ጉዞዎን በአዲስ መንፈስ ለመለወጥ ዝግጁ ከሆኑ፤ ይህንን ልዩ የስልጠና ጥቅል አሁኑኑ በመውሰድ ለውጡን ይጀምሩ!

#bluepackage 📘

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤44😁7🎉4👍2
የስኬትዎ ሚስጥር የት ነው ያለው?

"በየዕለቱ በቋሚነት የምታደርገውን ነገር እስካልቀየርክ ድረስ፣ ሕይወትህን መቼም ቢሆን ልትቀይር አትችልም። የታላላቅ ስኬቶች ሚስጥር ተደብቆ የሚገኘው በዕለት ተዕለት ልምዶቻችን እና ዛሬ በምናከናውናቸው ተግባራት ውስጥ ነው።"

ጆን ሲ. ማክስዌል (John C. Maxwell) | «Make Today Count» ከተሰኘው ተወዳጅ መጽሐፍ የተወሰደ

እውነተኛ እና ዘላቂ ለውጥ የሚመጣው በአንድ ጀምበር ሳይሆን፤ በየቀኑ በምናሳያቸው አነስተኛ ግን ጽኑ እርምጃዎች ነው። ዛሬ የምንገነባቸው አዎንታዊ ልምዶች እና ለራሳችን ዕድገት የምንሰጠው ጊዜ የነገዋን ብሩህ ህይወታችንን ይቀርፃሉ። ስለዚህም እያንዳንዱን ቀን ዋጋ ባለው መልኩ በመምራት እና አዕምሮዎን ለስኬት በማዘጋጀት የዕድገት ጉዞዎን አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

🚀 የዛሬው ውሳኔዎ የነገው ስኬትዎ ነው!

#bookreview

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤45👍11🔥7😁2
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከጥቅምት - ህዳር /2019ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎 Alpha Training Package for October-November /2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤22👍3😁3
ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ ፍጹም የሆነው የዲጂታል አጋር! 📱

ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እና ፈጣን ምላሽ ማግኘት ለስኬትዎ ቁልፍ ናቸው። በድርጅታችን የቀረበው የCFS መተግበሪያ ህይወትዎን የሚያቀል እና ዘመናዊ ምቾትን የሚያጎናጽፍዎት ድንቅ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።

የCFS መተግበሪያ ዋና ዋና ጥቅሞች፦

✨ ቅጽበታዊ አገልግሎት፦ በማንኛውም ሰዓት የሚፈልጉትን ምላሽ ያለ ምንም እንግልት ያገኛሉ።
✨ ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ አሰራር፦ ቀላል፣ ግልጽ እና ዘመናዊ ንድፍ ያለው መተግበሪያ ነው።
✨ ውጤታማነትን ማሳደግ፦ ጊዜዎን በመቆጠብ ስራዎን በትኩረት እንዲሰሩ ይረዳዎታል።

ዛሬውኑ የዚህ ዲጂታል ምቾት ባለቤት ይሁኑ! መተግበሪያውን ከድረ-ገጻችን ያውርዱ።👇🏽

🌐 www.alphagenuine.com

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤29🔥6🤩4😱3👍2🎉2😁1
Happy Monday!

Every Monday brings a clean slate to learn a new skill, refine your plans, and push past former limits. Don't wait for the right time,make today the day you level up.
🎉41❤32🔥22👍9🤩7

❤22👍16🔥2😱1