4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
503K subscribers
91.4K photos
270 videos
3 files
3.1K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
የዛሬው ጨዋታ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ

23ኛ ጨዋታው በ 2024
በዚህ ሲዝን 59ኛ ጨዋታው
208 ተኛ ጨዋታውን ለሀገሩ
1227 ጨዋታውን አጠቃላይ በእግር ኳስ ህይወቱ ዛሬ ያደርጋል 

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የጆርጂያ አሰላለፍ !

01:00 | ቱርክ ከ ጆርጂያ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የቱርክ አሰላለፍ !

01:00 | ቱርክ ከ ጆርጂያ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
We go again tonight. 😍🇵🇹

#EURO2024

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሲግናል ኤዱና ፓርክ 🥶📸

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ከአንድ አመት ከ6 ወራት በፊት በዛሬዋ ቀን የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ከ36 አመት በኃላ የዓለም ዋንጫን ማንሳት ችለዋል 🏆

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Welcome to the Premier League, Ipswich Town 😬🗓️

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ!

                   እረፍት

               ቱርክ 1-1 ጆርጂያ
    ሙልዱር 26'  ሚካታውዴዝ 32'

🏟️ ሲግናል ኤዱና ፓርክ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ!

                   ጨዋታው ተጠናቋል

               ቱርክ 3-1 ጆርጂያ
   ሙልዱር 26'  ሚካታውዴዝ 32'
  ⚽️ አርዳ ጉለር 65'
⚽️ አርታኮግሉ 90+6'

🏟️ ሲግናል ኤዱና ፓርክ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአርዳ ጉለር ጨዋታ በቁጥር ከጆርጂያ ጋር፡-

100% ታክሎች አሸንፏል
93% የተሳካ የኳስ ማቀበል ስኬት
38/41 ኳሶችን አቀብሏል
5 እድሎች ፈጥሯል (1ኛ)
5 ክሮሶች
3 ታክሎች
2 ትልቅ እድሎች ፈጥሯል (1ኛ)
1 ግብ

በዩሮ እስካሁን ካየነው ምርጥ የተጨዋች ብቃት አንዱ ⚡️⚡️

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
83%
ፖርቹጋል
6%
አቻ
11%
ቼክ ሪፐብሊክ
አርዳ ጉለር ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በኋላ በይሮ የመጀመርያው ውድድር በ19 አመቱ ጎል ያስቆጠረ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል 🤩

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አርዳ ጉለር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል⚡️

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አርዳ ጉለር፡

"አሰልጣኜ ካርሎ አንቾሎቲ ከጨዋታው በፊት ደውሎልኝ መልካም ምኞቱን ገልጾልኛል።"

"የሪያል ማድሪድ ድጋፍ እንድነሳሳ አድርጎኛል።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስድስት የአውሮፓ ዋንጫዎች ላይ የተሳተፈ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።

He doesn't follow records 🤌

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጨዋታው ሊጀመር ነው ዝግጁ ናችሁ


@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et