Breakthrough Trading S.C ®
52.3K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
✨እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! ✨

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የበረከት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን በማስተላለፍ፤ ከቤተሰብዎና ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር አስደሳች ጊዜ እንዲያሳልፉ ይመኛል።

መልካም በዓል!
❤131👍22🤩14🎉12😁10🔥9
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. በዛሬው የበዓል ቀን ልዩ የምስራች ይዞ ብቅ ብሏል።

ከጥቂት ቆይታ በኋላ ይፋ የምናደርግ ይሆናል።

እስከዚያው በጉጉት ይጠብቁን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
🎉105❤77🤩36👍28😱26🔥11😢5
New Week, New Opportunities!

Monday is the perfect time to align our daily efforts with our biggest ambitions. At Breakthrough Trading S.C., we believe that consistent, strategic action today builds the success of tomorrow. Let’s embrace the week with focus, integrity, and a drive for excellence.

Wishing you a productive and rewarding week ahead!
❤93👍23🤩9🔥8🎉4😢1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከሚያዚያ- ግንቦት/2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎Alpha Training Package for April to May 2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤58🎉9👍7😱5🤩5
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4.2 የቅሬታ አቀራረብ መመሪያዎች የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟 4.2.5 ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት በብሬክስሩ የደንበኞች አገልግሎት፣ በቅርንጫፎች፣ ቅሬታቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ይህን ካደረገ በኋላ በብሬክስሩ የተመዘገበውን አድርሻ ለውጥ ሲያደርግ የመገኛ አድራሻውን ለብሬክስሩ ማሳወቅ፣ ከብሬክስሩ ጋር ያለውን ግንኙነት መቀጠል፣ ጥያቄዎችን/ ምርመራዎች መቀበል እና ተጨማሪ ደጋፊ ሰነዶች ካስፈለጉ ማቅረብ አለበት፡፡

🌟 4.2.6 ከገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለብሬክስሩ ቅሬታ ከቀረበ በኋላ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ምርመራ ይጀመራል፡፡ በሂደቱ ወቅት ቅሬታ አቅራቢው እና ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ከብሬክስሩ ጋር በቅርበት መስራት አለባቸው፡፡ ብሬክስሩ ባለ ጉዳዩን ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ኮሚሽን ለጊዜው አግዶ የማቆየት መብት አለው፡፡

🌟 4.2.7 በምርመራው ወቅት ብሬክስሩ ማስረጃዎችን ለመሰብሰብ አስፈላጊ እርምጃዎችን ይወስዳል፡፡

🌟 4.2.8 ብሬክስሩ ቅሬታውን በራሱ መመሪያ መሰረት ምርመራ በማድረግ ማስረጃ በመሰብሰብ የግልግል ስራውን የሚወጣ ሲሆን ሁለቱንም ቅሬታ አቅራቢውን እና ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ይህንኑ ያሳውቃል፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️+251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤40👍12🎉7🔥5😱5🤩5
የአልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በመቂ ከሚያዝያ 09- ሚያዝያ 11/2018 ዓ.ም (April 17-19/2026) የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
   
  - GALMA JAHAN JIILLEE HOTEELA SS.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤62🔥6👍5😢5🤩4🎉1
እንኳን ለድርጅታችን 6ተኛ ዓመት ክብረ በዓል በሠላም አደረሣችሁ!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የብዙዎችን ሕይወት በመለወጥ ለደረሰበት ስኬት ባለድርሻ አካላትን እና አጋሮቻችንን እያመሰገነ፤ የ6ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢንተር ላግዤሪ ሆቴል በድምቀት ያከብራል። ይህ ታሪካዊ ዕለት ያለፉ ስኬቶቻችንን የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን፣ የቀጣዩን የላቀ ብልጽግና ምዕራፍ የምናበስርበት ልዩ አጋጣሚ ነው።

ይህንን ታላቅ ፕሮግራም ይበልጥ ልዩ እና የማይረሳ ለማድረግ የተለያዩ የትኬት አማራጮችን አቅርበናል።

ቪ አይ ፒ (VIP) — 4,000 ብር፦ ፈጣን መስተንግዶን፣ የፊት ረድፍ ሪዘርቭድ መቀመጫን እና በዝነኛው "360 ተዘዋዋሪ ሬስቶራንት" የሚቀርብ ልዩ እራትን ያካትታል። በተጨማሪም ከከፍተኛ አመራሮች ጋር ኔትዎርክ የማድረግና የንግድ ትስስር የመፍጠር ሰፊ ዕድል ይሰጥዎታል።

ጎልድ (Gold) — 3,500 ብር፦ ከቪ አይ ፒ ቀጥሎ ባለው ረድፍ ተመራጭ መቀመጫንና በ"ዋርካ ሬስቶራንት" የሚቀርብ ድንቅ የእራት ግብዣን ይይዛል። እንዲሁም ከከፍተኛ አመራሮችና እንግዶች ጋር የፕሮፌሽናል ፎቶ የመነሳት ልዩ ዕድል ያገኛሉ።

መደበኛ (Standard) — 1,500 ብር፦ ሙሉውን የክብረ በዓል መርሃ ግብር መታደም የሚችሉበት ሲሆን፤ በኢንተር ላግዤሪ ሆቴል በሚካሄደው በዚህ ታሪካዊ ት ዕለት ስኬታችንን በድምቀት እንዲያከብሩ ዕድል ይፈጥርልዎታል።

ማሳሰቢያ፡ ያለን የትኬት ብዛት ውስን በመሆኑ፣ በቴሌብር (telebirr) አማካኝነት ቀድመው በመቁረጥ ቦታዎን እንዲያረጋግጡ እናሳስባለን።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ
የስኬትዎ አጋር!
👍129❤109🎉36🔥26🤩17😢10😁9😱6
የ ቪአይፒ ትኬት ሽያጭ ተጠናቋል!

እንደሚታወቀው ድርጅታችን የ6ተኛ ዓመት ክብረ በዓሉን በማስመልከት ትኬት ሽያጭ መጀመሩ ይታወሳል።

ይሁንና የ ቪአይፒ ትኬት ሽያጭ መጠናቀቁን እየገለጽን ቀሪዎቹን መደበኛ እንዲሁም ጎልድ ትኬቶች ሽያጭ ሳይጠናቀቅ ከወዲሁ በመግዛት ይህንን ታላቅ ቀን ይታደሙ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤74😱18👍12😢9🔥8🎉4😁3🤩2
📈 እውነተኛ ስኬት

እውነተኛ እና ዘላቂ ስኬት የሚገኘው ከውስጥ በሚጀመር ጉዞ ነው። በውጫዊ ሁኔታዎች ወይም በሌሎች ሰዎች ላይ ከመታመን ይልቅ በራሳችን ባህሪ፣ አመለካከት እና እሴት ላይ በመስራት ዓለማችንን መለወጥ እንችላለን። እራሳችንን ለመለወጥ ስንመርጥ በዙሪያችን ያሉት ነገሮች ሁሉ መለወጥ ይጀምራሉ።


📈 True Success

True and lasting success is found through a journey that begins within. Instead of relying on external circumstances or other people, we can transform our world by working on our own character, attitude, and values. When we choose to change ourselves, everything around us begins to change as well.

መጽሃፍ፡ 7 የውጤታማ ሰዎች ልምዶች (The 7 Habits of Highly Effective People)

ደራሲ፦ ስቲፈን ኮቪ (Stephen Covey)


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤64👍15🔥9🤩5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟 6 ዓመታትን በስኬት! 🌟

ብሬክሩ ትሬዲንግ አማ 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (Inter Luxury Hotel) ታላቅና ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የዚህ ታሪካዊ በዓል ተሳታፊ ለመሆን የትኬት ሽያጭ በቴሌብር (telebirr) አማካኝነት ብቻ እየተከናወነ እንደሚገኝ በአክብሮት እንገልጻለን። ትኬትዎን ሲገዙ ከላይ የተጠቀሰውን የክፍያ ቅደም ተከተል እንዲከተሉ እያሳሰብን፣ የቀሩት ትኬቶች እጅግ ውስን በመሆናቸው ቀድመው በመግዛት የዚህ ልዩ ዕለት ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤53🎉11👍10😱4🤩4🔥1
በቅርብ ቀን!

አልፋ ጥቅል ስልጠና


በመቐለ፣ በአድዋ፣ እና በፍቼ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!


Coming Soon!

Alpha Training Package


Stay tuned in Mekelle, Adwa and Fiche cities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤38🎉9🔥4👍3
ምቾትዎ እና ስኬትዎ በአንድ መተግበሪያ!📱

በዘመናዊው ዓለም ስኬት የሚለካው ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም እና ፈጣን ምላሽ በማግኘት ነው። ድርጅታችን ያበለጸገው CFS መተግበሪያ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን ይበልጥ ቀልጣፋ እና ስልታዊ ለማድረግ የተነደፈ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።

ለምን የCFS መተግበሪያን ይመርጣሉ?

✨ ቅጽበታዊ መፍትሄ፦ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ሆነው ለጥያቄዎችዎ ፈጣንና አስተማማኝ ምላሽ ያገኛሉ።

✨ ቀላል እና ዘመናዊ
፦ ውስብስብ አሰራሮችን በማስቀረት፣ ለማንኛውም ተጠቃሚ ምቹ በሆነ መልኩ ተሰርቷል።

✨ ውጤታማነት፦ ጊዜዎን በመቆጠብ በትልልቅ ግቦችዎ ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ ይረዳዎታል።

ታዲያ ይህንን መተግበሪያ ከድረ-ገጻችን በማውረድ የዲጂታል ምቾትን ይለማመዱ።

🌐 www.alphagenuine.com

Success and Convenience in One App! 📱


In today’s fast-paced world, managing your time and accessing solutions quickly is key to success. The CFS App is designed to make your daily activities more efficient and strategic.

Why Choose the CFS App?

✨ Real-Time Solutions: Get fast, reliable answers anytime, anywhere.
✨ User-Centric Design: A simple, modern interface for a smooth experience.
✨ Enhanced Productivity: Save time and focus on your biggest goals.

Experience digital convenience today.

🌐 www.alphagenuine.com
❤42👍13😱3🎉3😢2🤩1
የጎልድ የመግቢያ ትኬት ሽያጭ ተጠናቋል!

ድርጅታችን በመጪው ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ደማቅ የ 6ተኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እንደሚያከብር ይታወቃል።

ለዚሁ ታላቅ በዓል ተዘጋጅተው ከነበሩት መግቢያዎች የቪአይፒ (VIP) ትኬቶች ቀደም ብለው መጠናቀቃቸው የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን ላይ የጎልድ (Gold) ትኬቶችም ሙሉ በሙሉ ማለቃቸውን በትህትና እየገለጽን፤ የመደበኛ ትኬቶች ውስን ስለቀሩን ከወዲሁ በቴሌ ብር በመግዛት ይህንን ታላቅ ቀን ይታደሙ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤44😢9🔥6🤩4👍3😱2🎉1
አልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በአድዋ ከሚያዝያ 16/2018 - ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት የልምድ ግንባታ ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በሰቲት ሑመራ ሆቴል

📍በመቀሌ ከሚያዝያ 15/2018 - ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም የመሪነት እና የቡድን ግንባታ ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በኤች ዜድ ኢንተርናሽናል ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤37👍33🤩7🎉3😱1
እውነተኛ ሙያዊ ከፍታ የሚገነባው በአጋጣሚ ሳይሆን፣ በየሳምንቱ መጀመሪያ በምናሳየው ጽናት እና ትኩረታችንን ለነገው ግብ መሠረት በሚሆኑ ተግባራት ላይ በማዋል ነው።

ዛሬ ስንጀምር ከሁኔታዎች ተገዢነት ወጥተን፣ ለህልሞቻችንና ለዕቅዶቻችን በባለቤትነት ስሜት በመቆም የራሳችንን ስኬት የምንመራበት ፍሬያማና ብሩህ ሳምንት ይሁንልን!
👍64❤35🔥17🎉11🤩8
ስልጠናው ተጠናቋል!

በመቂ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የሃያል ሂደት ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች መሰረታዊ የህይወት ጥያቄዎቻቸውን እንዲመረምሩ፣ ወደ ውስጣዊ ማንነታቸው እንዲመለከቱ እና የህይወት ህልሞቻቸውንና ግቦቻቸውን በግልጽ እንዲለዩ በማስቻል ረገድ የላቀ ሚና ተጫውቷል። ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤64🎉11🔥7👍6😱4