Breakthrough Trading S.C ®
52.4K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በሞጣ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የኃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል!

በሞጣ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የኃያል ሂደት ስልጠና ለሰልጣኞች አዳዲስ እውቀቶችን እና ክህሎቶችን በማስጨበጥ በታላቅ ድምቀት ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ሰልጣኞች በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችሏቸውን ጠንካራ የክህሎት ግንባታ ስልጠናዎች የተሰጡበት፣ አዲስ የአስተሳሰብ ከፍታን ለመፍጠር እና በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ስኬትን ለመቀዳጀት የሚያስችሉ ቁልፍ ሃሳቦች የተዳሰሱበት፣ እንዲሁም በንድፈ ሃሳብ የተደገፉ ስልጠናዎች በተግባራዊ ስራዎች ተጠናክረው የቀረቡበት ልዩ ስልጠና ነበር።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤46👍16🤩6🎉3😱1
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከጳጉሜ- መስከረም/2019ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎 Alpha Training Package for September/2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤30👍12🎉4😁3🔥1🤩1
#promotion

የ2019 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ተጀምሯል!

የተከበራችሁ ወላጆች፣

ልጆችዎ በደስታ የሚማሩበት፣ ልዩ ተሰጥኦአቸው የሚጎለብትበት እና አስተማማኝ እንክብካቤ የሚያገኙበትን ምቹ አካባቢ እየፈለጉ ነው?
በፍቅር አስኳላ ትምህርት ቤት ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን በፍቅር፣ በብቃት እና በልዩ ዝግጁነት መቀበል ጀመናል!

ለምን ፍቅር አስኳላን ይመርጣሉ?

የፈጠራ አቅም፡ የልጆችን ተፈጥሯዊ የማወቅ ጉጉት እና አሳቢነት የሚያበረታታ አሰራር።
ሞቅ ያለ ፍቅር፡ ልጆችዎ ልክ እንደ ቤታቸው ሰላም እና ደስታ የሚሰማቸው አቀባበል።
ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ፡ ለአዕምሮ እና ለአካል እድገታቸው ፍጹም ምቹ የሆነ የትምህርት ቀጠና።
ዘመናዊ ጥራት፡ ከወቅቱ የትምህርት ደረጃ ጋር የተጣጣመ ውጤታማ ስልጠና።

👉 የምንቀበላቸው ተማሪዎች ቁጥር ውስን ስለሆነ፣ ከወዲሁ በመመዝገብ የልጅዎን ቦታ ያስይዙ።

የልጅዎን ብሩህ ዕድል ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ይጀምሩ!

አድራሻ ፡ ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን +251905272829 / +251911134488 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
❤31🔥10👍1
ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በቅርቡ!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ.  ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ይዞልዎ መጥቷል።

ይህ ድንቅ መድረክ በደብረ ብርሃን፣ በደሴ እንዲሁም በሀዋሳ የሚካሄድ ሲሆን ልምድ ካላቸው አሰልጣኞች ጠቃሚ እውቀቶችን የሚቀስሙበት፣ አዲስ የአስተሳሰብ ከፍታን በመፍጠር በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችዎ እና በንግድ ስራዎ የላቀ ስኬት ለማስመዝገብ የሚያስችሉ ቁልፍ ሃሳቦች የሚዳሰሱበት ልዩ ቀን ነው።

ታዲያ ለዚህ ታላቅ ቀን ከወዲሁ ዝግጁ በመሆን ይጠብቁን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤58🔥17😁7🤩7🎉6👍5
መልካም የቡሄ በዓል!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር መልካም የቡሄ በዓል እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
🎉49❤45👍26🔥15🤩8
👥New NTB

Dear Eyob Kelkil, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
🎉197❤109🔥49🤩31👍28😱23😁2
የአሰልጣኞች ስልጠና (ToT) ተሰጠ!

የHabit Building፣ Mind Programming እና Team Building & Leadership የስልጠና ፓኬጆች የአሰልጣኞች ስልጠና (Training of Trainers – ToT) ተሰጠ።

ይህ የToT ፕሮግራም ዋና ዓላማው ሁሉንም አሰልጣኞች ስልጠናዎቹን በተመሳሳይ፣ ደረጃውን በጠበቀ፣ ጥራት ያለው እና የተረጋገጠ የአቀራረብ ዘዴ ለማቅረብ በሚያስችል እውቀት፣ ክህሎት እና ብቃት ማስታጠቅ ነው።

ኩባንያችን በዚህ የToT ስልጠና መርሃ ግብር ብቁ የሆኑ ከፍተኛ ባለሙያ አሰልጣኞችን አፍርቷል። እነዚህ አሰልጣኞች ያካበቱትን የበለጸገ እውቀትና ልምድ በመጠቀም፣ ለሰልጣኞቻችን ሕይወትን የሚቀይሩ ስልጠናዎች በከፍተኛ ጥራት እና ብቃት እንዲሰጡ ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረክታል።

እውቀትን ይቀበሉ፣ ክህሎትን ያዳብሩ፣ ሕይወትን ይቀይሩ!

#Empoweringpeople #Transforminglives

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤106👍33🎉19🔥13🤩11😢2😁1
የምስራች!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የስልጠና ተደራሽነታችንን በማስፋት ለየትኛውም ቦታ ምቹ የሆኑ የዲጂታል ዕድሎችን አመቻችቶልዎታል። ከየትኛውም ቦታ ሆነው በምቾት መከታተል የሚችሉትን "የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል" (Habit Building Training Package) በኦንላይን ማዘጋጀታችንን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። ታዲያ ይህንን ዕድል በመጠቀም ሙያዊ ክህሎትዎን ያሳድጉ፤ ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ቆጥበው በዲጂታል ዓለም ስኬትዎን ያፋጥኑ!

በተጨማሪም የተለያዩ ስልጠናዎችን ተደራሽ ማድረጉን አጠናክረን የምንቀጥል ሲሆን፤ በቀጣይም "የአዕምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል" (Mind-Programming Training Package) በኦንላይን በቅርቡ ይፋ የምናደርግ መሆኑን በታላቅ ኩራት እንገልጻለን።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ - ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
❤107👍35🎉14🤩13🔥9😁2😱2😢1
#promotion

ለልጅዎ የተሻለውን የትምህርት ቤት ምርጫ እየፈለጉ ይሆን?

ልጅዎ እውቀትን በቀላል መንገድ የሚቀስምበት፣ ተሰጥኦው የሚጎለብትበት እና በደስታ የሚያድግበት ትምህርት ቤት ይፈልጋሉ?

ፍቅር አስኳላ ትምህርት ቤት
ይህንን ሁሉ በአንድ ላይ ይዞ ለአዲሱ የ2019 የትምህርት ዘመን በሩን ክፍቷል።

ፍቅር አስኳላን በመምረጥ፤

✨ የልጅዎን የፈጠራ ችሎታ ያዳብራሉ፤
✨ ልጆችዎ ደህንነቱ በተጠበቀና በምቹ ስፍራ ይማራሉ፤
✨ ልዩ የትኩረት እና ፍቅር የተሞላበት እንክብካቤ ያገኛሉ።

👉 የምንቀበላቸው ተማሪዎች ቁጥር ውስን ስለሆነ፣ ከወዲሁ በመመዝገብ የልጅዎን ቦታ ያስይዙ።

የልጅዎን ብሩህ ዕድል ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ይጀምሩ!

አድራሻ ፡ ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን +251905272829 / +251911134488 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
❤68👍6😁6🎉5🔥4
መልካም ዕለተ ሠኞ!

አዲስ ሳምንት ማለት አዳዲስ ዕቅዶችን ወደ ተግባር የምንቀይርበት፣ ያለፉትን አፈጻጸሞች በመገምገም የተሻለ ውጤት የምናስመዘግብበት የዕድል ቀን ነው።

በሥራ ቦታዎም ሆነ በግል ሕይወትዎ ይህ ሳምንት በምርታማነት፣ በውጤታማነት እና በትብብር የተሞላ እንዲሆን እንመኛለን።
❤101🎉18🤩15👍8😁4

❤19👍4🎉4😁1