💡ይህንን ያውቃሉ?
የብሬክስሩ የገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4.2 የቅሬታ አቀራረብ መመሪያዎች የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።
🌟 4.2.9 ለበላይ የብሬክስሩ ስራ አመራር የውሳኔ ማስታወቂያው ከደረሰው በኋላ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ በቅሬታው ላይ በተሰጠው ውሳኔ ላይ ከተጨማሪ ማስረጃዎች ጋር ይግባኝ ማቅረብ ይችላል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ ውስጥ ይግባኝ ካልቀረበ በውሳኔው እንደተስማማ ይቆጠራል፡፡
🌟 4.2.10 የይግባኝ ማመልከቻውን እና ማስረጃውን ከተቀበለ በኋላ የብሬክስሩ የበላይ ስራ አመራር (ደረጃ ሐ) ቅሬታውን መገምገም ይጀምራል፡፡
🌟 4.2.11 በይግባኙ ላይ የሚሰጠው የብሬክስሩ ውሳኔ የመጨረሻ ውሳኔ ሲሆን በገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች መከበር አለበት፡፡ ሌላ የሚታይበት እድል ፈጽሞ የለም፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube

❤57👍11😱5
የትኬት ሽያጭ ተጠናቋል!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በመጪው ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከበረውን 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ሲያካሄድ የነበረው የትኬት ሽያጭ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን እንገልፃለን ።
ያሉን ትኬቶች ውስን በመሆናቸው ምክንያት በሽያጭ ሂደቱ ትኬት ማግኘት ላልቻላችሁ ይቅርታ እየጠየቅን፣ በቀጣይ በሚኖሩ ዝግጅቶች በስፋት የምናዳርስ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፦ በዕለቱ መግቢያ በር ላይ ምንም ዓይነት የትኬት ሽያጭ የማይከናወን መሆኑን እየገለጽን፣ ትኬት የገዛችሁ ብቻ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
ላሳያችሁት ከፍተኛ ፍላጎት እና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን!

❤56😢22🔥10👍8🎉4🤩4😁2
የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል!
የላቀ ስኬትን ለመጎናጸፍ የአስተሳሰብ ለውጥ ይጀምሩ!
አእምሮን በሳይንሳዊ መንገዶች በማዋቀር እና መሰረታዊ የስኬት መርሆዎችን በተግባር በመተግበር የህይወት ምዕራፍዎን ለመለወጥ የተዘጋጀው ልዩ የስልጠና ጥቅላችን አእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል ይባላል።
ይህ ጥቅል አዳዲስ ክህሎቶችን ለማዳበር፣ የአስተሳሰብ አድማስን ለማስፋት እና ማንኛውንም አይነት ለውጥ በአዎንታዊ መልኩ ለመቀበል የሚያስችል ስነ-ልቦናዊ ብቃት የሚገነቡበት ሲሆን፤ ወደ ስኬታማ እና ወደ ተሟላ ህይወት ለሚያደርጉት ጉዞ እንደ መነሻ የሚያገለግል ቀዳሚ ምርጫ ነው።
ዛሬውኑ ስልጠናውን በመውሰድ አቅምዎን ያሳድጉ፤ አእምሮዎን በማነጽም የነገ ስኬትዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ!

❤37👍24🔥9🤩7😁2
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።
Thank you for following our official Social Media pages.

❤41😱5🎉4🔥3😢2
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በጊምቢ እና በነቀምት ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
YEROO DHIYOOTTI!
Qarqaba Leenjii Alfaa!
GIMBII FI NAQAMTEETTI YEROO DHIYOOTTI NU EEGAA!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Gimbi and Nekemte cities.

❤67👍10🎉7🔥4🤩4😱3
የልምድ ግንባታ ስልጠና ጥቅል፡ ለዘላቂ ለውጥ እና ስኬት!
በይፋ ሥራ ላይ የዋለው የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል ግለሰቦች ራዕያቸውን ወደ ተግባር እንዲቀይሩ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን፤ እንደ የግብ ግንዛቤ፣ ለውጥን የሚያፋጥኑ ልምዶችን መቅረፅ፣ የጽሞና ጊዜ አጠቃቀም እና ወሳኝ የለውጥ ክህሎቶችን ማዳበር ያሉ ጥልቅ ትምህርቶችን በውስጡ አካቷል።
ይህ ስልጠና ራስን ከማብቃት ባለፈ ወደ ላቀ የሙያና የግል ስኬት ለመሸጋገር የሚያስችል ስልታዊ መሣሪያ በመሆኑ፣ ወደፊት ለመራመድ እና ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ለሚፈልጉ ሁሉ ተመራጭ የዕድገት አጋር ነው።
ዛሬውኑ የለውጥ ጉዞዎን ይጀምሩ!

❤57👍14🔥5🎉4😱1
የ6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ልዩ ማሳሰቢያ
ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እንኳን አደረሳችሁ እያልን፣ ለዚህ ታላቅ በዓል የመግቢያ ትኬት የቆረጣችሁ ክቡራን እንግዶቻችን በዕለቱ የመግቢያ ሂደቱ በQR ኮድ እና በትኬት ቁጥር ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ትኬታችሁን እንዲሁም ህጋዊ መታወቂያችሁን በአግባቡ ይዛችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን፤ ፕሮግራሙን በተያዘለት ሰዓት በትክክል ለመጀመር እንዲቻል ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ክፍት ስለሚሆኑ ሁሉም እንግዳ እስከ ቀኑ 7:30 ድረስ ቦታውን በመያዝ በዚህ ታሪካዊ ዕለት ከእኛ ጋር የማይረሳ ቆይታ እንዲያደርግ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ

❤117🎉17🤩15👍12🔥8😁1
የ6 ዓመታት የስኬት፣ የጽናት እና የለውጥ ጉዞ!
እንኳን ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 6ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ዛሬ ለድርጅታችን ታላቅ እና ታሪካዊ ቀን ነው።
A Journey of Success, Resilience, and Transformation!
Congratulations to everyone on the 6th anniversary of Breakthrough Trading S.C.! Today marks a grand and historic milestone for our company.

❤59🎉26🔥7😱4🤩4👍2😁1