የአመለካከት ግንባታ እና የተቋማዊ ስኬት ትስስር - የባለሙያዎች የፓናል ውይይት!
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ የድርጅቱ ዋና ዋና አሰልጣኞች ተሳታፊ ሆነዋል።
ውይይቱ በዋናነት በግል ስብዕና ግንባታ (Personal Development) ስትራቴጂካዊ ፋይዳ ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ብሬክስሩ ባለፉት ስድስት ዓመታት በሰው ተኮር ልማት ላይ የሰራቸው ስራዎች ለድርጅቱ ስኬት መሠረት መሆናቸው ተመላክቷል። አሰልጣኞቹ በሰጡት ማብራሪያ የግል ስብዕና ለግለሰብ ስኬት ብቻ ሳይሆን ለሀገር ዕድገት ያለውን ፋይዳ በዝርዝር ዳስሰዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube

❤34🤩8👍4😢1
የስኬት ጉዞ እና የእውቅና መርሃ-ግብር
ድርጅታችን የተመሰረተበትን 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ በግል ስብዕና ግንባታ ስልጠናዎቻችን ላይ በንቃት በመሳተፍ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሰልጣኞች ልዩ የክብር እውቅና ሰጥቷል። እነዚህ ሰልጣኞች በስልጠናው ያገኙትን እውቀት በተግባር በመተርጎም በራሳቸውና በአካባቢያቸው ላይ ያመጡት አዎንታዊ ለውጥ ለሌሎች አርአያ የሚሆን ሲሆን፣ ይህ የእውቅና መርሃ-ግብርም የጽናታቸውና የትጋታቸው ውጤት ነው።

❤37🎉7🔥6🤩3😱1
ለላቀ ውጤታማነት የተሰጠ ዕውቅና!
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል መርሃ-ግብር ላይ፣ የአይቢቢ (IBB) ደረጃ ላይ ለደረሰችው ለጽናት አበበ ልዩ ስጦታ እና ዕውቅና ተበርክቶላታል።
ለተመዘገበው ስኬት እንኳን ደስ አለሽ እያልን፣ በቀጣይም ይበልጥ ለላቀ ከፍታ እንድትበቂ እንመኛለን።

❤48🎉14👍6😢2😁1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በስኬት ተጠናቀቀ!
የተቋማችንን ስድስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በማስመልከት የተዘጋጀው ታላቅ መርሃ ግብር ተጠናቋል። በበዓሉ ላይ የድርጅቱ የ6 ዓመታት አፈፃፀም የተገመገመበት፣ የወደፊት ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች የተጠቆሙበት እና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አባላት ዕውቅና የተሰጠበት ልዩ ቀን ነበር።
ይህ በዓል በላቀ ተቋማዊ አንድነት እና በጠንካራ ቁርጠኝነት ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ እንድንሸጋገር አዲስ አቅም ፈጥሮልናል። አብራችሁን ለነበራችሁ አጋሮቻችን በሙሉ ያለንን አክብሮት እንገልጻለን።

❤120🤩11🎉10👍9🔥4😱4😢4😁3