4-4-2 ስፖርት በኢትዮጵያ
167 subscribers
1.09K photos
34 videos
1 file
42 links
4-4-2 በኢትዮጵያ በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች

👉 | ለcross ስራ ☞ @emakiya9

👉 | ስልክ ቁጥር +251941421061
Download Telegram
ማንችስተር ሲቲ የኤርሊንግ ሃላንድን ውል ለማራዘም እንዳቀደ ፉትቦል ኢንሳይደር ይፋ አድርጓል ። ሃላንድ አሁን ላይ በማንችስተር ሲቲ እስከ 2027 የሚያቆየው ኮንትራት ያለው ሲሆን ሲቲዎች የተጫዋቹ ውል ላይ ሁለት አመት በመጨመር እስከ 2029 የሚያቆየውን የኮንትራት ስምምነት ሊያቀርቡ እንደተዘጋጁ ፉትቦል ኢንሳይደር ገልጿል ።

ብዙ ዘገባዎች ማንችስተር ሲቲ የሃላንድን ውል ለማደስ የፈለገው ኤርሊንግ ሃላንድ በ2024 የ150 ሚልየን ዩሮ የውል ማፍረሻ በውሉ ውስጥ መኖሩን ተከትሎ ያንን ለማስቀረት ነው ተብሏል ።

ከወደ እንግሊዝ እየወጡ ባሉ ዘገባዎች ሃላንድ በማንችስተር ሲቲ ደስተኛ መሆኑን ተከትሎ የሲቲን አዲስ ስምምነት እንደሚቀበል እየተነገረ ይገኛል ።

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

            39'📺

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሌስተር ሲቲ 2-1 ኤቨርተን🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ቫርዲ ጎል

ሌስተር 2-1 ኤቨርተን
ጨዋታው 👏👏
ሌስተርም ኤቨርተንም የ ሊጉ ድምቀት ናቸው እነሱ ከሚወርዱዐሌላው ይውረድ🙂
በነገራችን ላይ ከሊጉ ወርደው ማያቁ ብቸኛ ክለቦች አርሰናል እና ኤቨርተን ናቸው 😎
ኮልማን ከባድ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ ወቱዋል ፓተርሰን ገብቱዋል ።
ፔናሊቲ ለ ሌስተር
ማይክል ኪን በእጁ ነክቶ
ዩሪ ቲሊማንስ ሊመታ ነው
ማዲሰን ተቀበለው
ሳተው ማዲሰን
ፒክፎርድ 🙂
34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

እረፍት'

ሌስተር ሲቲ 2-1 ኤቨርተን
#ሶዩንኩ 22' #ካልቨርት ሊዊን 15'
#ቫርዲ 33'

@bisrat_sport_442et
@bisrat_sport_442et
ዛሬ ለ ሌስተርም ለ ኤቨርተንም ማሸነፍ ወሳኝነት አለው ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት
ጎልልልል ኤቨርተን
አሌክስ ኢዎቢ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

            56'📺

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሌስተር ሲቲ 2-2 ኤቨርተን🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ጨዋታው ግሏል 🔥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢዎቢ

ሌስተር 2-2 ኤቨርተን
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

            76'📺

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሌስተር ሲቲ 2-2 ኤቨርተን🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et