ለ: TT እና ከዛ በላይ ደረጃ ላይ ለሆናችሁ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች በሙሉ
ጉዳዩ:- የገለልተኛ የንግድ ስራ ስምምነት እንድትዋዋሉ እና እንድታጠናቅቁ ስለማሳወቅ፣
ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው TT እና ከዛ በላይ ደረጃ ላይ የምትገኙ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶች የውል ስምምነት ያልተዋዋላችሁ፤ የንግድ ሥራ ፈቃድ ለማደስ በሂደት ላይ ያላችሁ፣ የንግድ ሥራ ፈቃድ ለማውጣት በሂደት ላይ ያላችሁ እንዲሁም ምንም አይነት የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላወጣችሁ የውል ግዴታ እየገባችሁ የንግድ ሥራ ስምምነቱን እስከ July 23/2026/GC ድረስ በአዲስ አበባ ቦሌ አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ በሚገኘው ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም በክልል ከተሞች የምትገኙ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች በአቅራቢያቹ በሚገኙ ማለትም ባህርዳር, መቀሌ, አዳማ፣ ጅማ እና ሐዋሳ በሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን መጥታችሁ እንድትዋዋሉ እንዲሁም በውክልና ከሆነ ህጋዊ ወኪል መሆናችሁ በሰነዶች ምዝገባ እና ማረጋገጫ የፀደቀ ውክልና ይዛችሁ በመቅረብ እንድትዋዋሉ በጥብቅ እያሳሰብን ውሉን በተቀመጠው ጊዜ ተዋውለው ለማያጠናቅቁ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች የJuly ወር ኮሚሽን የማይከፈል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

❤93👍33🎉15🔥13😁6😢6🤩6
Visit Our Website Today! 👇🏽
www.alphagenuine.com
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube

❤46👍9🎉6🔥3
📍በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሐምሌ 17/2018 - ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በድብዛ ሆቴል
ከሐምሌ 20/2018 - ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም የአዕምሮ ማነፅ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በድብዛ ሆቴል
📍በሀረር ከተማ ከሐምሌ 17/2018 - ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በወንደርላንድ ሆቴል
📍በሻሸመኔ ከተማ ከሐምሌ 17/2018 - ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- HOTELA FERAMOT/ፍራሞት ሆቴል/
የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
- ግራንድ ሮያል ሆቴል
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

❤81🤩11👍8🎉6😢1
Happy Monday!
Setting yourself up for success doesn’t require a 20-step morning routine, it just requires focus. Real productivity isn’t about how many tasks you check off, but about dedicating your energy to the right ones. Instead of overwhelming your to-do list, pick three non-negotiables for the day and tackle the hardest one first. Clear away the noise, protect your time, and let consistent execution do the heavy lifting this week.

❤109🤩24👍20🎉18😁4😢2
የአመራር ክህሎትዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?
ከድርጅታችን የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ አንዱ ስለሆነውን "የመሪነት እና የቡድን ግንባታ" ስልጠና ትንሽ እናስታውስዎ!
ይህ ስልጠና፡
✨ የዘመናዊ መሪነትን ቁልፍ መርሆዎች ጠልቀው እንዲረዱ፣
✨ ጠንካራ እና ውጤታማ ቡድን ለመፍጠር የሚያስፈልጉዎትን ተግባራዊ ክህሎቶች እንዲያዳብሩ፣ እንዲሁም
✨ የአመራር ብቃትዎን ወደ ላቀ ደረጃ እንዲያሸጋግሩ ይረዳዎታል።
ይህንን ስልጠና በመውሰድ የመሪነት አቅምዎን ያሳድጉ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
ከድርጅታችን የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ አንዱ ስለሆነውን "የመሪነት እና የቡድን ግንባታ" ስልጠና ትንሽ እናስታውስዎ!
ይህ ስልጠና፡
✨ የዘመናዊ መሪነትን ቁልፍ መርሆዎች ጠልቀው እንዲረዱ፣
✨ ጠንካራ እና ውጤታማ ቡድን ለመፍጠር የሚያስፈልጉዎትን ተግባራዊ ክህሎቶች እንዲያዳብሩ፣ እንዲሁም
✨ የአመራር ብቃትዎን ወደ ላቀ ደረጃ እንዲያሸጋግሩ ይረዳዎታል።
ይህንን ስልጠና በመውሰድ የመሪነት አቅምዎን ያሳድጉ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤66🎉17👍12🔥1
የክልል ስልጠና መራዘሙን ስለማሳወቅ
እንደሚታወቀው በደብረ ማርቆስ እና በሀረር ክልል የሚሰጡ ስልጠናዎች ከሐምሌ 17/2018 - ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ስልጠናው ከሐምሌ 24/2018 - ነሃሴ 02/2018 ዓ.ም መራዘሙን እናሳውቃለን።
📍በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሐምሌ 24/2018 - ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በድብዛ ሆቴል
ከሐምሌ 27/2018 - ነሃሴ 02/2018 ዓ.ም የአዕምሮ ማነፅ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በድብዛ ሆቴል
📍በሀረር ከተማ ከሐምሌ 24/2018 - ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦

❤31👍20🎉3🤩3😱1😢1
አልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በባሌ ሮቤ ከተማ ከሐምሌ 24/2018 - ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በዩኒየን አዳራሽ /GALMA YUUNIYEENIINI/
📍በደብረብርሃን ከተማ ከሐምሌ 24/2018 - ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም የቡድን ግንባታ እና መሪነት ክህሎት የሚሰጥበት ቦታ፦
- በዘመን ሆቴል
- ከነሃሴ 01/2018 - ነሃሴ 03/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሳርዌል ሆቴል

❤34🎉25👍11🔥3😢2🤩1
👥New NTB
Dear Mamo Girma Debele, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

❤203🔥52👍45🎉39😱22🤩20
New week, new breakthroughs!
We often underestimate what a week of focused action can achieve. Your Monday micro-challenge is simple, pick one personal project you’ve been putting off and dedicate just fifteen minutes to it today.
Momentum builds the moment you start. Personal development is about progress, not perfection.

👍77❤58🎉27🔥15😁4
የሻሸመኔው የሃያል ሂደት ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ!
በሻሸመኔ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የሃያል ሂደት ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች መሰረታዊ የህይወት ጥያቄዎቻቸውን እንዲመረምሩ፣ ወደ ውስጣዊ ማንነታቸው በጥልቀት እንዲመለከቱ እና የህይወት ህልሞቻቸውንና ግቦቻቸውን በግልጽ እንዲለዩ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ወቅት ጠቃሚ እውቀትና አዲስ የህይወት እይታን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። ስልጠናው ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው፣ ለግል እና ለሙያዊ ስኬታቸው ጠንካራ መሠረት የሚጥል ሆኖ አልፏል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
በሻሸመኔ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የሃያል ሂደት ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች መሰረታዊ የህይወት ጥያቄዎቻቸውን እንዲመረምሩ፣ ወደ ውስጣዊ ማንነታቸው በጥልቀት እንዲመለከቱ እና የህይወት ህልሞቻቸውንና ግቦቻቸውን በግልጽ እንዲለዩ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ወቅት ጠቃሚ እውቀትና አዲስ የህይወት እይታን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። ስልጠናው ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው፣ ለግል እና ለሙያዊ ስኬታቸው ጠንካራ መሠረት የሚጥል ሆኖ አልፏል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤52👍25🔥14🎉6🤩2
የ Ethical Business ስልጠና
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የፊታችን አርብ ማለትም ሐምሌ 24/2018/ዓ/ም በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8:00 ሠዓት ጀምሮ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ የ Ethical Business ስልጠና ለስራዎ እጅግ ወሳኝ እና ቀጣይነት ያለው ሙያዊ ብቃትን የሚገነባ በመሆኑ እያንዳንዱ ገጽታ ገንቢ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ለሁለት ጊዜ በአካል በመገኘት ስልጠናውን የመከታተል የተሳትፎ ግዴታ አለበት።
ይህንን ስልጠና ሳይወስዱ በሚቀሩ አባላት እና በቡድናቸው ላይ ለሚነሱ ማንኛውም አይነት የዲሲፕሊን ግድፈቶች ድርጅቱ ጥብቅ የሆነ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሁሉም አባላት ለስልጠናው ተገቢውን ትኩረት ሰጥተው እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

❤69👍25🎉13🔥6😁6
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በአሶሳ ፣በገጣፎ ለገዳዲ፣ በሞጣ እና በወሊሶ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Assosa, Legetafo Legedadi, Mota and Woliso cities.

❤29👍8🔥7🎉5🤩3
የቡድን ማማከር ስልጠና
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው ሐምሌ 30 በቦሌ ቅርንጫፍ ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!

❤32👍8🤩1
የ Ethical Business ስልጠና
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የፊታችን አርብ ማለትም ሐምሌ 24/2018/ዓ/ም በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8:00 ሠዓት ጀምሮ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ የ Ethical Business ስልጠና ለስራዎ እጅግ ወሳኝ እና ቀጣይነት ያለው ሙያዊ ብቃትን የሚገነባ በመሆኑ እያንዳንዱ ገጽታ ገንቢ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ለሁለት ጊዜ በአካል በመገኘት ስልጠናውን የመከታተል የተሳትፎ ግዴታ አለበት።
ይህንን ስልጠና ሳይወስዱ በሚቀሩ አባላት እና በቡድናቸው ላይ ለሚነሱ ማንኛውም አይነት የዲሲፕሊን ግድፈቶች ድርጅቱ ጥብቅ የሆነ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሁሉም አባላት ለስልጠናው ተገቢውን ትኩረት ሰጥተው እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የፊታችን አርብ ማለትም ሐምሌ 24/2018/ዓ/ም በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8:00 ሠዓት ጀምሮ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ የ Ethical Business ስልጠና ለስራዎ እጅግ ወሳኝ እና ቀጣይነት ያለው ሙያዊ ብቃትን የሚገነባ በመሆኑ እያንዳንዱ ገጽታ ገንቢ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ለሁለት ጊዜ በአካል በመገኘት ስልጠናውን የመከታተል የተሳትፎ ግዴታ አለበት።
ይህንን ስልጠና ሳይወስዱ በሚቀሩ አባላት እና በቡድናቸው ላይ ለሚነሱ ማንኛውም አይነት የዲሲፕሊን ግድፈቶች ድርጅቱ ጥብቅ የሆነ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሁሉም አባላት ለስልጠናው ተገቢውን ትኩረት ሰጥተው እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤72👍23🎉13😱3
👥New NTB
Dear Bayan Abrahim Hamido Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
Dear Bayan Abrahim Hamido Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
🎉150❤102👍40🔥36😱12🤩11😁9
Ethical Business Training በስኬት ተጠናቀቀ!
በትላንትናው ዕለት በአቤል ሲኒማ ሲካሄድ የቆየው የስራ ላይ ስነ-ምግባር (Ethical Business Training) ስልጠና ተጠናቋል።
በመድረኩ ወቅት እንደተብራራው፣ የላቀ የተቋም ስኬት የሚለካው ከተገኘው የፋይናንስ ውጤት ባሻገር፣ ድርጅቱ በሚከተላቸው መመሪያዎች ላይ ተመስርቶ ነው። ይህ ስልጠና የስራ ስነ-ምግባር ለድርጅታዊ ጥንካሬም ሆነ ለእያንዳንዱ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ሙያዊ እድገት ወሳኝ ማዕቀፍ መሆኑን አብራርቷል።
ሙያዊ ብቃትን ከመልካም ስነ-ምግባር ጋር አጣጥሞ መጓዝ ለዘላቂ ስኬት መሰረት እንደሚጥል ተሳታፊዎች በቂ ግንዛቤ አግኝተዋል። ይህ አዎንታዊ ተጽዕኖ ያሳደረ ስልጠና የእይታ አድማስን ከማስፋቱም በላይ፣ አዲስ ተነሳሽነት፣ ግልጽነት እና የስራ ትጋት ፈጥሮ ተጠናቋል።

❤53👍15🔥5🎉4🤩4😁2