4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
467K subscribers
87.7K photos
260 videos
3 files
3K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
ልክ በዚህች ቀን ከ18 አመታት በፊት ዚዙ የሪያል ማድሪድ እንዲሁም የክለብ የውድድር ዘመኑን የመጨረሻ ጨዋታ ማከናወን ቻለ።

One of the greatest Midfielder of all time 🇪🇸🤍

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአውሮፓ ዋንጫ በ1992 ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከተቀየረ አንስቶ ከ ሪያል ማድሪድ በቀር ዋንጫውን በማንሳት ካርሊቶን የሚበልጥ ክለብ የለም።

በአሁኑ አመት ዋንጫውን የሚያሳካ ከሆነ ደግሞ የዋንጫውን ብዛት ወደ 5 ከፍ በማድረግ ተፎካካሪውን ክለብ ባርሴሎናን የሚበልጥ ይሆናል።

If we call CR7 Mr.UCL ; Why dont we call Carlito Dir.UCL ? 🔥🤍

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በትላንትናው ጨዋታ በጉዳት ምክኒያት ያልነበሩ የዩናይትድ ተጫዋቾች 11።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሜሲ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል 🔥🔥🔥

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ማንቸስተር ዩናይትድ ኤሪክ ቴንሃግን ከኤፌካፕ የፍፃሜ ከማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ በፊት ከክለቡ እንደማይሰናበት ተዘግቧል ።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ባየርሙኒክን የሚገጥመው የሪያል ማድሪድ ስብስብ ይፋ ሆኗል ።

ከዴቪድ አላባ ውጪ ሁሉም ተጫዋቾች ለጨዋታው ዝግጁ ናቸው ።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የሄታፌው ፕሬዝዳንት አንጅል ቶሬስ ማሰን ግሪንውድን ለተጨማሪ አንድ አመት በክለባቸው ለማቆየት እንደሚፈልጉ አሳውቀዋል ።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኦማር ሁትችሰን የኢፕስዊች ታውን የአመቱ ምርጡ ወጣት ተጫዋች በመባል ተመርጧል ። 🔥

ይህ ተጫዋች ከአርሰናል አካዳሚ ሀል ኢንድ የፈለቀ እና ወደ ቼልሲ የተዘዋወረ ሲሆን ቼልሲም በውሰት ለኢፕስዊች ታውን ሰቶት ነበር ፤ ኦማር ሁትችሰንም በኢፕስዊች ታውን ቡድን ውስጥ ድንቅ እንቅስቃሴ በማሳየት ከ22 ዓመታት በኋላ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እንዲያድጉ የራሱን ሚና ተወጥቷል ።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ካሳሚሮ በዚህ ክረምት ማንቸስተር ዩናይትድን የሚለቅበት ዕድል ሰፊ ነው ፤ ከሳውዲ ክለቦች እሱን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው ።

Fabrizio Romano

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ስብስብ !

[WHOSCORED]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ማንችስተር ዩናይትድ ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም ከክርስታል ፓላስ ጋር ድርድር ለመጀመር አስቧል። ድርድሩም በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።

ምንጭ : ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🎖️

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
BREAKING: ቲያጎ ሲልቫ ፍሉሚኔንስን ለመቀላቀል ተስማምቷል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የጂሮና አሰልጣኝ ሚሼል ሳንቼዝ

🗣️ "ሊቨርፑልን በሻምፒዮንስ ሊጉ ጨዋታ መግጠም እፈልጋለሁ። በአንፊልድ መጫወት እፈልጋለሁ።"

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ቲዎ ሄርናንዴዝ በሲዝኑ መጨረሻ ባየር ሙኒክን ለመቀላቀል ተስማምቷል ።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሀሪ ማጉየር የማይሰበር ሪከርድ እንዳለው ታውቃላችሁ?

ይህንን ርከርድም በማስመዝገብ በእንግሊዝ እግር ኳስ ታሪክ ብቸኛው ተጫዋች ነው። በ 2014/15 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ላይ ሲሳተፍ የነበረው ሃል ሲቲ የሀሪ ማጉየር ክለብ ነበር ፤ ታድያ ይህ እንግሊዛዊ ተከላካይ ለሃል ሲቲ እስከ ጥር ድረስ ቆይታ አድርጎ ክለቡ ሃል ሲቲም በጥሩ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት በታችኛው ሻምፒዮንሺፕ ይጫወት ለነበረው ለዊጋን አትሌቲክ ይህንን እንግሊዛዊ ተከላካይ በውሰት እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ ድረስ እንዲጫወት ይሰጠዋል።

ታድያ ቀጣዩን የውድድር ዓመት ዋና ክለቡን ሃል ሲቲን በመልቀቅ ወደ ሻምፒዮንሺፑ በመውረድ ለዊጋን አትሌቲክ ለመጫወት ይስማማና ሀሪ ማጉየር ወደ ሻምፒዮንሺፑ ወርዶ መጫወት ይጀምራል። ታድያ በዓመቱ መጨረሻ ላይ ዋና ክለቡ ሃል ሲቲ ከፕሪምየር ሊጉ ወደ ሻምፒዮንሺፕ ይወርዳል። በ January ደግሞ በውሰት እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ ድረስ ሲጫወት የነበረበት ዊጋን አትሌቲክ ደግሞ ከሻምፒዮን ሺፑ ወደ ሊግ 1 ይወርድና የሀሪ ማጉየር በእንግሊዝ እግር ኳስ ተጫዋቾች ታሪክ ከዚህ በኃላ ሊሰራ በማይችልበት መልኩ ለሁለት የተለያዩ ክለቦች በሁለት የተለያዩ የውድድር አመታት ተጫውቶ ሁለቱም ክለቦች የወረዱበት ብቸኛው ተጫዋች በመሆን ይህንን መጥፎ ሪከርድ ፅፏል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
በመጀመሪያው ዙር በዶርትሞንድ 1-0 የተሸነፈው ፒኤስጂ በሜዳው ውጤቱን በመቀልበስ ለፍፃሜ ያልፍ ይሆን? ወይስ ዶርትሞንዶች ዉጤቱን አስጠብቀው ለፍፃሜ ይበቃሉ?

ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?

ከሄኒከን ጋር አብረን እንመልከት

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ሪያል ማድሪድ 2019 ላይ አብቅቶለታል ሲባል በብዙዎች መነጋገሪያ ሆነ ፤ ከአለማችን ሃያል ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሪያል ማድሪድ በ2019 ባሳየው ደካማ አቋም የተነሳ አበቃለት ሲባል በብዙዎች መሳለቂያ ሆነ

የስፔኑ Goal ዌብሳይት ሳይቀር ሪያል ማድሪድ ሮናልዶን ማጣቱ + ያልተጠኑ የችኩል ችኩል ዝውውሮች ክለቡን ለአደገኛ ውድቀት ዳረጉት ሲል በወቅቱ ዘገበ

🎯 ሆኖም ታላቁ ክለብ ከተወሰኑ ጊዜያቶች ቡሃላ ወደ ቀድሞ ሃያልነቱ ተመለሰ !

በአለም ላይ የሚገኙ ታላላቅ ክለቦች ሁሉም በሚባል ደረጃ ብዙ የተቸገሩባቸው አመታትን አሳልፈዋል ፤ ዩቬንቱስ በካልቺዮ ፖሊ ቅሌት ወደ ሴሪ B ከወረደ ቡሃላ ወደ ቀድሞ ሃያልነቱ አይመለስም ተብሎ ነበር ፤ ሆኖም ወደ ሃያልነቱ ተመልሷል ።

ሊቨርፑል ከየርገን ክሎፕ በፊት ለ20+ አመታት ሲቸገር ወደ ቀድሞ ሃያልነቱ አይመለስም ተብሏል ፤ ሆኖም መመለስ ችሏል ። አርሰናልም ለረጅም አመታት Top 4 መጨረስ የክለብ ዋነኛ እቅድ ሆኖ ዘልቆ አሳይቷል ፤ አሁን ግን ነገሮች ተለውጠው የዋንጫ ተፎካካሪ መሆን ችሏል ።

በክለባቹ የተበሳጫቹ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ማንችስተር ዩናይትድም ዛሬ ቢቸገርም ፣ ቀጣይ አመት ቢቸገርም ፣ ሁለት አመት ቢቸገርም ይሄም ጊዜ አልፎ ሁሉም ክለብ ወደ ሚፈራው የቀድሞው ማንችስተር ዩናይትድን ሆኖ ይመለሳል !!

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et