ብስራት ስፖርት 🇪🇹
171K subscribers
30.6K photos
1.73K videos
8 files
1.17K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
ዚያች ከባድ ጉዳት አጋድሞት ወድቋል!
መቀጠል አልቻለም ተቀይሮ ሊወጣ ነው ዚያች
የተጫዋች ቅያሬ ቼልሲ

ሀኪም ዚያች ወጣ

ክሪስቲያን ፑሊሲች ገባ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🏆 የ ሱፐር ካፕ የዋንጫ ጨዋታ

እረፍት

ቼልሲ 1-0 ቪላሪያል
⚽️ዚያች 27'

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል!

ቪያሪያል 0-1 ቼልሲ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ጎልልልልልልልልልልል ሞሬሎ

ቪያሪያል 1-1 ቼልሲ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🏆 የዩኤፋ ሱፐር ካፕ የጨዋታ 🏆

⌚️ መደበኛው 90 ደቂቃ ተጠናቀቀ

ቼልሲ 1-1 ቪላርያል

⚽️ 27' ዚያች ⚽️ 73' ሞሬኖ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🏆 የ ሱፐር ካፕ የዋንጫ ጨዋታ

⌚️FULL-TIME

ቼልሲ 1-1 ቪላሪያል
#ዚያች 27' #ሞሬኖ 73'

👉 በፍፁም ቅጣት ምት ቼልሲ ቪላሪያልን 6ለ5 በማሸነፍ የሱፐር ካፑን ዋንጫ ማንሳት ችለዋል🏆

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ቼልሲ ሱፐር ካፑን አሸንፈዋል !

በ ሱፐር ካፕ የ ዋንጫ ጨዋታ የተገናኙት ቼልሲ እና ቪያሪያል በመደበኛ ሰዓት አንድ አቻ ተለያይተዋል ።

ቼልሲ በ መለያያ ምት በማሸነፍ የ ሱፐር ካፕ ዋንጫ ባለቤት ሆነዋል ።

• ሀኪም ዚያሽ በ ሱፐር ካፑ ግብ ማስቆጠር የቻለ የ መጀመሪያው ሞሮካዊ ተጫዋች ሆኗል ።

• የ ቪያሪያልን የ አቻነት ግብ ያስቆጠረው ጄራርድ ሞሬኖ የ ክለቡ ከፍተኛ ግብ አግቢ ለመሆን በቅቷል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
CHAMPIONS🏆🏆🏆

ቼልሲ የ 2021 የ ዩፋ ሱፐር ካፕ ዋንጫ ከፍ አድርገው ማንሳት ችለዋል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የ ሊዮኔል ሜሲ ተፅዕኖ በ ፓሪስ !

የ ፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ የ ስድስት ጊዜ ባሎንዶር አሸናፊውን ሊዮኔል ሜሲ ማስፈረማቸውን ተከትሎ የ ማልያ ሽያጩ አይሏል ።

ፒኤስጂ ከ ፊርማው ይፋ መሆን በኋላ በ ዌብሳይታቸው ከ 150,000 በላይ የ ሜሲ ስም ያረፈባቸው ማልያዎች እንዲሸጡ ሲያደርጉ በ ሰባት ደቂቃዎች ተሽጠው ማለቃቸው ይፋ ተደርጓል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ፒኤስጂ ?

ሊዮኔል ሜሲን የ ግላቸው ያደረጉት ፒኤስጂዎች በ ቀጣይ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ሊያስፈርሙ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥተዋል ።

የ ክለቡ ፕሬዝዳንት ናስር አል ከላይፊ እንደተናገሩት ኪሊያን ምባፔ ኮንትራቱን ሳያረዝም ክለቡን የሚለቅ ከሆነ ተተኪው ከ ኮንትራት ነፃ የሚሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው በማለት ተናግረዋል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ሊድስ የ አሰልጣኙን ውል አራዘመ !

የ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ሊድስ ዩናይትድ የ አርጀንቲናዊውን ዋና አሰልጣኛቸውን ውል ማራዘማቸው ይፋ ሆኗል ።

ማርሴሎ ቤይልሳ ለ ተጨማሪ አንድ አመት በ ሊድስ ዩናይትድ ቤት ለመቆየት አዲስ ኮንትራት ተፈራርመዋል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ተወዳጁ እና ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ ሊጀምር የ➊ ቀን እድሜ ብቻ ይቀረዋል !

@Bisrat_Sport_offical
ቼልሲ በ ይፋ አጥቂ አስፈረመ !

የ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቤልጅዬማዊውን የ ቀድሞው የ ፊት መስመር አጥቂያቸውን ሮሜሎ ሉካኩ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

ቼልሲ ለ ሴርያው ክለብ ኢንተር ሚላን 115 ሚልዮን ዩሮ የ ዝውውር ሂሳብ ማውጣታቸው ተገልጿል ።

" ወደ እዚህ አስደናቂ ክለብ ዳግም በመመለሴ በጣም ደስተኛ ነኝ " በማለት ከ ዝውውሩ መጠናቀቅ በኋላ ሉካኩ ተናግሯል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የ 90 min ፀሀፊዎች የ 2021/22 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን የመጨረሻው የደረጃ ሰንጠረዥ እንዴት ሊሆን እንደሚችል ግምታቸውን አስፍረዋል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ዋልያው ለ አፍሪካ ዋንጫጫ በ ቋት አራት ተደልድሏል !

ማክሰኞ ይፋ ከሚደረገው የ አፍሪካ ዋንጫ የ ምድብ ድልድል አስቀድሞ የሀገራት ቋት ( POT ) መታወቁ ተገልጿል ።

ሀገራችን ኢትዮጵያ በ መጨረሻው ቋት አራት ላይ የተቀመጠች ሲሆን በ ምድብ ድልዱሉ ከ እያንዳንዱ ቋት የተመረጡ አንድ ሀገራት የሚደርሱን ይሆናል ።

በዚህም መሰረት :-

ቋት አንድ :- ካሜሮን ፣ አልጄርያ ፣ ሴኔጋል ፣ ቱኒዚያ ፣ ሞሮኮ እና ናይጄርያ

ቋት ሁለት :- ግብፅ ፣ ጋና ፣ ኳትዲቯር ፣ ማሊ ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ጊኒ

ቋት ሶስት :- ኬፕ ቨርዴ ፣ ጋቦን ፣ ሞሪታንያ ፣ ሴራሊዮን ፣ ዚምቧቡዌ እና ጊኒ ቢሳው

ቋት አራት :- ማላዊ ፣ ሱዳን ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ ፣ ኮሞሮስ ፣ ኢትዮጵያ ፣ ጋምቢያ ሆነው ተደልድለዋል ።

ሀገራት በ ፊፋ የ አለም ሀገራት ደረጃቸው መሰረት በ አራቱ ቋት ስር ተደልድለዋል ።

* አንድ ሀገር በተደለደለበት ቋት ስር ካለ ሀገር ጋር አይገናኝም ወይም #አይደለደልም

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች:

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | ብሬትፎርድ ከ አርሰናል

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

03:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ባየር ሙኒክ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ሎረንት ከ ሞናኮ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical