እንዴት ግን just profile picture ብቻ ስላለው የዛ ቻናል ባለቤት ነኝ ብሎ ያንተን ቻናል ሊወስድ ሚችል
አንዱ ባርቆበት ባሰራጨው እንዲ ማሸበር ከቻለ አንተ እዴት ሳይባርቅብህ coding ተምረህ እንዴት እእ.........😁
even እኮ tech community's አልቀራቸውም እረ ወገንን

😁3👍1🤣1
The Real Truth About AI Today
AI is a productivity multiplier.
If a beginner uses it → they move faster.
If a senior developer uses it → they become dangerous (in a good way 😄).

Blazora
Photo
Discover GITYAP, the platform that tracks how much you actually ship versus how much you talk about it. Challenge yourself, see your stats, and find out where you really stand.
Live now: https://gityapper-web.vercel.app

Gityap
Gityap — Ship vs Talk Intelligence
Compare a GitHub user with a Telegram channel to see who ships and who yaps. Instant signal vs noise.
አልሀምዱሊላህ ረመዳናችን ሊገባ 1,2 እያለ ነው
ግን የኛስ ነሻጣ ያ ጀማዓ?
ወላሂ ብቻ እንደው አላህ አይያዘን ሀቂቃ አብዛኞቻችን በጣም ተዘናግተናል even ነሻጣው ሁላ እኮ የለም ያው ወላሂ በወንጀላችን ምክኒያት አላህ ከኛ የረመዳንን ነሻጣ ድባብ አንስቶታል እናቀዋለን እኮ ህፃን እያለን ረመዳን አስኪመጣ የነበረን ጉጉት ኢላሂ አሁን ግን ወንጀላችን በዛና የረመዳንን ጥፍጥናውን አጣን. አጂብ እኮ ነው ስንት ነገር የተባለለት ረመዳን ድንገት ሳናስበው ደረሰና ቤታችንን ሌያንኩዋኩዋ 1,2 እያለ ነው እኛስ የ አላህ በሩን እዴት ልንከፍተው ይሆን.........
ብቻ ረመዳን ተውበት ሳናረግ እንዳይገባብን ሀቂቃ. አላህ የረመዳንን ነሻጣ እና ጥፍትናውን ይመልስልን።

👍3🙏3🤝3
Forwarded from philofix.
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Don't miss out on this blessed nights.
Don't waste your time. We don't know if this could be our last Ramadhaan.
The 20 days are gone, don't let go of these last 10 nights.
Ask Allaah for everything you desire. Pour your heart out to Him, and He تعالى will answer your prayers.

🔥6
How it feels to press Ctrl + C three times to stop a terminal process that's still running. የደረሰበት ያቀዋል😅
🤔2😁1