Breakthrough Trading S.C ®
53.9K subscribers
8.46K photos
272 videos
96 files
2.39K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Live stream scheduled for
ስልጠናው ሊጀምር ነው!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ያዘጋጀው ልዩ የ3 ቀን ኦንላይን ስልጠና ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል። በተፈጠረው የቴክኒክ ብልሽት ይቅርታ እየጠየቅን፣ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ስልጠናውን በድርጅታችን የቴሌግራም ቻናል አሁኑኑ መቀላቀል ይችላሉ፡

🔗 [https://t.me/Breakthroughsc?livestream ]

መልካም የስልጠና ጊዜ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
105👍25🎉14😢10🤩5😁1
Live stream started
Live stream finished (40 minutes)
በወሊሶ እና በአሶሳ ከተማ የተካሄደው የኃያል ሂደት ስልጠና በድምቀት ተጠናቀቀ!

በወሊሶ እና በአሶሳ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የኃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና በስኬት ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ሰልጣኞች የጊዜ አጠቃቀማቸውን እንዲያስተካክሉ፣ ራዕይ እና ግባቸውን በግልጽ እንዲያስቀምጡ እንዲሁም በዕለት ተዕለት ተግባራቸው ውስጥ አዎንታዊ ስሜትንና ተነሳሽነትን እንዲያጎለብቱ ትልቅ አቅም ፈጥሯል።

ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ወቅት ጠቃሚ እውቀትና አዲስ የህይወት እይታን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። ስልጠናው ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው፣ ለግል እና ለሙያዊ ስኬታቸው ጠንካራ መሠረት የሚጥል ሆኖ አልፏል!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
81👍24🤩11🎉4🔥2😱1
Live stream scheduled for
ስልጠናው ሊጀምር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ያዘጋጀው ልዩ የ3 ቀን ኦንላይን ስልጠና ፣ከደቂቂዎች በኋላ የሚጀምር ሲሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መከታተል ይችላሉ!👇🏽

🔗 [ https://t.me/Breakthroughsc?livestream ]

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
158👍26🎉17🔥10🤩8
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
Live stream scheduled for
የኦንላይን ስልጠናችን ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ያዘጋጀው ልዩ የ3 ቀን የኦንላይን ስልጠና የመጨረሻ መድረክ ሊጀምር ነው። ይህ ስልጠና በአፋን ኦሮሞ እንዲሁም በአማርኛ ቋንቋ የሚሰጥ ሲሆን፣ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ይችላሉ።

🔗 [ https://t.me/Breakthroughsc?livestream ]

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
74👍23🔥18🤩18🎉15😢3
Live stream started
Live stream finished (39 minutes)
አእምሮዎን ለለውጥ ያዘጋጁ!

ስኬት እና ደስታ የሚጀምሩት ከተፈጥሮ ተሰጥኦ ወይም ከዕድል ሳይሆን ከአስተሳሰባችን (Mindset) ነው። ብዙዎቻችን “አልችልም” ወይም “ይህ ለእኔ አይሆንም” ብለን ራሳችንን በምናስቀምጠው ገደብ ምክንያት እውነተኛ አቅማችንን ሳንጠቀም እንቀራለን። ነገር ግን፣ የአስተሳሰብ ለውጥ በማድረግ ችሎታችን በጥረታችን፣ በትምህርታችን እና በተደጋጋሚ ልምምድ ሊያድግ እና ሊዳብር እንደሚችል ካመንን፣ ማንኛውንም ከባድ ፈተና እንደ መሸነፊያ ሳይሆን እንደ አዲስ የመማሪያ እና የማደጊያ ዕድል መመልከት እንጀምራለን።

ስለዚህ፣ ዛሬውኑ አመለካከትዎን በመቀየር አእምሮዎን ለለውጥ ያዘጋጁ፤ ምክንያቱም አእምሯችን በሰለጠነ እና በአዲስ እውቀት በታነጸ ቁጥር የማደግ እና የመጠንከር አስገራሚ ብቃት አለው። አሁን ያልቻሉትን ነገር "ገና አልቻልኩም" በማለት የተሻለ ማንነትን ለመገንባት ጥረትዎን ይቀጥሉ።

(ከ "Mindset: The New Psychology of Success" መጽሃፍ - በ Carol S. Dweck የተጻፈ)

#bookreview

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
20🔥5🎉3🤩3