Breakthrough Trading S.C ®
52.3K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📈 እውነተኛ ስኬት

እውነተኛ እና ዘላቂ ስኬት የሚገኘው ከውስጥ በሚጀመር ጉዞ ነው። በውጫዊ ሁኔታዎች ወይም በሌሎች ሰዎች ላይ ከመታመን ይልቅ በራሳችን ባህሪ፣ አመለካከት እና እሴት ላይ በመስራት ዓለማችንን መለወጥ እንችላለን። እራሳችንን ለመለወጥ ስንመርጥ በዙሪያችን ያሉት ነገሮች ሁሉ መለወጥ ይጀምራሉ።


📈 True Success

True and lasting success is found through a journey that begins within. Instead of relying on external circumstances or other people, we can transform our world by working on our own character, attitude, and values. When we choose to change ourselves, everything around us begins to change as well.

መጽሃፍ፡ 7 የውጤታማ ሰዎች ልምዶች (The 7 Habits of Highly Effective People)

ደራሲ፦ ስቲፈን ኮቪ (Stephen Covey)


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤64👍15🔥9🤩5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟 6 ዓመታትን በስኬት! 🌟

ብሬክሩ ትሬዲንግ አማ 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (Inter Luxury Hotel) ታላቅና ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የዚህ ታሪካዊ በዓል ተሳታፊ ለመሆን የትኬት ሽያጭ በቴሌብር (telebirr) አማካኝነት ብቻ እየተከናወነ እንደሚገኝ በአክብሮት እንገልጻለን። ትኬትዎን ሲገዙ ከላይ የተጠቀሰውን የክፍያ ቅደም ተከተል እንዲከተሉ እያሳሰብን፣ የቀሩት ትኬቶች እጅግ ውስን በመሆናቸው ቀድመው በመግዛት የዚህ ልዩ ዕለት ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤53🎉11👍10😱4🤩4🔥1
በቅርብ ቀን!

አልፋ ጥቅል ስልጠና


በመቐለ፣ በአድዋ፣ እና በፍቼ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!


Coming Soon!

Alpha Training Package


Stay tuned in Mekelle, Adwa and Fiche cities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤38🎉9🔥4👍3
ምቾትዎ እና ስኬትዎ በአንድ መተግበሪያ!📱

በዘመናዊው ዓለም ስኬት የሚለካው ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም እና ፈጣን ምላሽ በማግኘት ነው። ድርጅታችን ያበለጸገው CFS መተግበሪያ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን ይበልጥ ቀልጣፋ እና ስልታዊ ለማድረግ የተነደፈ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።

ለምን የCFS መተግበሪያን ይመርጣሉ?

✨ ቅጽበታዊ መፍትሄ፦ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ሆነው ለጥያቄዎችዎ ፈጣንና አስተማማኝ ምላሽ ያገኛሉ።

✨ ቀላል እና ዘመናዊ
፦ ውስብስብ አሰራሮችን በማስቀረት፣ ለማንኛውም ተጠቃሚ ምቹ በሆነ መልኩ ተሰርቷል።

✨ ውጤታማነት፦ ጊዜዎን በመቆጠብ በትልልቅ ግቦችዎ ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ ይረዳዎታል።

ታዲያ ይህንን መተግበሪያ ከድረ-ገጻችን በማውረድ የዲጂታል ምቾትን ይለማመዱ።

🌐 www.alphagenuine.com

Success and Convenience in One App! 📱


In today’s fast-paced world, managing your time and accessing solutions quickly is key to success. The CFS App is designed to make your daily activities more efficient and strategic.

Why Choose the CFS App?

✨ Real-Time Solutions: Get fast, reliable answers anytime, anywhere.
✨ User-Centric Design: A simple, modern interface for a smooth experience.
✨ Enhanced Productivity: Save time and focus on your biggest goals.

Experience digital convenience today.

🌐 www.alphagenuine.com
❤42👍13😱3🎉3😢2🤩1
የጎልድ የመግቢያ ትኬት ሽያጭ ተጠናቋል!

ድርጅታችን በመጪው ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ደማቅ የ 6ተኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እንደሚያከብር ይታወቃል።

ለዚሁ ታላቅ በዓል ተዘጋጅተው ከነበሩት መግቢያዎች የቪአይፒ (VIP) ትኬቶች ቀደም ብለው መጠናቀቃቸው የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን ላይ የጎልድ (Gold) ትኬቶችም ሙሉ በሙሉ ማለቃቸውን በትህትና እየገለጽን፤ የመደበኛ ትኬቶች ውስን ስለቀሩን ከወዲሁ በቴሌ ብር በመግዛት ይህንን ታላቅ ቀን ይታደሙ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤44😢9🔥6🤩4👍3😱2🎉1
አልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በአድዋ ከሚያዝያ 16/2018 - ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት የልምድ ግንባታ ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በሰቲት ሑመራ ሆቴል

📍በመቀሌ ከሚያዝያ 15/2018 - ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም የመሪነት እና የቡድን ግንባታ ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በኤች ዜድ ኢንተርናሽናል ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤37👍33🤩7🎉3😱1
እውነተኛ ሙያዊ ከፍታ የሚገነባው በአጋጣሚ ሳይሆን፣ በየሳምንቱ መጀመሪያ በምናሳየው ጽናት እና ትኩረታችንን ለነገው ግብ መሠረት በሚሆኑ ተግባራት ላይ በማዋል ነው።

ዛሬ ስንጀምር ከሁኔታዎች ተገዢነት ወጥተን፣ ለህልሞቻችንና ለዕቅዶቻችን በባለቤትነት ስሜት በመቆም የራሳችንን ስኬት የምንመራበት ፍሬያማና ብሩህ ሳምንት ይሁንልን!
👍64❤35🔥17🎉11🤩8
ስልጠናው ተጠናቋል!

በመቂ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የሃያል ሂደት ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች መሰረታዊ የህይወት ጥያቄዎቻቸውን እንዲመረምሩ፣ ወደ ውስጣዊ ማንነታቸው እንዲመለከቱ እና የህይወት ህልሞቻቸውንና ግቦቻቸውን በግልጽ እንዲለዩ በማስቻል ረገድ የላቀ ሚና ተጫውቷል። ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤64🎉11🔥7👍6😱4
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4.2 የቅሬታ አቀራረብ መመሪያዎች የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟 4.2.9 ለበላይ የብሬክስሩ ስራ አመራር የውሳኔ ማስታወቂያው ከደረሰው በኋላ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ በቅሬታው ላይ በተሰጠው ውሳኔ ላይ ከተጨማሪ ማስረጃዎች ጋር ይግባኝ ማቅረብ ይችላል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ ውስጥ ይግባኝ ካልቀረበ በውሳኔው እንደተስማማ ይቆጠራል፡፡

🌟 4.2.10 የይግባኝ ማመልከቻውን እና ማስረጃውን ከተቀበለ በኋላ የብሬክስሩ የበላይ ስራ አመራር (ደረጃ ሐ) ቅሬታውን መገምገም ይጀምራል፡፡

🌟 4.2.11 በይግባኙ ላይ የሚሰጠው የብሬክስሩ ውሳኔ የመጨረሻ ውሳኔ ሲሆን በገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች መከበር አለበት፡፡ ሌላ የሚታይበት እድል ፈጽሞ የለም፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤57👍11😱5
የትኬት ሽያጭ ተጠናቋል!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በመጪው ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከበረውን 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ሲያካሄድ የነበረው የትኬት ሽያጭ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን እንገልፃለን ።

ያሉን ትኬቶች ውስን በመሆናቸው ምክንያት በሽያጭ ሂደቱ ትኬት ማግኘት ላልቻላችሁ ይቅርታ እየጠየቅን፣ በቀጣይ በሚኖሩ ዝግጅቶች በስፋት የምናዳርስ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፦ በዕለቱ መግቢያ በር ላይ ምንም ዓይነት የትኬት ሽያጭ የማይከናወን መሆኑን እየገለጽን፣ ትኬት የገዛችሁ ብቻ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

ላሳያችሁት ከፍተኛ ፍላጎት እና ድጋፍ  ከልብ እናመሰግናለን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤56😢22🔥10👍8🎉4🤩4😁2
የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል!

የላቀ ስኬትን ለመጎናጸፍ የአስተሳሰብ ለውጥ ይጀምሩ!


አእምሮን በሳይንሳዊ መንገዶች በማዋቀር እና መሰረታዊ የስኬት መርሆዎችን በተግባር በመተግበር የህይወት ምዕራፍዎን ለመለወጥ የተዘጋጀው ልዩ የስልጠና ጥቅላችን አእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል ይባላል።

ይህ ጥቅል አዳዲስ ክህሎቶችን ለማዳበር፣ የአስተሳሰብ አድማስን ለማስፋት እና ማንኛውንም አይነት ለውጥ በአዎንታዊ መልኩ ለመቀበል የሚያስችል ስነ-ልቦናዊ ብቃት የሚገነቡበት ሲሆን፤ ወደ ስኬታማ እና ወደ ተሟላ ህይወት ለሚያደርጉት ጉዞ እንደ መነሻ የሚያገለግል ቀዳሚ ምርጫ ነው።

ዛሬውኑ ስልጠናውን በመውሰድ አቅምዎን ያሳድጉ፤ አእምሮዎን በማነጽም የነገ ስኬትዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤37👍24🔥9🤩7😁2
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።

Thank you for following our official Social Media pages.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤41😱5🎉4🔥3😢2
በቅርብ ቀን!

አልፋ ጥቅል ስልጠና


በጊምቢ እና በነቀምት ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!


YEROO DHIYOOTTI!


Qarqaba Leenjii Alfaa!


GIMBII FI NAQAMTEETTI YEROO DHIYOOTTI NU EEGAA!


Coming Soon!

Alpha Training Package


Stay tuned in Gimbi and Nekemte cities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤67👍10🎉7🔥4🤩4😱3
Happy Monday!

Set one clear intention today, and let it guide you all week long. small steps create big change and today is the perfect day to begin.
❤99🤩21🎉19🔥17👍15😱3
የልምድ ግንባታ ስልጠና ጥቅል፡ ለዘላቂ ለውጥ እና ስኬት!

በይፋ ሥራ ላይ የዋለው የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል ግለሰቦች ራዕያቸውን ወደ ተግባር እንዲቀይሩ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን፤ እንደ የግብ ግንዛቤ፣ ለውጥን የሚያፋጥኑ ልምዶችን መቅረፅ፣ የጽሞና ጊዜ አጠቃቀም እና ወሳኝ የለውጥ ክህሎቶችን ማዳበር ያሉ ጥልቅ ትምህርቶችን በውስጡ አካቷል።

ይህ ስልጠና ራስን ከማብቃት ባለፈ ወደ ላቀ የሙያና የግል ስኬት ለመሸጋገር የሚያስችል ስልታዊ መሣሪያ በመሆኑ፣ ወደፊት ለመራመድ እና ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ለሚፈልጉ ሁሉ ተመራጭ የዕድገት አጋር ነው።

ዛሬውኑ የለውጥ ጉዞዎን ይጀምሩ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤57👍14🔥5🎉4😱1
የ6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ልዩ ማሳሰቢያ

ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እንኳን አደረሳችሁ እያልን፣ ለዚህ ታላቅ በዓል የመግቢያ ትኬት የቆረጣችሁ ክቡራን እንግዶቻችን በዕለቱ የመግቢያ ሂደቱ በQR ኮድ እና በትኬት ቁጥር ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ትኬታችሁን እንዲሁም  ህጋዊ መታወቂያችሁን በአግባቡ ይዛችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን፤ ፕሮግራሙን በተያዘለት ሰዓት በትክክል ለመጀመር እንዲቻል ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ክፍት ስለሚሆኑ ሁሉም እንግዳ እስከ ቀኑ 7:30 ድረስ ቦታውን በመያዝ በዚህ ታሪካዊ ዕለት ከእኛ ጋር የማይረሳ ቆይታ እንዲያደርግ በአክብሮት እንጋብዛለን።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤117🎉17🤩15👍12🔥8😁1
❤59🎉5🤩2😁1😱1