4-4-2 ስፖርት በኢትዮጵያ
173 subscribers
1.09K photos
34 videos
1 file
42 links
4-4-2 በኢትዮጵያ በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች

👉 | ለcross ስራ ☞ @emakiya9

👉 | ስልክ ቁጥር +251941421061
Download Telegram
አርሰናል ከ ቼልሲ || 4:00

📌በፕሪምየር ሊጉ አርሰናል ከ ቼልሲ ባደረጓቸዉ ያለፉትን 5 ጨዋታዎች አርሰናል 3 ግዜ ሲያሸንፍ በተቃራኒዉ ቼልሲ 2 ግዜ ማሸነፍ ችሏል።

📌 በአጠቃላይ በዚህ ለንደን ደርቢ ጨዋታ አርሰናል እና ቼልሲ 206 ግዜ የተገናኙ ሲሆን መድፈኞቹ 81 ግዜ በማሸነፍ የበላይ ሲሆኑ ሰማያዊዎቹ ደግሞ 66 ግዜ አሸንፈዋል። በተቀሩት 59 ጨዋታዎች አቻ ወተዋል።

📌አርሰናል ባደረጓቸው ያለፉትን 4 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም ይህም የውድድር አመቱ ደካማዉ ጉዞ ነው።

📌መድፈኞቹ በሜዳቸው ባደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ሶስት እና ከዚያ በላይ ጎሎችን አስቆጥረዋል።

📌የፍራንክ ላምፓርድ ቡድን ከሜዳው ውጪ ባደረጋቸው 10 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሊጉ ስጋት የሆነውን ሌስተር ሲቲን ብቻ ማሸነፍ ችሏል።

📌ቼልሲዎች በሁሉም ውድድሮች ባለፉት ስምንት ጨዋታዎች ምንም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻሉ ሲሆን ከእነዚህ ጨዋታዎች ውስጥ በስድስት ጨዋታዎች ላይ ጎል ማስቆጠር አልቻሉም።

📌መድፈኞቹ በፕሪምየር ሊጉ ለሶስተኛ ተከታታይ ግዜ ቼልሲን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ ይገባሉ ፤ ይህም አርሰናል ወደ 20 አመታት ገደማ ያላሳኩት ነገር ነው።

📌በደረጃ ሰንጠረዡ መድፈኞቹ በ 75 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ ሰማያዊዎቹ ደግሞ ቀሪ ጨዋታ እያላቸዉ በ39 ነጥብ 12ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

ዛሬ በኤምሬትስ ስታዲየም ላይ በሚደረገዉ የደርቢ ጨዋታ ማን 3ነጥብ ይዞ ይወጣል ብላችሁ ታስባላችሁ ?

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🎉 መልካም ልደት ለአስደናቂዉ ቅጣት ምት መቺ ዴቪድ ቤካም *48*

🏟 715 ጨዋታዎች
⚽️ 127 ጎሎች
🎯 137 አሲስት
🦁 115 የብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎች

🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 6 የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ
🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2 ኤፌ ካፕ
🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2 ኮሚኒቲ ሺልድ
🏆🇺🇸 2 ሜጀር ሊግ ሶከር
🏆🇪🇺 ሻምፒዮንስ ሊግ 1
🏆🇪🇸 ላሊጋ 1
🏆🇪🇸 ሱፐር ኮፓ: 1
🏆🇫🇷 ሊግ 1: 1

One of the biggest icons in football history ❤️🔴


@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
እ.ኤ.አ. በ 1998 FourFourTwo መጽሔት ዴቪድ ቤካም በ 2020 በፎቶ ላይ እንደምታዩት እንደዚህ እንደሚመስል ተንብዮ ነበር። 😂

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
🗣️ "ይህ ክለብ ይመለሳል።" 📈

ፍራንክ ላምፓርድ ቼልሲ ለረጅም ጊዜ መጥፎ ጊዜያትን እንደማያሳልፍ ተናግራል።

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

አርሰናል 3-1 ቼልሲ

🇪🇹በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ 2-2 አርባ ምንጭ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና 2-2 አዳማ ከተማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

አልሜሪያ 2-1 ኤልቼ
ባርሴሎና 1-0 ኦሳሱና
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ሪያል ማድሪድ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

ፍራይበርግ 1-5 RB ሌብዝንግ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ቶሉስ 0-1 ሌንስ

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | ሊቨርፑል ከ ፉልሃም
04:00 | ማን ሲቲ ከ ዌስትሃም

🇪🇹በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | መቻል ከ ድሬደዋ ከተማ
12:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ኢትዮጵያ መድን

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

02:30 | ቫሌንሲያ ከ ቪላሪያል
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ካዲዝ
05:00 | ሄታፈ ከ ሴልታ ቪጎ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

01:00 | አትላንታ ከ ስፔዚያ
01:00 | ጁቬንቱስ ከ ሌቼ
01:00 | ሳለንትና ከ ፊዮረንትና
01:00 | ሳምፕዶሪያ ከ ቶሪኖ
04:00 | ኤሲ ሚላን ከ ክሮምነሰ
04:00 | ላዚዮ ከ ሳሱሎ
04:00 | ሞንዛ ከ ኤሲ ሚላን
04:00 | ቬሮና ከ ኢንተር ሚላን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ብረስት ከ ናንትስ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

03:45 | ስቱትጋርት ከ ፍራንክፈርት

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
ትላንት ድንቅ ሆኖ ያመሸው ማርቲን ኦዴጋርድ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተሰይሟል

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
▪️ስሚዝ ሮው በአዲስ ሚና

Football London ባወጣው መረጃ መሰረት ሚኬል አርቴታ ኤሚል ስሚዝ ሮውን የግራኒት ዣካን ቦታና ሚና እያስተማረው ይገኛል።

አርቴታ ስሚዝ ሮው ይበልጥ ጥልቀት ያለውን ሚና ሊያስተምረው ስለሚፈልግ ስሚዝ በልምምድ ሜዳ ላይ በአማካይ ስፍራ ላይ እየሰለጠነ ይገኛል።

አርቴታ ከዚህ ቀደም በማንችስተር ሲቲ ቤት ዴቪድ ሲልቫን ወደዚህ አይነት ሚና የቀየረበት የተሳካ መንገድ ስሚዝ ሮው ላይ በአግባቡ ሊሰራ እንደሚችል ይጠበቃል።

በአጥቂ ስፍራ ላይ ካለው ከፍተኛ ፉክክር አንፃር ይህን የአማካይ ስፍራ ሚናን መላመድ ኤሚል ስሚዝ ሮው በአርሰናል ለሚኖረው ህይወት እጅግ ወሳኝ ይሆናል።

"SHARE" | @Bisrat_sport_442et
በቅርቡ ስራ እንጀምራለን
ኤርሊንግ ሀላንድ በዚህ ሲዝን በትላላቅ ጨዋታዎች:

ከስፔን ጋር ጎል ማስቆጠር አልቻለም
ከአርሰናል ጋር ጎል ማስቆጠር አልቻለም
ከሌፕዚግ ጋር ጎል ማስቆጠር አልቻለም
ከኒውካስትል ጋር ጎል ማስቆጠር አልቻለም
ከሴቪያ ጋር ጎል ማስቆጠር አልቻለም
ከአርሰናል ጋር ጎል ማስቆጠር አልቻለም

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺 በአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ

01:00 | አዘርባጃን ከ ኦስትሪያ
03:45 | ቤልጅየም ከ ስዊድን
03:45 | ቦስኒያ ከ ፖርቹጋል
03:45 | ግብራልታር ከ አይርላንድ
03:45 | ግሪክ ከ ኔዘርላንድ
03:45 | አይስላንድ ከ ሌችንስታይን
03:45 | ሉክዘምበርግ ከ ስሎቫኪያ

🤝በአቋም መለኪያ

12:00 | ናይጄሪያ ከ ሞዛምቢክ
01:00 | ሩስያ ከ ኬንያ
01:00 | አልጄሪያ ከ ግብፅ
03:30 | ሴኔጋል ከ ካሜሮን

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🗣️ ዳኒ ካርቫሀል፡ "ጋቪ? የ19 አመት ወጣት፣ የባርሳ እና የብሄራዊ ቡድኑ ጀማሪ ነው...ምንም አልልም እሱ ጂኒየስ ነው"

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
እስካሁን ወደ ዩሮ 2024 ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት

ጀርመን 🇩🇪
ፈረንሳይ 🇫🇷
ቤልየም 🇧🇪
ፖርቱጋል 🇵🇹
ስኮትላንድ 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿
ስፔን 🇪🇸
ቱርክ🇹🇷

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
የግሌዘር ቤተሰቦች ማንቸስተር ዩናይትድን አልሸጥም ማለታቸውን ተከትሎ የደጋፊዎች ተቃውሞ የከፋ ይሆናል በሚል ማን ዩናይትድ ቀጣይ በሜዳው የሚያደርገው ጨዋታ ላይ የሚኖረው ጥበቃ ጠንከር ያለ ይሆናል። [MikeKeegan_DM]

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ተከፋይ የሆኑ እግርኳስ ተጫዋቾች ከ 1 እስከ 10 ያላቸው ደረጃ

1ኛ ያለው ሮናልዶ እና በሜሲ መካከል የ$125 ሚሊዮን ዶላር ልዩነት አለ 🥶

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
• አንጄ ፕኦስቴ ኮግሉ ማይክ ዋከርን እና ጉስ ሂድንክን በመብለጥ በመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመቱ በ9 ጨዋታዎች 23 ነጥቦችን በመሰብሰብ ቀዳሚው ተጨዋች መሆን ችሏል።


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@bisrat_sport_442et
@bisrat_sport_442et
ማዲሰን በዚህ ሲዝን

➛ 5 ጎል

➛ 3 አሲስት

• ሰን በዚህ ሲዝን

➛ 7 ጎል

➛ 1 አሲስት


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄


@bisrat_sport_442et
@bisrat_sport_442et
ከ9ኛ ሳምንት በውሃላ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ፦

➛ ቶተንሃሞች በ2 ነጥብ ልዩነት ከአርሰናል እና ማንቺስተር ሲቲ በልጠው 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄


@bisrat_sport_442et