ብስራት ስፖርት 🇪🇹
169K subscribers
30.4K photos
1.73K videos
8 files
1.16K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
የ 2023/24 የውድድር ዘመን የፕርሚየር ሊግ ሻምፒዮኖቹ ማንችስተር ሲቲ የሊጉን ዋንጫ በይፋ ተረክበዋል።

በጎል ቻናላችን በቪዲዮ መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉
https://t.me/Bisrat_goall

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አርሰናል በሊጉ በ 2024:

Arsenal 5-0 Crystal Palace
Arsenal 2-1 Nottingham Forest
Arsenal 3-1 Liverpool
Arsenal 6-0 West Ham
Arsenal 5-0 Burnley
Arsenal 4-1 Newcastle
Arsenal 6-0 Sheffield United
Arsenal 2-1 Brentford
🤝 Arsenal 0-0 Man City
Arsenal 2-0 Luton Town
Arsenal 3-0 Brighton
Arsenal 0-2 Aston Villa
Arsenal 2-0 Wolves
Arsenal 5-0 Chelsea
Arsenal 3-2 Tottenham
Arsenal 3-0 Bournemouth
Arsenal 1-0 Manchester United
Arsenal 2-1 Everton

ግን በቂ አልነበረም ! 🤯

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የ 2023/24 የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ ተጠናቋል ! 🫡

ቻምፒየንስ ሊግ:
ማንችስተር ሲቲ, አርሰናል , ሊቨርፑል , አስቶንቪላ

ዩሮፓ ሊግ:
ቶተንሀም

ኮንፈረንስ ሊግ:
ቼልሲ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
በ 2023 ወደ ፕርሜርሊግ ያደጉ ክለቦች:
በርንሌ
ሼፊልድ
ሉተን

በ 2024 ከ ፕርሜርሊግ የወረዱ ክለቦች:
በርንሌ
ሼፊልድ
ሉተን

📈📉

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆 |አስቶንቪላ ሮስ ባርክሌይን ከሉቶን ለማስፈረም ውል መቃረቡን guardian_sport ዘግቧል ። 🔜

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ኢናኪ ዊሊያምስ የላሊጋው የወቅቱ የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊ ሆነ። 🇬🇭🎖️

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የአስቶን ቪላ ኦሊ ዋትኪንስ (28) በእውነት የማይታመን የ2023/24 PL የውድድር ጊዜ ነበረው...

37 ጨዋታዎች ተጫውተዋል
⚽️ 19 ጎሎች
🪄 13 አሲስቶች

የኳስ አቀጣጣይ ሽልማት አሸናፊ! 📈

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ምትክ ኔዘርላንዳዊውን አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።

ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የሶስት አመት ውል መፈረማቸው ሲነገር ከአስር ቀናት በኋላ ሊቨርፑልን ተረክበው ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተገልጿል። 🔴✍🏻

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ሁለት የውድድር ዘመኖች ሁለት የወርቅ ጫማ 🌟🤖

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 BREAKING : ቶኒ ክሮስ ሪያል ማድሪድን ሊለቅ ነው እና ከዩሮ 2024 በኋላ ከእግር ኳስ ጡረታ ይወጣል!

[Fabrizio]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: በአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት የሚመራው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል። 🚨🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ማርከስ ራሽፎርድ በዩሮ 2024 በሳውዝጌት የሚመራው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ጥሪ ሳይቀርብለት ቀርቷል ። 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL : በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ የሚመራው የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል።

ፔፔ አሁንም በ41 አመቱ ጥሪ ቀርቦለታል ! 👏

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ኤደርሰን ጥሩ ቅናሽ ከመጣ በክረምቱ ማንቸስተር ሲቲን ሊለቅ ይችላል።

  #FabrizioRoman

#share @Bisrat_sport_offical
ማርከስ ራሽፎርድ በኢንስታግራም ስቶሪው ለብሄራዊ ቡድኑ መልካም ምኞቱን ገልጿል !

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ክርስቲያኖ ሮናልዶ :- " ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ቶኒ ከአንተ ጋር ሜዳ ላይ መጫወት ትልቅ ክብር ነው መልካሙ ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለሁ።"

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING : የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ጋር ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በጋራ ስምምነት መለያየቱን በይፋ አስታውቋል ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ !

⌚️ ተጀመረ !

አታላንታ 0-0 ባየር ሊቨርኩሰን

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ጎልልልልልልልልልል አትላንታታታታ ሉክማን

አተላንታ 1-0 ሊቨርኩሰን

#SHARE @Bisrat_sport_offical