4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
490K subscribers
90.3K photos
265 videos
3 files
3.08K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
በአውሮፓ ዋንጫው እንደ እንግሊዝ ትንሽ የግብ ሙከራ ያደረገ ሀገር የለም። (17)

[Who Scored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሾልኮ የወጣው የቼልሲ የቀጣይ የውድድር አመት የመጀመሪያ መለያ ዲዛይን ምስል 📸

[FootyHeadlines]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚨 ቼልሲዎች ከባርሴሎናው ታዳጊ የፊት መስመር ተጫዋች ከማርክ ጉዩ ጋር ጠንካራ ንግግር በማድረግ ላይ ይገኛሉ። የውል ማፍረሻ የሆነውን ከ5 እስከ6 ሚሊዮን በመክፈልም ከባርሴሎና ያስፈርሙታል ተብሎ ይጠበቃል።

ባየር ሙኒክ ማርክ ጉዩን ማስፈረም ፍላጎት ቢኖረውም ማርክ ወደ ሰማያዊዎቹ ቤት የሚያቀናበት እድል ሰፍቷል። በቀጣይ ሰአታት ጉዩ ባርሴሎናን የሚሰናበትበት ይፋዊ መግለጫ ይወጣል ተብሎ የሚገመት ሲሆን፡ የቼልሲው አዲሱ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ የመጀመርያው ቡድን ተጫዋች እንዲሆንና የፕሮጀክቱም አካል እንዲሆን እንደሚፈልጉ ተገልጿል።

የነገ ውድ ታለንቶችን በመሰብሰብ ላይ የሚገኘው የቶድ ቦህሊው አስተዳደር በዘንድሮው አመትም እጅግ ተደናቂ ወጣቶችን ወደ ስታንፎርድ ብሪጅ ማስኮብለሉን ተያይዞታል።

ዘገባውን ከ Gerard Romero, MatteMoretto እና ፋብሪዚዮ አጠናቅረነዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክሮሺያ ከምድቧ ለማለፍ የግድ የዛሬውን ጨዋታ ማሸንፍ አለባት !

ክሮሺያ በምድቧ 1 ነጥብ እና 3 የግብ ዕዳ ይዛ የደረጃው መጨረሻ ላይ ትገኛለች በአንፃሩ ጣሊያን ከዛሬው ጨዋታ 1 ነጥብ ማግኘት ከምድቡ ያሳልፋታል

ማን ያልፏል ?

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በአውሮፓ ዋንጫው የሚጫወቱ ሁሉም ተጫዋቾች በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያዎች ያላቸው አጠቃላይ የተከታይ ብዛት!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በእግር ኳስ ሁሉንም ነገር ያሳካ ብቸኛው ሰው ሜሲ እረፍት እያረገ 🫠

ምንም አልቀረው ምንም አያስጨንቀው

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሉክ ሾው ወደ ልምምድ ተመልሷል !

ለኢንግሊዝ መልካም ዜና !

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
FIFA በ X አካውንቱ...

Completed

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚨JUST IN፡ ጆሴሉ ሪያል ማድሪድን ለቆ አል ጋራፋን ይቀላቀላል። 🇶🇦

[Fabrizio Romano]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
WhoScored በ2009/10 መረጃ መሰብሰብ ከጀመሩ ጀምሮ በጨዋታ 10 ሬቲንግ ማግኘት የቻሉ ተጫዋቾች ስም ዝርዝር ፡-

◉ 119 - ሊዮ ሜሲ
◎ 38 - ክርስቲያኖ ሮናልዶ
◎ 33 - ኔይማር

Happy 37th birthday to Leo Messi! 🎁

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአለም ኮኮብ ተጫዋች ሊዮ ሜሲ እስካሁን :-

- 1065 ጨዋታዎች

- 837 ጎሎች

- 373 አሲስት

- 44 ዋንጫዎች

Happy Birthday Goat 🐐3️⃣7️⃣

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን ሁሉ እንደምታሳካ ማንም አላወቀም ነበር።

Goat 🐐

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊዮ ሜሲ በአንድ ፎቶ 📸

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከ10 አመታት በፊት ሊውስ ስዋሬዝ ቼሌኒን 📷

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🗣️ ፔፔ: "ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን እራሱን ሲያገል እኔም ከብሄራዊ ቡድኔ እራሴን አገላለሁ ግን እሱ ቡድኑ ውስጥ እስካለ ድረስ ፖርቹጋልን ወደፊት እንዲያራምድ እረዳዋለሁ" ❤️🇵🇹

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጃራድ ብራንዝዌይት ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል በተጨማሪም ዝውውሩ እስኪሳካ በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል።

Fabrizio Romano, YT🎖

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ 25ተኛ ዓመት የ ልደት በዓሉን እየከበረ የሚገኘው ዳርዊን ኑኔዝ ለሀገሩ ባደረጋቸው ያለፉት ጨዋታዎች

6 ጨዋታ
9 ጎል
ተከታታይ 3 ጨዋታ 9.0 የጨዋታ ሬቲንግ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አል ናስር ብሩኖ ጉማሬስን ለማስፈረም እያሰቡ ነው። [UOL]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፖስቴኮግሉ 🗣

"ስፔን የዮሮውን ዋንጫ ታሸንፋለች ፣ እኔ ምንጊዜም ወጣት ስብስብ ያለው ቡድን ነው የምደግፈው : ድል ለስፔን።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et