ብስራት ስፖርት 🇪🇹
150K subscribers
28.9K photos
1.73K videos
8 files
1.12K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
ሊቨርፑል ዛሬ ከተሸነፈ በአንፊልድ ከ45 ጨዋታዎች ቡሀላ የመጀመርያ ሽንፈቱን ይቀምሳል
ቼልሲዎች እስስካሁን ኦን ታርጌት አልሞከሩም😂😂😂😂
ጨዋታው ቀጥሏል
👉' 56 ደቂቃ

🔵 የቼልሲው ኦዶዪ የሞከረው ኳስ በግቡ አናት ላይ ወጣ
ጎልልልልልልልልል ሊቨርፑልልልልል 5-5
ጎልልል ቼልሲ
ባትሹዋዬ አስቆጠረ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ሊግ ካፕ (ካራባኦ ካፕ) 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🔛 #4ኛ_ዙር

61ኛ ደቂቃ

🔵 ቼልሲ 1⃣1⃣ዩናይትድ 🔴
⚽️ ባትሽዋይ ⚽️ራሽፎርድ(P)
| ዛሬን ቀጥለዉ በ 4ኛ ዙር CARABAO CUP ጨዋታዎች።

👉ፔናሊቲ FULL - TIME⌚️

🔴ሊቨርፑል 5⃣ - 4⃣ አርሰናል⚫️
| ዛሬን ቀጥለዉ በ 4ኛ ዙር CARABAO CUP ጨዋታዎች።

👉FULL - TIME⌚️

🔵ቼልሲ 1⃣ - 2⃣ ማን.ዩናይትድ🔴
#ባትሹዋይ '61⚽️ #ራሽፎርድ '25⚽️P '76⚽️
🇪🇸#LaLiga🇪🇸
FULL TIME

Real Madrid 5-0 Leganés
#ሮድሪጎ 7'⚽️
#ክሩስ 8'⚽️
#ራሞስ 24'(PK)⚽️
#ቤንዜማ 69'(PK)⚽️
#ዮቪች 90+1'⚽️
#EFL የካራባኦ ካፕ የእጣ ማውጣት ድልድል ይፋ ሆኗል 🔥

ኦክስፎርድ - ማን ሰቲ
ማንዩናይትድ - ኮልቼስተር
አሰተን ቪላ - ሊቨርፑል
ኤቨርተን - ሌስተር
ሃሙስ ምሽት የወጡ ትኩስ ቅድመ ዝውውር፤ ኮንትራት እና ሌሎችም ዜና ቅምሻዎችን
ያንብቡ!
═════════════════════════
▷ ማንቸስተር ዩናይትዶች የአር.ቢ ሌፕዚኩን አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድን በጥር የዝውውር
መስኮት ላይ ዝውውሩን እንደሚያጠናቅቁት ይጠበቃል።
(Corriere Dello Sport)
═════════════════════════
▷ ጆዜ ሞሪንዎ አሁንም የአርሰናል ቡድን አለቃ ለመሆን ይፈልጋሉ። ሆኖም ፖርቹጋላዊው
አለቃ ክለቡን ለማሰልጠን ከመቀጠራቸው በፊት ቦርዱ ለዝውውር የሚሆን በቂ ባጀት
ይመድብላቸው እንደሆነ ማረጋገጫ ይልፈጋሉ። (ESPN)
═════════════════════════
▷ ፖል ፖግባ አዲስ የሚቀርብለትን የኮንትራት እድሳት የሚቀበለው አይመስልም። ክለቡ
ምንም እንኳን አመታዊ የ£ 25m ሂሳብ ደሞዝ ቢያቀርብለትም። (Theathletic)
═════════════════════════
▷ ማን.ዩናይትዶች ሳይጠብቁት በጃደን ሳንቾ ዝውውር ላይ ከጎረቤታቸው ማንቸስተር ሲቲ
ከባድ ፉክክር ይጠብቃቸዋል። የ19 አመቱ እንግሊዛዊ በክለቡ ዶርትመንድ የ £100m
ሂሳብ ተጥሎበታል። (SportBild)
═════════════════════════
▷ አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲዎች የ27 አመቱን ስፔናዊ የሪያል ማድሪድ አማካይ ኦስኮን
በጥር የዝውውር መስኮት ለማስፈረም እንቅስቃሴ ያደርጋሉ። (Manchester evening)
═════════════════════════
▷ PSGዎች የማውሮ ኢካርንዲን የውሰት ውል ስምምነት በ£60m የቋሚ ውል
ስምምነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ያደርጋሉ። (Gazzetta dello Sport)
═════════════════════════
▷ አትሌቲኮ ማድሪዶች የባርሴሌናውን አማካይ ራኪቲችን ለማስፈረም በጥር እንቅስቃሴ
ያደርጋሉ።
(marca)
═════════════════════════
▷ ሊቨርፑል፣ ቦሩሲያ ዶርትመንድ እና ባርሴሎናዎች የ19 አመቱን የቫሌንሺያ ስፔናዊ
የክንፍ መስመር ተጭዋች ፌራን ቶሬስን ለማዘወር ፉክክር ውስጥ ገብተዋል።
(SportBild)
═════════════════════════
▷ የቼልሲው ፈረንሳዊ አማካይ ንጎሎ ኮንቴ ከደረሰበት ጉዳት ሙሉ ለሙሉ በማገገሙ
በቀጣይ ሳምንት ቡድኑ ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ለመሰለፍ ዝግጁ መሆኑ ታውቋል።
(dailymail)
═════════════════════════
❗️ሰበር ዜናናና❗️

✔️የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተራዘመ

👉በመጪው ቅዳሜ ሊጀመር የነበረው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዕለቱ እንደማይጀመር ሲረጋገጥ ለቀናት ተገፍቶ እንደሚካሄድ ታውቋል።

👉የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ እንዳስታወቀው ፌዴሬሽኑ ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር ባደረገው ምክክር ውድድሩ ለቀናት እንዲራዘም ከስምምነት ተደርሷል። በዚህም መሠረት ሐሙስ ጥቅምት 27 አሊያም ቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን እንደሚጀምር ተገልጿል።

👉የ14ኛው የአዲስ አበባ ዋንጫ አስቀድሞ ከጥቅምት 22 እስከ ኅዳር 7 ድረስ ለማካሄድ ታስቦ እንደነበረ የሚታወስ ነው።
ማንችስተር ዩናይትድ ፣ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና የዶርትመንድ ተጨዋች JODAN SANCHOO በመጪው ክረምት ለማስፈረም ፍለጎተ አላቸው ፡፡ (ምንጭ-ዴይሊ ሜይል)
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕ.ሊግ ጨዋታዎች


📅ቅዳሜ ጥቅምት ➋➋
9:30
በርንማውዝ 🆚 ማን.ዩናይትድ
12:00
አርሰናል 🆚 ወልቭስ
12:00
አስቶንቪላ 🆚 ሊቨርፑል
12:00
ብራይተን 🆚 ኖርዊች
12:00
ማን.ሲቲ 🆚 ሳውዝሃምፕተን
12:00
ሼፊልድ 🆚 በርንሌይ
12:00
ዌስትሃም 🆚 ኒውካስትል
2:30
ዋትፎርድ 🆚 ቼልሲ


📅እሁድ ጥቅምት ➋➌
11:00
ክሪስታል ፓላስ 🆚 ሌስተር
1:30
ኤቨርተን 🆚 ቶተንሃም
ዕለተ አርብ አመሻሽ የወጡ አዳዲስ ቅድመ ዝውውር፤ ኮንትራት እና ሌሎችም ዜናዎችን
ያንብቡ!
═════════════════════════
▷ የሳውዲ አረቢያው ልዑል ዩናይትድን ከ3 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ በሆነ ሂሳብ ለመግዛት
ገፍተው መምጣታቸውን ተከትሎ የማንቸስተር ዩናይትዱ ቺፍ ሪቻርድ አርኖልድ ፕለሽ
የመጀመሪያ ንግግራቸውን በሳውዲ አድርገዋል። (Mirror)
═════════════════════════
▷ እንደ ባየር ሙኒኩ ፕሬዝዳንት ኡሊ ሆነሽ ከሆነ ሎሪ ሳኔን ለማስፈረም ለማንቸስተር ሲቲ
የ€100m ሂሳብ ማቅረብ አይጠበቅብንም ብለዋል። ባየርኖች በ2020 ክረምት ላይ የ
€100m ዝውውር በጀት ብቻ ይፈቀድላቸዋል: “በጥበብ ድርድሩን ከያዝነው ያን ያህል
ሂሳብ ያስወጣናል ብለን አናስብም" (cfbayern)
═════════════════════════
▷ ቦሩሲያ ዶርትመንዶች ጃደን ሳንቾች በቀጣይ ክረምት የዝውውር መስኮት ላይ
እንደሚያጡት ይሰጋሉ። ማን.ዩናይትድ፣ ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ የ100ሚ.ፓ ሂሳብ
የተተመነለትን እንግሊዛዊው የክንፍ መስመር ተጭዋችን ለማዛወር ፉክክር ላይ ያሉ
ክለቦች ናቸው። (Source: Daily Mail)
═════════════════════════
▷ ኢንተር ሚላኖች በበርካታ ታላላቅ ክለቦቹምች የሚፈለገውን አጥቂ ላውታሮ የውል
ማፍረሻ ሂሳብ በአራት እጥፍ አሳድገውታል። ዋጋው ኢንተሮች አርጀንቲናዊውን አጥቂ
ከሬሲንግ ሳንታንዴር ሲያዛውሩት ከከፈሉት የ25ሚ.ዩ ሂሳብ በ4.4 እጥፍ ያደገ ነው።
ባርሴሎናዎች ታዳጊውን ኮከብ አጥቂ ለማስፈርረም ቀዳሚ ፈላጊው ሆነዋል።
ማን.ዩናይትድ እና ሪያል ማድሪዶችም ፍላጎታቸውን አስመዝግበዋል። (MD)
═════════════════════════
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች የሩማኒያዊውን የክንፍ መስመር ተጭዋች ፍሎሪኔል ኮማንን
ለማዛወር እየተከታተሉት ይገኛሉ። የ21 አመቱ ኮከብ ከወዲሁ ከኬይላን ምባፔ ጋር
እየተነፃፀረ ይገኛል። ዌስትሃም እና ሮማዎችም የተጭዋቹን ሁኔታ በቅርበት በመከታተል
ላይ ናቸው። (Daily Mail)
═════════════════════════
▷ ጀርመናዊው አማካይ ኤምሬ ቻን በጥር የዝውውር መስኮት ላይ ጁቬንቱስን እንዲለቅ
ይፈቀድለታል። ባየር ሙኒክ እና ፒ.ኤስ.ዤዎች የ25 አመቱ የቀድሞው ሊቨርፑል አማካይ
ፈላጊ ክለቦች ናቸው። (Tuttosport በ Mirror በኩል)
═════════════════════════
▷ ሊቨርፑሎች በሁለት የተለያዩ ውድድሮች ላይ ሁለት የተለያዩ ቡድኖችን ለማቅረብ
እቅድ ይዘዋል። ቡድኑ በአንድ ተመሳሳይ ቀን በCarabao Cup ሩብ ፍፃሜ አስቶን ቪላን
የሚገጥም ሲሆን፤ በዛው ቀን ላይ ደግሞ የቻሚየንስ ሊጉን ማሸነፋቸውን ተከትሎ በClub
World Cup ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ እንዲያደርጉ ፕሮግራም ወጥቶላቸዋል። እንደ
እቅዳቸው የሚተገብሩት ከሆነ አዲስ ታሪክ እንደሚያፅፉ ይጠበቃል። (Mirror)
═════════════════════════
▷ ክርስታል ፓላሶች ከ21 አመት በታች የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን እና የሊቨርፑሉን የ19
አመት ታዳጊ አጥቂ ሪያን ብሬውስተር በውሰት ለማዛወር የሚደረገውን ፉክክር
ተቀላቅለዋል። (Sun)
═════════════════════════
▷ መኖሪያቸውን ለንደን አድርገው የኡናይ ኤምሬን ስንብት ከዛሬ ነገ በጉጉት የሚጠባበቁት
ጆዜ ሞሪንዎ የክለቡን መንበር ቢቆናጠጡ ሜሱት ኦዚልን ወደ ቡድኑ ቋሚ XI ተሰላፊዎች
ተርታ እንደሚመልሱት ተናግረዋል። ፖርቹጋላዊው በዩናይትድ በ2018 ከተሰናበቱ በኃላ
ስራ አልባ ሆነው ቆይተዋል። ለግዜው በሚያገለግሉበት የskysport ተንታኝነታቸው
በተደጋጋሚ ግዜ ወደ እንግዝሊ የሚገኝ አንድ ትልቅ ክለብን በመያዝ ወደ ናፈቁት
አሰልጣኝነት ስራቸው መመለስ እንደሚፈልጉ ሲናገሩ ተደምጠዋል። (Daily Mail)
═════════════════════════
▷ ቼልሲዎችን በ FIFA ለሁለት ተከታታይ የዝውውር እግድ ቅጣት ከዳረጉ የታዳጊ
ተጭዋቾች ዝውውር ውስጥ የባለተሰጥዎው ቢሊ ግራመር ሦስተኛ ወገን ባለቤትነት
ስምምነት ውል አንደኛው ነው። (Daily Mail)
═════════════════════════
▷ ፍራንክ ላምፓርድ ስለ ተጎዱ ተጭዋቾቹ: "ኤመርሰን በቀጣዮቹ ጥቂት ጨዋታዎች
እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ። ንጎሎ በአያክሱ ወይም ፓላሱ ጨዋታ የመመለስ እድል
አለው። ቶኒ መቼ እንደሚመለስ አላውቅም፣ አሁንም ህመም አለበት። ሮዝ በሳምንቱ
መጨረሻ ለምናደርገው ጨዋታ ሚደርስልን ይመስለኛል።" (Daily Mail)
═════════════════════════
▷ የርገን ክሎፕ ስለ አርሰናሉ ብራዚላዊ ታዳጊ ገብርኤል ማርቲኔሊ: “እንደርሱ አይነት
ድንቅ ተሰጥዎ ያላቸውን ተጭዋቾች መቆጣጠር ከባድ ነው። ማርቲኔሊ ከእኛዎቹ (ሴፕ ቫን
ዲን በርግ) ጋር ተመሳሳይ እድሜ ላይ ይገኛል። እርሱ የክፍለ ዘመኑ ባለተሰጥዎ ያለው
ድንቅ ተጭዋች ነው። በጣም ምርጥ አጥቂ በመሆኑ በየጨዋታው አሰላለፍህን ስትመርጥ
የራስ ምታት የሚሆንብህ አይነት ተጭዋች ነው" - ሲል ለመድፈኞቹ ብራዚላዊ ያለውን
አድናቆት ገልፆአል። (Daily Mail)
═════════════════════════
▷ ግራኒት ዣካ በቅርቡ ስለተፈጠረው ነገር በInstagram አካውንቱ ላይ ምላሽ
ሰጥቷል።
በከፊል እንዲህ ብሏል..
... የአርሰናል ደጋፊዎች ያለሁበትን መጥፎ ስሜት ሊረዱኝ ባለመቻላቸው ተበሳጭቼ ነበር።
በተደጋጋሚ ግዜ ቡድኑ ነጥብ በጣለባቸው ጨዋታዎች ላይ በማህበራዊ ገፆች በጣም
አፀያፊ የሆኑ ስድቦች ሲደርሱኝ ቆይተዋል። ሰዎች በውስጥ መልዕክት እንዲህ የሚሉ
አስይያየቶችን ይልኩልኝ ነበር..
"እግርህን እንሰባብረዋለን" "የማትረባ ሚስትህን ግደል!" "ሴት ልጅህ(በቅርብ የወለዳት)
የካንሰር ታማሚ እንድትሆን ምኞታችን ነው" እና የመሳሰሉትን ስሜት ነኪ መልዕክቶች
ይመጡልኝ ነበር። ባለፈው እሁድም ደጋፊው እንደዛ ሲጮህብኝ ንዴቴን ስሜቴን መቆጣጠር
አቅቶኝ ነበር..
አሁን የምመኘው ከክለቡ ደጋፊዎች ጋር እንደበፊቱ ተከባብረን የምንቀጥልበትን ጊዜ ብቻ
ነው። - ለክስተቱ ምላሹን ሰጥቷል።

@dailymail_10
👀😲 እንደ ሞአይድ ማህጁብ ዜና ከሆነ የሳውዲ አረብያ ኢንቬስተሮች ማንችስተር ዩናይትድን ትናንት መግዛታቸውን ከዘገበ ቡሃላ የክለቡን ይፋዊ ዜና መጠበቅ እንደሆነ ዘግቧል።
🇫🇷Dijon 2-1 PSG

ፒኤስጄ በሰንጠረጅ መጨረሻ በሚገኘው ዲዪን አስደንጋጭ ሽንፈት ነገጥሞታል።
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ የሚደረጉ 11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕ.ሊግ ጨዋታዎች።


9:30
በርንማውዝ vs ማን.ዩናይትድ

12:00
አርሰናል vs ወልቭስ

12:00
አስቶንቪላ vs ሊቨርፑል

12:00
ብራይተን vs ኖርዊች

12:00
ማን.ሲቲ vs ሳውዝሃምፕተን

12:00
ሼፊልድ vs በርንሌይ

12:00
ዌስትሃም vs ኒውካስትል

2:30
ዋትፎርድ vs ቼልሲ

@dailymail_10
❇️ የኖቬምበር ወር ተጠባቂ ጨዋታዎች።