ብስራት ስፖርት 🇪🇹
165K subscribers
30.2K photos
1.73K videos
8 files
1.15K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
3-1
ሳላህህ ድንቅ አስተላለፍ🔥🔥🔥
አሲስት ኑኔዝ
5 ደቂቃ ተጨምሯል
ብስራት ስፖርት 🇪🇹
5 ደቂቃ ተጨምሯል
1 ይቀራል
🇪🇺 የኢሮፓ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ።  

       ተጠናቀቀ

ላስክ 1-3 ሊቨርፑል
⚽️ ፍሌከር 14' ⚽️ ኑኔዝ 56' pk
                       ⚽️ ዲያዝ 63'
                       ⚽️ ሳላ 88'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺የዩሮፓ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች

     ተጠናቀቁ

ባየር ሌቨርኩሰን 4-0 ሀከን
ላስክ 1-3 ሊቨርፑል
ፓናቲያኮስ 2-0 ቪያሪያል
ካራባግ 1-0 ሞልድ
ሬንስ 3-0 ማካቢ ሀይፋ
ሴርቬት 0-2 ስላቪያ ፕራግ
ሼሪፍ 1-2 ሮማ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ቪንቼንዞ ሞንቴላ የቱርክ ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል:: 🇹🇷

@Bisrat_sport_offical @Bisrat_sport_offical
🇪🇺  የአዉሮፖ ቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን📹

@Bisrat_sport_offical @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🗣 ጄሚ ካራገር፡ " እርግጠኛ ነኝ ቤሊንግሃም አንድ ቀን ፕሪምየር ሊግ መሞከር እንደሚፈልግ እና ከ6 ጊዜ በላይ UCL አሸናፊ የሆነውን ሊቨርፑልን ሊቀላቀል እንደሚችል ተስፋ አደርጋለሁ ::

🗣 ቲዬሪ ሄንሪ፡ "አሁን ቤልንግሃም የሚጫወተው 14 ጊዜ ULC ያሸነፈ ቡድን ነው " 😂

@Bisrat_sport_offical @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የአውሮፓ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች !

    45'

አያክስ 2-2ማርሴ
#ካርሎስ 11' #ጆናታን 23'
#ስቴቨን 20' #ኦባሚያንግ 38'

አትላንታ 0-0 ራኮ
ብራይተን 1-2 አቴንስ
#ፔድሮ 30' #ሲዲቢ 11'
#ሚጃት 40'

ኦሎሚፓከስ 1-1 ፍራይበርግ
#ኤል ካቢ 40' #ሮላንድ 9'

ሬንጀርስ 0-0 ሪያል ቤቲስ
ስፓርታ ፕርሀ 2-1 ሊማሶል
#ላዲስላቭ 25'28' #አሌክሳንደር 11'

ስፖርቲንግ ሊዝበን 0-0 ስትሩም ግራዝ

ዌስተሀም 0-0 ባካ ታስፓላ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የአውሮፓ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች !

    እረፍት

አያክስ 2-2ማርሴ
#ካርሎስ 11' #ጆናታን 23'
#ስቴቨን 20'  #ኦባሚያንግ 38'

አትላንታ 0-0 ራኮ
ብራይተን 1-2 አቴንስ
#ፔድሮ 30'   #ሲዲቢ 11'
                     #ሚጃት 40'

ኦሎሚፓከስ 1-2 ፍራይበርግ
#ኤል ካቢ 40'   #ሮላንድ 9'
#ቪንሴንዞ 45+7'

ሬንጀርስ 0-0 ሪያል ቤቲስ
ስፓርታ ፕርሀ 2-1 ሊማሶል
#ላዲስላቭ 25'28'  #አሌክሳንደር 11'

ስትሩም ግራዝ 0-0 ስፖርቲንግ ሊዝበን

ዌስተሀም 0-0 ባካ ታስፓላ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች !

    64'

አያክስ 3-2 ማርሴ
አትላንታ 1-0 ራኮ
ብራይተን 1-2 አቴንስ
ኦሎምፒያኮስ 1-2 ፍራይበርግ
ሬንጀርስ 0-0 ሪያል ቤቲስ
ስፓርታ ፕራግ 2-1 ሊማሶል
ስፖርቲንግ ሊዝበን 0-1 ስትሩም ግራዝ
ዌስተሀም 0-1 ባካ ታስፓላ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች !

    82'

አያክስ 3-3 ማርሴ
አትላንታ 2-0 ራኮ
ብራይተን 2-2 አቴንስ
ኦሎምፒያኮስ 2-3 ፍራይበርግ
ሬንጀርስ 1-0 ሪያል ቤቲስ
ስፓርታ ፕራግ 3-1 ሊማሶል
ስፖርቲንግ ሊዝበን 2-1 ስትሩም ግራዝ
ዌስተሀም 2-1 ባካ ታስፓላ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የአውሮፓ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች !

    ተጠናቀቁ

      ዌስተሀም 3-1 ባካ ታስፓላ
#ፒትሮቪክ 66'(OG) #ስታኒክ 47'
#ኩዱስ
#ቶማስ 82'

አያክስ 3-3 ማርሴ
#ካርሎስ 11' #ጆናታን 23'
#ስቴቨን 20'  #ኦባሚያንግ 38' 78'
#ታይለር 52'

ኦሎሚፒያኮስ 2-3 ፍራይበርግ
#ኤል ካቢ 40'75'   #ሮላንድ 9'
                              #ቪንሴንዞ 45+7'
                               #ፍሊፕ 86'

ሬንጀርስ 1-0 ሪያል ቤቲስ
#አብደላ 67'

አትላንታ 2-0 ራኮ
#ቻርልስ 49'
#ኤደርሰን 66'

ብራይተን 2-3 አቴንስ
#ፔድሮ 30'67' #ሲዲቢ 11'
                     #ሚጃት 40'
                     #ኢዝቂዬል 84

ስፓርታ ፕርሀ 3-2 ሊማሶል
#ላዲስላቭ 25'28'  #አሌክሳንደር 11'
#ማርቲን 67'            #ባቢካ 90+1

ስትሩም ግራዝ 1-2 ስፖርቲንግ ሊዝበን
#ዊልያም 58'       #ቪክቶር 75'
                           #ኦስማኒ 84'


#SHARE @Bisrat_sport_offical
አርቴታ በስሚዝ ሮው ላይ፡-

🗣"የኤሚልን አቀባበል ሳይ በጣም ስሜታዊ ነበርኩ። ይገባው ነበር።"

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ራፋኤል ቫራን ከቅዳሜ ምሽት በርንሌይ ጋር በሚደረገውን ጨዋታ በ ቋሚ አሰላለፍ ላይ የሚጀምር ይሆናል።

[Jeremy Cross]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🗣 ሊዮኔል ሜሲ: ባሎንዶር ድንቅ ክብር ነው ነገርግን በእግር ኳስ ሁሉንም ነገር በማሸነፍ እድለኛ ነበርኩ ። ሻምፒዮንስ ሊግ ፣ የሊግ ዋንጫዎች ፣ ኮፓ አሜሪካ ፣ የዓለም ዋንጫ እና ሌሎችም እነዚህ በጣም ጠቃሚ ሽልማቶች ናቸው ።

🗣 ሊዮኔል ሜሲ ያለኝ ነገር ሁሉ በባርሴሎና ውስጥ ነው, እዚያ ሙዚየም ውስጥ ነው ባላንዶር የወርቅ ጫማ ሁሉም ነገር እዛ ነው ::

@Bisrat_sport_offical @Bisrat_sport_offical
ትላንትና በተደረገ ጫወታ መሀመድ ኩዱስ ለዌስትሀም የመጀመሪያ ጎሉን በአውሮፓ የመጀመሪያ ጨዋታው ለክለቡ አስቆጥሯል።

@Bisrat_sport_offical @Bisrat_sport_offical
የማንችስተር ዩናይትዱ ተጫወች ጄደን ሳንቾ ኤሪክ ቴን ሃግን ፊት ላፊት አግኝቶ ይቅርታ ከጠየቀ ወደ ቡድኑ እንደሚመልስ ቢነገረውም እሱ ግን ይቅርታ ለመጠየቅ ፍቃደኛ አልሆነም::

@Bisrat_sport_offical @Bisrat_sport_offical
ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለ አንድሬ ኦናና ይቅርታ መጠየቅ ይህንን ብሏል

"አንድሬ ኦናና ሚድያዎችን ካናገረ በኋላ አሰልጣኙን፣ ሠራተኞቹን እና የቡድን አጋሮቹን ይቅርታ ለመጠየቅ ወደ መልበሻ ክፍል ተመልሶ ነበር።"

"እሱ ለክለቡ በዚህ የውድድር ዘመን ጠቃሚ ነገር ማሳካት እንደሚችል እርግጠኛ ነው።


@Bisrat_sport_offical
@Bisrat_sport_offical