ብስራት ስፖርት 🇪🇹
165K subscribers
30.1K photos
1.73K videos
8 files
1.15K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
የኪንግስ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ!

⌚️ HALF-TIME

አል ናስር 2-0 አል ካሊጅ

#ሮናልዶ 17'
#ማኔ 37' 🅿️

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ !

⌚️ ተጀመረ !

ዶርትሙንድ 0-0 ፒ.ኤስ.ጂ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ !

            ⌚️ HALF-TIME

ዶርትሙንድ 1-0 ፒ.ኤስ.ጂ
#ፉልክሩግ 36'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የኪንግስ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ!

⌚️ FULL-TIME

አል ናስር 3-1 አል ካሊጅ

#ሮናልዶ 17'57'
#ማኔ 37' 🅿️

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ !

            ⌚️ FULL-TIME

ዶርትሙንድ 1-0 ፒ.ኤስ.ጂ
#ፉልክሩግ 36'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

03:30 | ቼልሲ ከ ቶተንሀም

🇪🇺በዩሮፓ ሊግ

04:00 | ሮማ ከ ሌቭርኩሰን
04:00 | ማርሴ ከ አታላንታ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሻሸመኔ ከተማ
12:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ

🇪🇺በዩሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ

04:00 | አስቶን ቪላ ከ ኦሎምፒያኮስ
04:00 | ፊዮረንቲና ከ ክለብ ብሩጅ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🗣️ ሆሴ ሞሪንሆ፡ " ቴን ሃግ በማንቸስተር ዩናይትድ ቆይታው ያለው ነገር እኔ አልነበረኝም።

ያንን የድጋፍ ደረጃ እና የመተማመን ደረጃ አልነበረኝም። ስለዚህ በሂደቱ መጀመሪያ ላይ እንዳለሁ ስለተሰማኝ አዝኜ ወጣሁ።

በአንዳንድ አፍታዎች፣ እኔን ካመኑኝ እና በተሞክሮዬ ካመኑ ነገሮች ሊለያዩ እንደሚችሉ ተሰምቶኝ ነበር ።

ከአምስት ወይም ከስድስት ዓመታት በፊት የማልፈልጋቸው ሁለት ተጫዋቾች አሁንም አሉ ።

እኔ እንደማስበው የተወሰነ መጠን ላለው ክለብ ምርጥ ፕሮፌሽናል አይደለም ብዬ የማስበውን ትንሽ ይወክላሉ። ግን እዚያ ስራዬን ሰራሁ።

ጊዜ ሁል ጊዜ እውነትን ይናገራል። ማንቸስተር ዩናይትድ ቢሳካልኝ ደስ ይለኛል። "

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሀሪኬን በዚህ አመት በሙኒክ ቤት:

🏟️ 43 ጨዋታዎች
⚽️ 43 ግቦች
🎯 11 አሲስቶች

#SHARE @Bisrat_sport_offical
Forwarded from ብስራት ስፖርት 🇪🇹 (ʙʟᴜᴇ 𝙠𝙞𝙣𝙜)
ምርትና አገልግሎትዎን እና አዲስ የከፈቱትን ቻናል ለማስተዋወቅ በቻናላችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያስተዋውቁ !

☎️ 0905548372
📱 @Amanuu11

ያናግሩን በታማኝነት እንሰራለን !
#OFFICIAL : ሊቨርፑል የ 2024/25 በሜዳው የሚጠቀመውን አንደኛውን ማልያቸውን ይፋ አድርገዋል ።

RATE - 10/?

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL: የሚያዚያ ወር የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆኗል !

በዚህም መሰረት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ ጆስኮ ግቫርድዮል ፣ ካይ ሀቨርትዝ ፣ ማቴታ ፣ ኮል ፓልመር እና ፒክፎርድ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL: የእንግሊዝ ፕርሜሊግ የሚያዚያ ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆኗል !

በዚህም መሰረት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ፣ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እና አሰልጣኝ ሽያን ዳይክ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሚያዝያ ወር ምርጥ ጎል እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የቶቴንሃም አስተላለፍ !

03:30 | ቼልሲ ከ ቶተንሀም

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የቼልሲ አስተላለፍ !

03:30 | ቼልሲ ከ ቶተንሀም

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 26ተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

⌚️ ተጀመረ

ቼልሲ 0-0 ቶተንሃም

#SHARE @Bisrat_sport_offical