መልካም ዜና!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አስፈላጊውን የጤና ሚኒስቴር ያወጣቸውን መመሪያ በመከተል የ ፓኬጅ ስልጠናዎቻችንን በአካል ነገ ሀሙስ መስከረም 14 - 2013 ይጀምራል ።
☞የሀያል ሂደት/ Yellow Package / ስልጠና ፕሮግራም
ሰኞ ፣ እሮብ እና አርብ
ጧት፦ ከ 4:00—6:00
ከሰአት፦ ከ 8:00—10:00
ማታ፦ ከ 12:00—2:00
ማክሰኞ ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ
ጧት፦ ከ 4:00—6:00
ከሰአት ፦ከ 8:00—10:00
☞አዲስ ስልጠናውን መውሰድ ለምትፈልጉ ሠልጣኞች ፤ በዋናው ቢሮችን በአዲስ አበባ ቦሌ መድሐኒአለም ሄልዘር ታወር 3ተኛ ፎቅ መታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡
አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Great News!!!!
Congratulations!!!
Congratulations to all Breakthrough Trading Trainees .
Following the directive issued by the Ministry of Health, Breakthrough Trading will begin package trainings from Tomorrow Thursday 23/9/20 physically in our head office. Powerful process/ yellow package / Schedule.
Monday , Wednesday and Friday
Morning ፦ From 10:00-12:00am
Afternoon፦ From 2:00-4:00pm
Evening ፦ From 6:00-8:00pm
Tuesday , Thursday and Saturday .
Morning፦ From 10:00-12:00am
Afternoon፦ From 2:00-4:00pm
Alpha our state for significance !!!
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
Alpha!

❤1
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Share Sales Started!
💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵
Great Breakthrough family!
We are happy to announce that share sales is launched.
Use this opportunity to build our dreams together!
Alpha!
Our state for significance!!!
Feel free to contact our office for the details!

ለ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ
ቀደም ሲል በተገለፀው መሰረት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ገፅታ ገንቢዎች ስራ የሽያጭ ኮሚሽን ስራ በመሆኑ ቲን ሰርተፊኬት እና የኮሚሽን ስራ አገልግሎት ንግድ ፍቃድ ከሌለ 30% ግብር እንደሚቆረጥ ነገር ግን ቲን ሰርተፊኬት እና የኮሚሽን ንግድ ፍቃድ ላላቸው 2% ብቻ ታክስ ከክፍያ ላይ እንደምንቀንስ ባስታወቅነው መሰረት በርካታ የገፅታ ገንቢዎቻችን የንግድ ፍቃድ እና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት( ቲን ሰርተፊኬት) አውጥተዋል፡፡ በመሆኑም ለስራችን ያመች ዘንድ እና በገፅታ ገንቢዎች ላይ ሚወስነውን የግብር ጫና ለመቀነስ የኮሚሽን ስራ ንግድ ፈቃድ እና ቲን ሰርተፊኬት እስካሁን በተለያየ ምክያት ያላወጣችሁ እና ለማውጣት ሂደት ላይ ያላችሁ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ እስከ መስከረም 25/2013 ድረስ ቲን ሰርተፊኬት እና የኮሚሽን ንግድ ፍቃድ እንደምታስገቡ እና እስከዛ ያላችሁ ክፍያ ሳይከፈል ድርጅቱ ጋር ተቀምጦ ፣ ቲን ሰርተፊኬት እና የኮሚሽን ንግድ ፍቃድ ስታስገቡ 2% ካልሆነ ግን 30% ተቆርጦ እንዲገባላችሁ የሚገልጽ ደብዳቤ በ ደንበኞች አስተያየት መስጫ የሞባኤል መተግበሪያ (CFS app.) እና በኢሚል አድራሻ frontdesk@alphagenuine.com ማስገባት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ግብአት!
To all brand builders
According to the Ethiopian Revenues and Customs Authority, the work of brand builders, is a work under the sales commission and many of our brand builders have submitted a business license and tax identification number certificate, as we have announced that 30% tax will be deducted without a TIN certificate and commission work business license, but only 2% tax with TIN certificate and commission business license. for the convenience of our work and to reduce the tax burden on brand builders, all brand builders who have not yet issued a commission business license and tin certificate or in the process of issuing a license certificate must submit a TIN certificate and commission business license until October 5/2020. In the meantime you can inform you’re cases with letter through the customer feedback mobile application (CFS app) or you can email us at frontdesk@alphagenuine.com stating that your payment to be kept with the company and payment will be made with 2% deduction when you submit your TIN Certificate and Commission Business License, otherwise if not met the deadline you will receive a 30% deduction from your payment.
Thank you

❤1👍1
ዉድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ !!
ነገ ቅዳሜ በ 16/01/2013 የነበረን የፓኬጅ ስልጠና ( Powerful process ) በደመራ በዓል ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጋጉ ቅዳሜ ጧት ከ4:00—6:00 እንዲሁም ከሰአት ከ 8:00—10:00 የነበራችሁ ሰልጣኞች ወደ ማክሰኞ እንደተዛወረ ከወዲሁ ልናሳውቅ እንወዳለን።
አልፋ!ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ !!