Breakthrough Trading S.C ®
52.3K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የSLT ሥልጠና 4ኛ ቀን ውሎ በፎቶ!

በአዳማ ከተማ ለNTB እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ገጽታ ገንቢዎቻችን ለተከታታይ 4 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የSLT ስልጠና የመጨረሻ ቀን ላይ ይገኛል።

ይህ የSLT ልዩ የስልጠና መድረክ መሪዎቻችን በላቀ ሙያዊ ሥነ-ምግባርና በአዲስ የአመራር ቁመና ታንጸው፣ በየዘርፋቸው ታላላቅ ለውጦችን የሚያስመዘግቡበትና የድርጅታችንን የነገ ከፍታ ዛሬውኑ በተግባር የሚተልሙበት ጽኑ መሠረት እየጣለ ይገኛል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤74👍16🔥10🤩7😁2😢2
አዲሱን ሳምንት በላቀ ራዕይና በአዎንታዊ አስተሳሰብ በመጀመር፣ ለራሳችንም ሆነ ለምንመራው ተግባር ዕድገትን እናምጣ።

ብሩህ ሰኞ ይሁንልን!
❤91👍30🎉16🔥9😁9🤩5
የአመራር ብቃት አዲስ ምዕራፍ፦ የSLT ሥልጠና ስኬታማ ፍጻሜ

በአዳማ ከተማ ለአራት ተከታታይ ቀናት በከፍተኛ ተነሳሽነትና በለውጥ መንፈስ ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛ መሪዎች ሥልጠና (SLT) በትላንትናው ዕለት በስኬት ተጠናቋል። ይህ ልዩ መድረክ ለ NTB እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ገጽታ ገንቢዎቻችን ተቋማዊ አሠራርን በማጠናከር፣ የአመራር አሻራን በማሳረፍ፣ ባለራዕዮችን በማጽናት እንዲሁም የዕድገት አድማስን በማስፋት ረገድ አዲስ ስልታዊ አቅጣጫ ያስቀመጠ የለውጥ ድልድይ ሆኖ አልፏል።

ሥልጠናው መሪዎቻችን በታማኝነትና በሙያዊ ሥነ-ምግባር የታነጸ ተፅዕኖ የመፍጠር አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ከማስቻሉም በላይ፣ ድርጅታችንን በማይናወጥ መሠረት ላይ ለመገንባት የሚያስችሉ ስልታዊ መሣሪያዎችን የታጠቁበት ልዩ አጋጣሚ ነበር። በሥልጠናው ወቅት የቀሰሙትን ጥልቅ ዕውቀትና ያዳበሩትን አዲስ የአመራር ብቃት መሠረት በማድረግ፣ መሪዎቻችን አሁን ከንድፈ-ሐሳብ ባለፈ ወደ ተግባራዊ ለውጥ ለመሸጋገር የሚያስችል የላቀ ዝግጁነት ላይ ይገኛሉ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website|
Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤44👍9🤩7😱4🎉4🔥3