Breakthrough Trading S.C ®
52.3K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል።

በመቀሌ እና በአድዋ ከተሞች ሲካሄድ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል። ስልጠናው ሰልጣኞቻችንን በላቀ ክህሎት ከማብቃቱም በላይ፣ ለግል ስኬታቸው የሚረዳ ጠንካራ ስብዕና እንዲገነቡ ትልቅ አቅም የፈጠረ የለውጥ መድረክ ነበር።

ከሰልጣኞቻችን የተገኘው ደማቅ ግብረ-መልስ የስልጠናውን ውጤታማነት በተግባር አረጋግጧል።

The training sessions held in regional cities have successfully concluded.

The Alpha Package Training conducted in the cities of Mekelle and Adwa has come to a close with great success. More than just equipping trainees with superior skills, the program served as a transformative platform that empowered them to build the strong mindset necessary for personal success.

The enthusiastic feedback received from participants further confirms the program’s practical effectiveness.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤52👍13😢1
የእርስዎ ድምፅ ለቀጣይ ጉዟችን ወሳኝ ነው!

እንደሚታወቀው ድርጅታችን በሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በታላቅ ድምቀት የ6ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል።
በዕለቱ ተገኝታችሁ ለበዓሉ ድምቀት ለሆናችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ ያለንን የላቀ ምስጋና እናቀርባለን።

የድርጅታችንን አገልግሎት ይበልጥ ለማሻሻልና ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የእናንተ አስተያየትና ግብረ-መልስ ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው። በመሆኑም በዓሉን በተመለከተ ያላችሁን ስሜት፣ እንዲሁም አስተያየት በሚከተለው ቅጽ በኩል እንድታካፍሉን በአክብሮት እንጠይቃለን።

🔗 የአስተያየት መስጫ ቅጹን እዚህ ያግኙ ፦ 👉 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf2YcjYOA__dNpSs1zpf_Jgvg5gDD8gypw0afVAAb7Onj63og/viewform?usp=publish-editor

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
👍85❤83😁14🤩4🎉3
Happy Monday!

Massive success doesn't require massive action; it requires consistent, tiny shifts. If you can get just 1% better today, you’re already winning the week. Focus on the trajectory of your habits rather than the immediate results.

✨ Atomic Habits by James Clear ✨
❤101🤩15🎉10🔥8👍5😢2
አልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በደብረብርሃን  ከሚያዝያ 30-ግንቦት 02/2018 ዓ.ም
የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
  -  በሳሮኤል ሆቴል  
         
   የልምድ ግንባታ የሚሰጥበት ቦታ፦

  -  በዘመን ሆቴል      
   
ከግንቦት 03-ግንቦት 08/2018 ዓ.ም የአዕምሮ ማነፅ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
  -  በዘመን ሆቴል

📍በባሌ ሮቤ ከግንቦት 03-ግንቦት 08/2018 ዓ.ም የአዕምሮ ማነፅ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በዮንየን ሲኮማንዶ አዳራሽ

📍በጊምቢ ከሚያዝያ 30-ግንቦት 02/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት  ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በጊምቢ ግራንድ ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤71🎉26👍17🔥6😱2😢1
ይህን ያውቃሉ?

መሪነትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ኖት?

ከድርጅታችን የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ አንዱ የሆነውን "መሪነት እና የቡድን ግንባታ" የስልጠና ጥቅል ልናስተዋውቅዎ እንወዳለን!

ይህ የስልጠና ጥቅል ውጤታማ መሪ ለመሆን የሚያስፈልጉዎትን መሰረታዊ ክህሎቶችና ግንዛቤዎች እንዲያዳብሩ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

በተጨማሪም ይህ ስልጠና የመሪነትን መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳቦች በጥልቀት በመመርመር፣ ጠንካራ አመራርን የሚገልጹ ቁልፍ ሃሳቦችን የሚያስሱበት፤ እንዲሁም መሪ ለመሆን የሚያስፈልጉንን መሠረታዊ ሃሳቦች የምናነሳበት እና የመሪነት ክህሎታችንን የምናሳድግበት ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።

"መሪነት እና የቡድን ግንባታ" ስልጠናውን በመውሰድ፣ የመሪነት ብቃትዎን በእጅጉ ያሳድጋሉ።

የመሪነት አቅምዎን ያሳድጉ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤47👍35🎉10🔥3
አልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በደሴ  ከሚያዚያ 30 - ግንቦት 02/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና

1ኛ ዙር የኃያል ሂደት ስልጠና(A-H) የሚሰጥበት ቦታ፦
- በአባይ ባንክ ህንጻ ፣
- በታይም ሆቴል እና
- በአልማ አዳራሽ 

2ኛ ዙር(I-Z) ከግንቦት 03 - ከግንቦት 05/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በአለም ገስት ሃውስ ፣   - በታይም ሆቴል እና
- በአልማ አዳራሽ

📍በነቀምት ከግንቦት 07 - ከግንቦት 09/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦

- HOTEELA SEENAA

📍በፍቼ ከግንቦት 07 - ከግንቦት 09/2018 ዓ.ም የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በግሩም ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤45👍19🎉5🤩4😁3😱1
ምቾትዎ እና ስኬትዎ በአንድ መተግበሪያ!📱

በዘመናዊው ዓለም ስኬት የሚለካው ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም እና ፈጣን ምላሽ በማግኘት ነው። ድርጅታችን ያበለጸገው CFS መተግበሪያ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን ይበልጥ ቀልጣፋ እና ስልታዊ ለማድረግ የተነደፈ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።

ለምን የCFS መተግበሪያን ይመርጣሉ?

✨ ቅጽበታዊ መፍትሄ፦ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ሆነው ለጥያቄዎችዎ ፈጣንና አስተማማኝ ምላሽ ያገኛሉ።

✨ ቀላል እና ዘመናዊ
፦ ውስብስብ አሰራሮችን በማስቀረት፣ ለማንኛውም ተጠቃሚ ምቹ በሆነ መልኩ ተሰርቷል።

✨ ውጤታማነት፦ ጊዜዎን በመቆጠብ በትልልቅ ግቦችዎ ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ ይረዳዎታል።

ታዲያ ይህንን መተግበሪያ ከድረ-ገጻችን በማውረድ የዲጂታል ምቾትን ይለማመዱ።

🌐 www.alphagenuine.com

Success and Convenience in One App! 📱


In today’s fast-paced world, managing your time and accessing solutions quickly is key to success. The CFS App is designed to make your daily activities more efficient and strategic.

Why Choose the CFS App?

✨ Real-Time Solutions: Get fast, reliable answers anytime, anywhere.
✨ User-Centric Design: A simple, modern interface for a smooth experience.
✨ Enhanced Productivity: Save time and focus on your biggest goals.

Experience digital convenience today.

🌐 www.alphagenuine.com
❤57👍15😢2🎉2
Real success begins with a focused mind, and this week is your opportunity to choose clarity over chaos, discipline over doubt, and vision over fear.

You don't need to have every detail of the journey figured out today; you just need the professional mindset and the courage to keep moving forward. Let’s build momentum together by turning intentional thoughts into impactful results, one step at a time.

Have a blessed and fruitful Monday! ✨
❤48👍43🤩10🎉8🔥7😁4😢3
በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ!

በደብረ ብርሃን፣ በደሴ እና በጊምቢ ከተሞች ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል። በዚህ መርሃ ግብር ላይ የጊምቢ ከተማ ከንቲባ አቶ ፈዬራ አቦማ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ በመገኘትና በማበረታታት፣ በመዝጊያውም ላይ ለሰልጣኞች እጅግ ጠቃሚና አነቃቂ መልዕክት በማስተላለፍ ለሂደቱ ስኬት ትልቅ አሻራ አኑረዋል።

ከንቲባው ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለሰው ሀብት ልማት፣ ለወጣቶች አቅም ግንባታ እና ለሀገር ዕድገት ያለውን ቁርጠኝነት በንግግራቸው ያረጋገጡ ሲሆን፣ ድርጅታችን ለኢላማው ሂደት ለሰጠው ትኩረትና ድጋፍም ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤60👍37🔥5😱1🎉1🤩1