ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ የዚህ ሳምንት ስልጠና የስኬት ቁልፍ
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
አልፋ! ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear all we have upload this week training .
Title of the training : Key to success
Alpha! Your state for significance

👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን ነገ መስከረም20/2013 የፌዴራል ፖሊስ ነገ ከጠዋቱ1፡30 እስከ 6፡30 ላይ በመስቀል አደባባይ የመንግስት ከፍተኛ ሃላፊዎችና ሌሎች ጥሪ ተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የሰልፍ ትርኢት ስለሚካሄድ ዋናዋና መንገዶች ዝግ ስለሚሆኑ ጠዋት የሚገኘው የ4፡00 ሰዐት ስልጠና መሰረዙን እናሳውቃለን፡፡
Dear Alpha trainees since all main roads will be closed tomorrow the training at 4:00 am local time has been cancelled.
Alpha your state for significance!

ውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን ዛሬ መስከረም20/2013 የፌዴራል ፖሊስ ከጠዋቱ1፡30 እስከ 6፡30 ላይ በመስቀል አደባባይ የመንግስት ከፍተኛ ሃላፊዎችና ሌሎች ጥሪ ተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የሰልፍ ትርኢት ስለሚካሄድ ዋናዋና መንገዶች ዝግ ስለሆኑ ሰልጣኞቻችን በትራንስፖርት እጥረት እንዳይጉላሉ በ 20/01/13 የሚሰጡት ስልጠናዎች መሰረዛቸውን እናሳውቃለን፡፡
Dear Alpha trainees since all main roads will be closed today All the trainings for today I.e 30/09/20 are cancelled for today.
Alpha our state for significance!

ውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን ዛሬ መስከረም 22/2013 ለኢሬቻ በዓል ከዋዜማው ጀምሮ ለተሽከርካሪዎች እና ለእግረኞች ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአ/አ ፖሊስ ኮሚሽኑ ይፋ በመደረጉ ም/ክ ሰልጣኞቻችን በትራንስፖርት እጥረት እንዳይጉላሉ በ 22/01/13 የሚሰጡት የነበሩ የከሠዓት 8:00 እና ማታ 12:00 የነበረን ስልጠናዎች መሰረዛቸውን እናሳውቃለን፡፡
አልፋ! ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ !!
አልፋ! ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ !!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
በኢሬቻ በአል ምክንያት ዋና ዋና መንገዶች ዝግ እንደሚሆኑ የትራንስፖርት ሚንስትር መግለጫ መስጠቱ ያታወቃል ፡፡ በዚህ ምክያት ቢሮአችን ዛሬ መስከረም 22/2013 ከ6፡00 ጀምሮ እንዲሁም ነገ መስከረም 23/2013 በአካል ለአገልግሎት ዝግ መሆኑን በትህትና እያሳወቅን ምዝገባ የሚፈልግ ገጽታ ገንቢ በኦንላይን በደንበኞች አስተያየት መስጫ የሞባኤል መተግበሪያ(CFS app.) የምናስተናግድ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን ፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ግብአት!
To all breakthrough trading S.C brand builders and trainees,
The Ministry of Transport has announced that all main roads will be closed due to the irreechaa celebration for this reason; we would like to inform you that our office will be closed for service today, October 02, 2020 starting from 6:00 AM and tomorrow, October 03, 2020 and we would like to inform you that we will be providing registration service through (CFS app.)
Thank you!

👍3
Forwarded from Alpha - Sudan🇸🇩 Official
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Dear Alpha Brand Builders
We are happy to announce that we have found office for our Sudan branch in Khartoum.
Soon our branch office will be open for all IBOs!
Alpha
Our state for significance