4-4-2 ስፖርት በኢትዮጵያ
173 subscribers
1.09K photos
34 videos
1 file
42 links
4-4-2 በኢትዮጵያ በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች

👉 | ለcross ስራ ☞ @emakiya9

👉 | ስልክ ቁጥር +251941421061
Download Telegram
ጎልልልል ኤቨርተን
አሌክስ ኢዎቢ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

            56'📺

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሌስተር ሲቲ 2-2 ኤቨርተን🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ጨዋታው ግሏል 🔥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢዎቢ

ሌስተር 2-2 ኤቨርተን
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

            76'📺

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሌስተር ሲቲ 2-2 ኤቨርተን🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ሌስተር ሲቲ 2-2 ኤቨርተን

🇪🇹በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 2-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
ፋሲል ከነማ 2-1 ሀዲያ ሆሳዕና

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ማዮርካ 1-1 አትሌቲክ ብልባዎ
ሴቪያ 0-2 ጅሮና

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | አርሰናል ከ ቼልሲ

🇪🇹በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ አርባ ምንጭ ከተማ
12:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

02:30 | አልሜሪያ ከ ኤልቼ
02:30 | ባርሴሎና ከ ኦሳሱና
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ማድሪድ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

03:45 | ፍራይበርግ ከ RB ሌብዝንግ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ቶሉስ ከ ሌንስ

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
🚨| ባርሴሎናዎች ቲያጎ አልካንትራን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

🎖| Jac- Talbot

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @bisrat_sport_442et
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @bisrat_sport_442et
🚨| ሊቨርፑሎች ከትላንት ወዲያ የስፖርቲንጉን አማካይ ማኑኤል ኡጋርቴን ለመመልከት ስካውቶችን ልከው ነበር።

🎖| ሜል ስፖርት

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🗣 ዲዮጎ ጆታ ኦሊቨር ስኪፕን ይቅርታ ጠየቀ፡-

“ጥሩ አልነበረም፣ እሱን ለመጉዳት ፈልጌ እንዳልሆነ ግልጽ ነው። ግን, በሚያሳዝን ሁኔታ, ተከሰተ. ይቅርታ ጠየቅኩት፣ ከዚያ ቅጽበት በኋላ ማድረግ የምችለው ያ ብቻ ነው።

ሆኖም ኳሱን ስነካው እና ምንም አይነት ጉዳት የማድረስ ሀሳብ ስላልነበረኝ ቀይ አይደለም ብዬ አስባለሁ።

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
አርሰናል ቼልሲ ባርሴሎና ጁቬንቱስ ዊልፍሬድ ዛሃን በነፃ ማስፈረም ይፈልጋሉ። መጪው ክረምት ነፃ ተጫዋች እንደሆነ ይታወቃል

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ማርኪንሆስ በፒኤስጂ ያለውን ኮንትራት እስከ ሰኔ 2027 አራዝሟል!

(ምንጭ፡ አርኤምሲ ስፖርት)

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ኒማኒያ ማቲች "ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጠለው የውድድር ዘመን ለዋንጫ እንደሚፎካከሩ እርግጠኛ ነኝ" ብሏል።

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
አርሰናል ከ ቼልሲ || 4:00

📌በፕሪምየር ሊጉ አርሰናል ከ ቼልሲ ባደረጓቸዉ ያለፉትን 5 ጨዋታዎች አርሰናል 3 ግዜ ሲያሸንፍ በተቃራኒዉ ቼልሲ 2 ግዜ ማሸነፍ ችሏል።

📌 በአጠቃላይ በዚህ ለንደን ደርቢ ጨዋታ አርሰናል እና ቼልሲ 206 ግዜ የተገናኙ ሲሆን መድፈኞቹ 81 ግዜ በማሸነፍ የበላይ ሲሆኑ ሰማያዊዎቹ ደግሞ 66 ግዜ አሸንፈዋል። በተቀሩት 59 ጨዋታዎች አቻ ወተዋል።

📌አርሰናል ባደረጓቸው ያለፉትን 4 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም ይህም የውድድር አመቱ ደካማዉ ጉዞ ነው።

📌መድፈኞቹ በሜዳቸው ባደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ሶስት እና ከዚያ በላይ ጎሎችን አስቆጥረዋል።

📌የፍራንክ ላምፓርድ ቡድን ከሜዳው ውጪ ባደረጋቸው 10 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሊጉ ስጋት የሆነውን ሌስተር ሲቲን ብቻ ማሸነፍ ችሏል።

📌ቼልሲዎች በሁሉም ውድድሮች ባለፉት ስምንት ጨዋታዎች ምንም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻሉ ሲሆን ከእነዚህ ጨዋታዎች ውስጥ በስድስት ጨዋታዎች ላይ ጎል ማስቆጠር አልቻሉም።

📌መድፈኞቹ በፕሪምየር ሊጉ ለሶስተኛ ተከታታይ ግዜ ቼልሲን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ ይገባሉ ፤ ይህም አርሰናል ወደ 20 አመታት ገደማ ያላሳኩት ነገር ነው።

📌በደረጃ ሰንጠረዡ መድፈኞቹ በ 75 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ ሰማያዊዎቹ ደግሞ ቀሪ ጨዋታ እያላቸዉ በ39 ነጥብ 12ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

ዛሬ በኤምሬትስ ስታዲየም ላይ በሚደረገዉ የደርቢ ጨዋታ ማን 3ነጥብ ይዞ ይወጣል ብላችሁ ታስባላችሁ ?

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🎉 መልካም ልደት ለአስደናቂዉ ቅጣት ምት መቺ ዴቪድ ቤካም *48*

🏟 715 ጨዋታዎች
⚽️ 127 ጎሎች
🎯 137 አሲስት
🦁 115 የብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎች

🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 6 የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ
🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2 ኤፌ ካፕ
🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2 ኮሚኒቲ ሺልድ
🏆🇺🇸 2 ሜጀር ሊግ ሶከር
🏆🇪🇺 ሻምፒዮንስ ሊግ 1
🏆🇪🇸 ላሊጋ 1
🏆🇪🇸 ሱፐር ኮፓ: 1
🏆🇫🇷 ሊግ 1: 1

One of the biggest icons in football history ❤️🔴


@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
እ.ኤ.አ. በ 1998 FourFourTwo መጽሔት ዴቪድ ቤካም በ 2020 በፎቶ ላይ እንደምታዩት እንደዚህ እንደሚመስል ተንብዮ ነበር። 😂

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
🗣️ "ይህ ክለብ ይመለሳል።" 📈

ፍራንክ ላምፓርድ ቼልሲ ለረጅም ጊዜ መጥፎ ጊዜያትን እንደማያሳልፍ ተናግራል።

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

አርሰናል 3-1 ቼልሲ

🇪🇹በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ 2-2 አርባ ምንጭ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና 2-2 አዳማ ከተማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

አልሜሪያ 2-1 ኤልቼ
ባርሴሎና 1-0 ኦሳሱና
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ሪያል ማድሪድ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

ፍራይበርግ 1-5 RB ሌብዝንግ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ቶሉስ 0-1 ሌንስ

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | ሊቨርፑል ከ ፉልሃም
04:00 | ማን ሲቲ ከ ዌስትሃም

🇪🇹በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | መቻል ከ ድሬደዋ ከተማ
12:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ኢትዮጵያ መድን

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

02:30 | ቫሌንሲያ ከ ቪላሪያል
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ካዲዝ
05:00 | ሄታፈ ከ ሴልታ ቪጎ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

01:00 | አትላንታ ከ ስፔዚያ
01:00 | ጁቬንቱስ ከ ሌቼ
01:00 | ሳለንትና ከ ፊዮረንትና
01:00 | ሳምፕዶሪያ ከ ቶሪኖ
04:00 | ኤሲ ሚላን ከ ክሮምነሰ
04:00 | ላዚዮ ከ ሳሱሎ
04:00 | ሞንዛ ከ ኤሲ ሚላን
04:00 | ቬሮና ከ ኢንተር ሚላን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ብረስት ከ ናንትስ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

03:45 | ስቱትጋርት ከ ፍራንክፈርት

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et