የስራ ስኬት እና ዘላቂነት መሰረቱ ስነ-ምግባር ነው!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የንግድ እንቅስቃሴያችንን በፅኑ መሰረት ላይ ለመገንባት እና ሙያዊ ብቃታችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ የሚያግዝ ልዩ የ "Ethical Business" ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ መድረክ እያንዳንዱ የድርጅታችን ገጽታ ገንቢ በስራው ላይ ሊኖረው የሚገባውን ታማኝነት፣ ግልጽነት እና ሙያዊ ስነ-ምግባር የሚያዳብር በመሆኑ ለራሳችሁ ሙያዊ እድገት እና ለድርጅታችን የላቀ ውጤት ይህንን የዕውቀት እድል በመጠቀም በስልጠናው ላይ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ስልጠናው በመጪው አርብ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8:00 ሠዓት ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ገጽታ ገንቢ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ለሁለት ጊዜያት በአካል በመገኘት ስልጠናውን የመከታተል የተሳትፎ ግዴታ አለበት። ይህ ስልጠና የሙያ ብቃታችን መለኪያ በመሆኑ፣ ስልጠናውን ሳይወስዱ በሚቀሩ አባላት እና በቡድኖቻቸው ላይ ለሚነሱ ማንኛውም አይነት የዲሲፕሊን ግድፈቶች ድርጅቱ ጥብቅ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። ለስራችሁ ክብር እና ለቡድናችሁ ስኬት ተገቢውን ትኩረት በመስጠት በሰዓቱ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

❤43👍9🎉6🔥4😁2
የኢቲካል ሥልጠና ተራዝሟል!
ቀደም ሲል የ"Ethical Business" ሥልጠና በዚህ ሳምንት ዓርብ (መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም) እንደሚሰጥ ማሳወቃችን ይታወሳል። ነገር ግን ሥልጠናው የሚሰጥበት ቀን በመራዘሙ፤ በቅርቡ የተቀየረውን ቀን የምናሳውቅ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube

👍23❤19🔥2🎉2🤩2
ታላላቅ ስኬቶች የሚጀምሩት ከትናንሽ እርምጃዎች ነው!
በጄምስ ክሊር የተጻፈው "Atomic Habits" የተሰኘው መጽሐፍ፤ ትላልቅ ስኬቶች የሚመዘገቡት በአንድ ጀምበር ሳይሆን በየቀኑ በምናደርጋቸው ትናንሽና ወጥ የሆኑ የ1% ለውጦች መሆኑን ያስተምረናል። ይህም "ሰዎች ግባቸው ላይ የማይደርሱት ፍላጎት ስለሌላቸው ሳይሆን ግባቸው ላይ የሚያደርሳቸው ትክክለኛ ስርአት (System) ስለሌላቸው ነው" የሚለውን እውነታ ያጎላል።
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ (Breakthrough Trading S.C.) የምንሰጣቸው የብቃት ማጎልበቻ ስልጠናዎች የተገነቡት ልክ በዚህ መርህ ላይ ነው። ሰልጣኞቻችን በየቀኑ በሚተገብሯቸው ጥቃቅን ግን ኃይለኛ ልማዶች አማካኝነት ወደ ላቀ ሙያዊ ብቃትና ዘላቂ የህይወት ለውጥ እንዲሸጋገሩ ተግባራዊ ክህሎቶችን እናስታጥቃለን።
💡 የህይወትዎን እና የስራዎን ስርአት በማስተካከል ወደ ላቀ የስኬት ማማ ለመውጣት ዝግጁ ነዎት? 💡
እንግዲያውስ የዕድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ይጀምሩ!

❤59👍14🔥12🎉4🤩2
የቡድን ማማከር ስልጠና
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው መጋቢት 29 በሰንጋተራ፣ በቦሌ እንዲሁም በአዳማ ቅርንጫፎቻችን ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo እንዲሁም @Adamaepin ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!

❤23👍5😁1🤩1
📎አልፋ ጥቅል ስልጠና ሚያዚያ/2018ዓ.ም በአዳማ እና በመቀሌ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSC_mekelle እና @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for April/ 2026, which will be held at our Adama and Mekelle branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSC_mekelle and @Adamaepin.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

❤32🎉15👍8😢2🔥1
የስድስት ዓመታት የለውጥና የድል ጉዞ!
የሰዎችን ሕይወት ለመለወጥና የተሻለ ማንነትን ለመገንባት በጀመርነው የላቀ ጉዞ፣ ስድስት ስኬታማ ዓመታትን ለማጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩን።
እነዚህ ዓመታት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት በአዎንታዊ መንገድ የቀየርንባቸው፣ ተስፋን የዘራንባቸውና ስኬትን ያረጋገጥንባቸው ድንቅ አመታት ናቸው።
ይህንን ታላቅ የስኬት ጉዞ የምናከብርበት ልዩ የ6ኛ ዓመት ክብረ በዓል በቅርቡ ይካሄዳል።
ተዘጋጅተው ይጠብቁን!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
የሰዎችን ሕይወት ለመለወጥና የተሻለ ማንነትን ለመገንባት በጀመርነው የላቀ ጉዞ፣ ስድስት ስኬታማ ዓመታትን ለማጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩን።
እነዚህ ዓመታት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት በአዎንታዊ መንገድ የቀየርንባቸው፣ ተስፋን የዘራንባቸውና ስኬትን ያረጋገጥንባቸው ድንቅ አመታት ናቸው።
ይህንን ታላቅ የስኬት ጉዞ የምናከብርበት ልዩ የ6ኛ ዓመት ክብረ በዓል በቅርቡ ይካሄዳል።
ተዘጋጅተው ይጠብቁን!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤146🎉44🔥27🤩23😱10👍5
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከሚያዚያ- ግንቦት/2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for April to May 2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for April to May 2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤52👍18🔥6🎉2
💡ይህንን ያውቃሉ?
የብሬክስሩ የገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4.2 የቅሬታ አቀራረብ መመሪያዎች የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።
🌟 4.2.1 ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት መብታቸው ከተጣሰበት ቀን ጀምሮ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
🌟 4.2.2 አዳዲስ ሰልጣኞች ወይም ነባር ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለገዟቸው እቃዎች/ አገልግሎቶች ክፍያ ከፈፀሙበት ቀን ጀምሮ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገንዘብ ተመላሽ እንዲያደርግላቸው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ብሬክስሩ ለዚህ ጥያቄያቸው በገንዘብ ተመላሽ ፖሊሲው መስፈርቶች መሰረት ምላሽ ይሰጣል፡፡
🌟4.2.3 ብሬክስሩ የማቅረቢያ ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ቅሬታዎች ውድቅ የማድረግ መብት አለው፡፡
🌟 4.2.4 አግባብነት ያላቸው ሰነዶች መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ እና ማስረጃዎች ከቅሬታው ጋር አባሪ ተደርገው ሊቀርቡ ይችላሉ፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
የብሬክስሩ የገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4.2 የቅሬታ አቀራረብ መመሪያዎች የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።
🌟 4.2.1 ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት መብታቸው ከተጣሰበት ቀን ጀምሮ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
🌟 4.2.2 አዳዲስ ሰልጣኞች ወይም ነባር ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለገዟቸው እቃዎች/ አገልግሎቶች ክፍያ ከፈፀሙበት ቀን ጀምሮ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገንዘብ ተመላሽ እንዲያደርግላቸው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ብሬክስሩ ለዚህ ጥያቄያቸው በገንዘብ ተመላሽ ፖሊሲው መስፈርቶች መሰረት ምላሽ ይሰጣል፡፡
🌟4.2.3 ብሬክስሩ የማቅረቢያ ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ቅሬታዎች ውድቅ የማድረግ መብት አለው፡፡
🌟 4.2.4 አግባብነት ያላቸው ሰነዶች መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ እና ማስረጃዎች ከቅሬታው ጋር አባሪ ተደርገው ሊቀርቡ ይችላሉ፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤50🎉13👍12😢2🤩1
የስኬት ጉዞው በውጤት ተጠናቋል!
በአራቱ ከተሞች ማለትም በወልቂጤ፣ በሀዋሣ፣ በአሰላ እና በገብረ ጉራቻ ለተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአልፋ ጥቅል ስልጠና በታላቅ ድምቀት ተጠናቋል።
ድርጅታችን ብቁ እና ስኬታማ ዜጎችን ለማፍራት በሚያደርገው ተከታታይ ጥረት፣ ሰልጣኞቻችንን ለላቀ ስኬት የሚያበቃ ጠንካራ ስብዕና እና ክህሎትን በማስጨበጥ በስኬት ተፈጽሟል። ከሰልጣኞች የተገኘው እጅግ አበረታች ግብረ-መልስ የስልጠናውን አስፈላጊነት ዳግም ያረጋገጠ ሲሆን፣ ተሳታፊዎች በራሳቸው ላይ ያላቸውን እምነት በማሳደግ ለቀጣዩ የህይወት ምዕራፍ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።

❤51🎉26👍6🔥1😁1
ለላቀ ማንነት እና ለተሟላ ስኬት የሚመራ የልህቀት ጉዞ!
የ "ኃያል ሂደት" (Yellow Package) ልዩ የስልጠና ጥቅል ግለሰቦች መሰረታዊ የህይወት ጥያቄዎቻቸውን በጥልቀት እንዲመረምሩ እና ወደ ውስጣዊ ማንነታቸው በመመለስ ስልታዊ ግንዛቤን እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ የልህቀት ጉዞ ነው። ይህ ፕሮግራም ተሳታፊዎች የረጅም ጊዜ ህልሞቻቸውን እና ግቦቻቸውን ከእውነተኛ እሴቶቻቸው ጋር በማጣመር፣ ወደ ስኬት የሚያመራውን የህይወት መዳረሻ በግልጽ እንዲያመለክቱ የሚያስችል ሳይንሳዊ እና ተግባራዊ መመሪያዎችን ያካትታል።
በዚህ ስልጠና ላይ መሳተፍ ለላቀ ማንነት ግንባታ እና ለውጤታማ የህይወት ምዕራፍ የሚደረግ ወሳኝ መሰረት ነው። ተሳታፊዎች አቅማቸውን በአዲስ እይታ በመቃኘት፣ ለነገው ማንነታቸው ጠንካራ መሠረት የሚጥሉበትን ብቃት እንዲያዳብሩ ያደርጋል፤ በመሆኑም ዛሬውኑ ይህንን የለውጥ ጉዞ በመቀላቀል ለላቀ ስኬት እና ለተሟላ የህይወት እርካታ እራስዎን ያዘጋጁ።

👍30❤25🔥6😱1🎉1🤩1
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በደሴ፣ በባሌሮቤ፣ በዳውሮ እና በደብረ ብርሀን ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Dessie, Bale Robe, Dawro and Debre Birhan cities.

❤85👍16🔥8🎉5🤩5😱3