የ6 ዓመታት የስኬት፣ የጽናት እና የለውጥ ጉዞ!
እንኳን ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 6ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ዛሬ ለድርጅታችን ታላቅ እና ታሪካዊ ቀን ነው።
A Journey of Success, Resilience, and Transformation!
Congratulations to everyone on the 6th anniversary of Breakthrough Trading S.C.! Today marks a grand and historic milestone for our company.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube

❤59🎉26🔥7😱4🤩4👍2😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤71🔥15🎉13🤩13👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤71🤩33👍9🎉6😱4😁1
የ6ኛ ዓመት የምስረታ በዓላችን በደመቀ ሁኔታ ተጀምሯል!
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ስድስተኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል በዛሬው ዕለት በታላቅ ድምቀት መከበር ጀምሯል። ፕሮግራሙን በይፋ የከፈቱት የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ ሲሆኑ፣ ባደረጉት የመግቢያ ንግግርም ለመላው የድርጅቱ ቤተሰቦች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመቀጠልም የብሬክስሩ ትሬዲንግን የ6 ዓመታት የስኬት ጉዞ፣ ያስመዘገባቸውን አበይት ድሎች እና ያለፈባቸውን ዋና ዋና ምዕራፎች የሚዳስስ ሰፊ ስታቲስቲካዊ ሪፖርት አቅርበዋል።
Our 6th Anniversary Celebration Has Officially Begun!
The 6th anniversary celebration of Breakthrough Trading S.C. kicked off today with great pageantry. The program was officially opened by our CEO, Honorable Dr. Milkiyas Ayele, who delivered an inspiring speech and extended his warmest congratulations to the entire company family.
Following the opening remarks, the CEO presented a comprehensive statistical report highlighting Breakthrough Trading’s six-year journey of success. The report showcased the company’s major achievements, key milestones, and the significant accomplishments recorded along the way.

❤58🎉18😱4🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤47🔥17👍11😱3🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤38🎉10🤩7
እምነት እና ስነ-ምግባር፡ ለተቋማዊ ስኬትና ለሀገር ብልጽግና መሠረት
የድርጅታችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኢሳያስ ቡልቶ እንኳን ለ6ተኛ ዓመት ታላቅ ክብረ በዓል አደረሳችሁ በማለት ባደረጉት ንግግር፤ ለማንኛውም ስኬታማ ተቋም "እምነት" እና "ስነ-ምግባር" መሠረታዊ ምሰሶዎች መሆናቸውን ገልጸዋል። ስነ-ምግባር ማለት ቃላት ብቻ ሳይሆኑ ብሄራዊ ህጎችን፣ ባህላዊ እሴቶችን እና ለሰው ልጅ ያለንን ክብር በመርህ ደረጃ ማክበር መሆኑን አስገንዝበዋል።
የድርጅቱን የአይቢኦ (IBO) ፖሊሲዎች ማክበር አስፈላጊነትን በመጥቀስ፤ ድርጅታችን በግል ስብዕና ግንባታ፣ ነገን በእውቀት በሚረከበው "ፍቅር አስኳላ" እና በዘመናዊው የትራንስፖርት ዘርፍ "ጂ-ካብ" (G-CAB) በኩል እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ለሀገር እድገት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን አብራርተዋል።
ተቋማችን ከጊዜያዊ እቅዶች ይልቅ ሳይንሳዊና ዓለም አቀፋዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አሰራሮችን በመከተል የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ለመደገፍ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው፤ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት፣ ለከፍተኛ አመራሮች፣ ለማኔጅመንቱና ለአጋር አይቢኦዎች (IBOs) ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል።
በመጨረሻም "የሀገራችን የኢትዮጵያ ብልጽግና እውን ይሆናል፤ እኛም የበኩላችንን እናበረክታለን!" በማለት ንግግራቸውን አብቅተዋል። 🇪🇹

❤40🎉11👍5🔥4😱2🤩1