Breakthrough Trading S.C ®
52.8K subscribers
8.45K photos
272 videos
96 files
2.38K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በደብረ ብርሃን ከተማ የገጽታ ገንቢዎች ቀን እየተዘጋጀ ይገኛል።

በደብረ ብርሃን ከተማ እንዲሁም በዙሪያዋ ለሚገኙ ለንግድ ስራ ባለቤቶች የተዘጋጀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን የጠዋት የስልጠና መርሃ ግብር በስኬት ተጠናቋል። በዘርፉ ባለሙያ በሆኑ በሶስት አሰልጣኞች በተሰጠው በዚህ ሰፊ ስልጠና፤ ሰልጣኞች ሙያዊ ስነ-ምግባርን ጠብቀው በብቃት መስራት የሚችሉበትን አሰራር እና የስነ-ምግባርን ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎች በጥልቀት እንዲገነዘቡ ተደርጓል።

ይህ መርሃ ግብር ከሠዓት የሚቀጥል ሲሆን፣ ተግባር ተኮር እና አዳዲስ ክህሎቶችን የሚያዳብሩ ልዩ ልዩ ስልጠናዎችን ይዞ ይቀጥላል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
46👍8🎉8🔥4
በደብረ ብርሃን የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ!

በደብረ ብርሃን ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።

በዚህ ልዩ ዕለት ከኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል እስከ የመሪነትና ቡድን ግንባታ የስልጠና ጥቅል ስልጠናውን ወስደው የማለፊያ ውጤት አምጥተው ያለፉ የንግድ ስራ ባለቤቶች የምርቃት ስነ-ስርዓት የተካሄደ ሲሆን፣ የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ለ MT፣ ለTT እንዲሁም ለNTB ደረጃ ለበቁ አባላት የሰርተፊኬት እውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
30👍7🤩6😁3
A Fresh Start for Growth!

A new week isn't just a fresh date on the calendar, it’s your invitation to reset, build new skills, and get closer to your vision. Every bit of effort you invest in yourself today builds the foundation for tomorrow's breakthrough.

Happy Monday!
55👍22😁2😢2🤩2