📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከጳጉሜ- መስከረም/2019ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎 Alpha Training Package for September/2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

❤17👍4🎉4😁1
👥New NTB
Dear Yetnayet Gizachew, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

❤92🤩48🎉30👍15🔥15😱7
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደብረ ብርሃን ለመጀመሪያ ጊዜ ሊከበር ነው!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ሕይወትዎን፣ አስተሳሰብዎን በዘላቂነት ለመለወጥ የሚያስችል ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደብረ ብርሃን ከተማ በመጪው ነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም አዘጋጅቷል። በዚህ ታላቅ መርሐ-ግብር ላይ በመገኘት አስተሳሰብን ከፍ በማድረግ በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ስኬትን ማቀዳጀት የሚቻልባቸውን ጥልቅ መርሆች፣ ግቦችዎን በአስተማማኝ ሁኔታ እውን ለማድረግ የሚያስችሉዎትን ጠቃሚ የዕለት ተዕለት ልምዶችና ዕውቀቶች ከባለሙያዎች ይካፈላሉ።
በተለይም በግል ሕይወትም ሆነ በሙያዊ ዓለም ዘላቂ ስኬት፣ ታማኝነት እና ትክክለኛ የሥነ-ምግባር መርሆችን መከተል ለምን አስፈላጊ እንደሆነና በሥራ ላይ እንዴት ማዋል እንዳለብዎ ሰፊ ግንዛቤ ያገኛሉ። ሕይወትዎን ወደላቀ ደረጃ የሚያሳድጉ ጠቃሚ ዕውቀቶችን ለማግኘትና የዚህ ለውጥ አካል ለመሆን በዕለቱ ከኛ ጋር ይሁኑ።
እንዳያመልጥዎ!

❤60🤩10🔥5👍4🎉3
የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል፡ ስኬትን ወደ ሕይወትዎ ይጋብዙ! 🧠
ይህን የስልጠና ጥቅል በመውሰድ ሕይወትዎን የሚቀይር ጉዞ ይጀምሩ!
ይህ ጥቅል በስኬት ህጎች ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጥዎ፣ አእምሮዎን በሳይንሳዊ መንገድ እንዴት ማዋቀር እንደሚችሉ የሚያስተምርዎ እና ማንኛውንም ለውጥ ለመቀበል አእምሮዎ ዝግጁ እንዲሆን የሚያዘጋጅ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?
ይህን ስልጠና በመውሰድ አዳዲስ ክህሎቶችን ያዳብሩ፣ የአስተሳሰብ አድማስዎ ያስፉ፣ ወደ ስኬታማ ህይወት የሚያደርስዎትን መንገድ ይከፍታሉ።
አእምሮዎን ያንጹ፣ ሕይወትዎን ይቀይሩ!

❤64👍16🎉7😱6
አስተዋይነት እና ታማኝነት፤ለሙያዊ እና ለግል ስኬት የሚደረግ ጉዞ!
ስቲቨን ኮቪ በመጽሐፋቸው " The 7 Habits of Highly Effective People" ላይ እንዳስቀመጡት፣ ሕይወታችንን በአግባቡ ለመምራት ትልቁ ቁልፍ በምንወስናቸው ኃላፊነቶች እና በግል ፍላጎቶቻችን መካከል ያለውን ሚዛን መጠበቅ ነው። እውነተኛ ስኬት የሚጀምረው ነገሮችን ከማቀዳችን በፊት የራሳችንን ውስጣዊ ሰላም፣ አዕምሯዊ ጥንካሬ እና ስነ-ምግባር በመንከባከብ ነው።
ስለዚህ በየዕለቱ ማንነታችንን የሚገነቡ አዎንታዊ እርምጃዎችን በመውሰድ፣ ለግል ዕድገታችን ቅድሚያ እንስጥ። ምክንያቱም ዛሬ ለራሳችን የምንሰጠው ትኩረት እና የምናዳብራቸው መልካም ልማዶች ነገ የተሻለ መሪ እና አርአያ እንድንሆን ያደርጉናልና።
#bookreview

❤46👍29🔥16🤩3😁2😱2
አልፋ ጥቅል ስልጠና
📍 በአሶሳ ከተማ ከነሃሴ 29/2018 - ጷግሜ 01/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በቤን አይከን ሆቴል
📍 በወሊሶ ከተማ (Waliso city) ከነሃሴ 29/2018 - ጷግሜ 01/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና (Leenjii Adeemsa Cimaa ) የሚሰጥበት ቦታ (Iddoo leenjiin ittii kennamu)
- ወሊሶ ሆቴል ቁጥር 2 (Hotela Waliso lakk.2ffaa)

❤47👍9🔥5🎉3😁2
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደብረ ብርሃን ከተማ!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. አስተሳሰብን በዘላቂነት ለመለወጥ የሚረዳ ልዩ የስልጠና መርሃ-ግብር ነገ ነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ከተማ እንዲሁም በዙሪያው ለምትገኙ የንግድ ስራ ባለቤቶች በጌትቫ ሆቴል አዘጋጅቷል። በዚሁ መድረክ ላይ በመገኘት ግቦችን ማሳካት የሚቻልባቸውን መንገዶች፣ ጠቃሚ ልምዶችን እና እውቀቶችን ከባለሙያዎች ማግኘት ይችላሉ።
በግልና በሥራ ሕይወት ስኬታማ ለመሆን ታማኝነትና ትክክለኛ የሥነ-ምግባር አሰራር ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ሰፊ ግንዛቤ ይሰጥበታል። ሕይወትዎን ወደ የተሻለ ከፍታ ለማድረስና የዚህ ለውጥ አካል ለመሆን በዕለቱ ከእኛ ጋር ይሁኑ።
ይህ ልዩ ቀን እንዳያመልጥዎ!

❤43🤩8👍6🔥3🎉3😱1
በደብረ ብርሃን ከተማ የገጽታ ገንቢዎች ቀን እየተዘጋጀ ይገኛል።
በደብረ ብርሃን ከተማ እንዲሁም በዙሪያዋ ለሚገኙ ለንግድ ስራ ባለቤቶች የተዘጋጀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን የጠዋት የስልጠና መርሃ ግብር በስኬት ተጠናቋል። በዘርፉ ባለሙያ በሆኑ በሶስት አሰልጣኞች በተሰጠው በዚህ ሰፊ ስልጠና፤ ሰልጣኞች ሙያዊ ስነ-ምግባርን ጠብቀው በብቃት መስራት የሚችሉበትን አሰራር እና የስነ-ምግባርን ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎች በጥልቀት እንዲገነዘቡ ተደርጓል።
ይህ መርሃ ግብር ከሠዓት የሚቀጥል ሲሆን፣ ተግባር ተኮር እና አዳዲስ ክህሎቶችን የሚያዳብሩ ልዩ ልዩ ስልጠናዎችን ይዞ ይቀጥላል።

❤46👍8🎉8🔥4