Breakthrough Trading S.C ®
52.4K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
🎊📍የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር!📍🎊

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በመጪው እሁድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ጥራቱን የጠበቀ እና ለደንበኞቻችን እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት ምቹ የሆነውን የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥ በአዲስ መልክ አዘጋጅተን ለምርቃት እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

የዚህን ታላቅ የቅርንጫፍ ለውጥ የምርቃት መርሃ-ግብር በማስመልከትም በአዳማ፣ በቢሾፍቱ እንዲሁም በአሰላ አካባቢዎች ለሚገኙ ቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪ የገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።

በዕለቱ ለሚሰጠው ልዩ ስልጠና ተሳታፊዎችን የምናስገባው ያሉበትን ደረጃ ቲቲ እና ከዚያ በላይ መሆናቸውን መሰረት በማድረግ ሲሆን ፤ ስልጠና ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆኑን እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤51👍48😱7🔥6🎉4🤩4
ልዩ ስልጠና በአዳማ ቅርንጫፍ!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በዛሬው ዕለት የቅርንጫፍ ለውጥ የምርቃት መርሃ-ግብር በማስመልከት በአዳማ፣ በቢሾፍቱ እንዲሁም በአሰላ አካባቢዎች ለሚገኙ ቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪ የገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች ልዩ የሆነ ስልጠና በአዳማ ቅርንጫፍ አዘጋጅቷል።

ይህ ስልጠና አቅምን ይበልጥ ለማዳበር የሚረዳ ሲሆን ከቀኑ 7:30 ጀምሮ እስከ 11፡30 የሚሰጥ በመሆኑ በሰዓቱ ተገኝተው እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
🎉35❤33👍11
Start Strong, Win the Week!

Monday isn’t the end of the weekend, it’s the launchpad for your biggest goals. Start your week with purpose by tackling your most important goal first, before distractions take over.

Productivity is about progress over perfection. Ask yourself: "What is one action I can take today that my future self will thank me for on Friday?" Commit to that step and win the week!

Happy Monday !
❤64🎉19👍14🔥9🤩3
የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር እና የመሪዎች ስልጠና በትናንትናው ዕለት (መስከረም 10/2019ዓ.ም) ተከናውኗል።!

ድርጅታችን ትላንትና በአዳማ ከተማ የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥን በማስመልከት ልዩ እና ታላቅ መርሃ-ግብር አከናውኗል!

ይህን ድምቀቱን የጠበቀ አዲስ ምዕራፍ ተከትሎም፤ በዕለቱ ለቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ላሉ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ፣ አዲስ መነሳሳት እንዲያገኙ እና ለላቀ ስኬት እንዲዘጋጁ የሚያስችል ስልጠና ነበር።

በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የድርጅታችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት እውነቱ ሃይሉ (ዶ/ር) እንዲሁም የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚልኪያስ አየለ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልክታቸውን አስተላልፈዋል። አክለውም አዲሱ የአዳማ ቅርንጫፍ አገልግሎታችንን በተሻለ እና ድርጅቱን በሚመጥን መልኩ ተደራሽነቱን በማስፋት ታልሞ በድጋሚ የተከፈተ መሆኑን ተናግረዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤63👍29🔥12🎉8😱4🤩4