4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
490K subscribers
90.3K photos
265 videos
3 files
3.08K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
ቪኒስየስ ጁንየር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል ።

MOTM. 🌟

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኤሪክ ቴን ሃግ በሚቀጥለው ሲዝን በማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝነት እንደሚቆይ እርግጠኛ አይደለም ።

(ምንጭ GraemeBailey)

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቪኒ ጁኒየር ስለ ቶኒ ክሮስ አሲስት ፡ “ልምምድ ቦታ ብዙ ጊዜ ተለማምደናል። ቶኒን በደንብ አውቀዋለሁ እርሱም ያውቀኛል። ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር ደስተኛ ነኝ።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሮድሪጎ፡ “ቶኒ ቪኒን ያየበት መንገድ የማይታመን ነበር። እድሜ ተፅኖ እንደሌለው አሳይቷል ።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Jamal Musiala was 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲𝐰𝐡𝐞𝐫𝐞 against Real Madrid

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ቱሄል፡ “አሁንም የማለፍ እድላችን 50-50 ነው፣ ወደ ስፔን ማድሪድ ሄደን አሸንፈን ለፍፃሜ ማለፍ እንፈልጋለን።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሃሪ ኬን፡ “ሪያል ማድሪድን በሜዳው ሳንቲያጎ በርናባው ማሸነፍ እንችላለን።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ባየር ሙኒክ 2-2 ሪያል ማድሪድ

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

04:00 | ዶርትሙንድ ከ ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ በተሰማሩበት ሞያ ፤ በተሰማሩበት ሁሉ በቅንነት ፣ በታማኝነት ህዝባቸውን እና ማህረሰባቸውን ለማገዝ ሌት ተቀን ፀሀዩ ፣ ብርዱ ፣ ዝናቡ ሳይበግራቸው ለሚተጉ ቀናቸው ነው።

እንኳን ለላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የ ጨዋታ ቀን | MATCH DAY💫

🇸🇦 ኪንግስ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

       አል ናስር ከ አል ከሊጅ

| ምሽት 3:00 ላይ

🏟 | አል አወል ፓርክ ስታዲየም

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዩናይትድ CEO የነበረው ፓትሪክ ስትዋርት እና CFO በመሆን ያገለግል የነበረው ክሊፍ ቤይቲ በጋራ ስምምነት ከስራቸው ተነስተዋል።

ስቱዋርት ይመራው የነበረው CEO ስፍራ ኦማር በወርሃ ሃምሌ ወደ ስራው እስኪመለስ ድረስ በጂም ክላውድ ብላንክ የሚሸፈን ይሆናል ሲል ማንቸስተር ዩናይትድ አሳውቋል።

The Manchester united Revolution

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሊቨርፑል ከ AXA ጋር አዲስ የአምስት አመት ኮንትራት በይፋ ተፈራረመ።

በ2018 ከሊቨርፑል ጋር መስራት የጀመረው ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ በስልጠና ኪት ስፖንሰርነት የሚቀጥል ሲሆን እስከ 2029 ድረስ ከክለቡ ጋር የሚያቆያቸውን ውል ተፈራርመዋል።

የሊቨርፑል የልምምድ ሜዳም እሰከ 2029 ድረስ በ AXA (ግሎባል ኢንሹራንስ) የሚጠራ ይሆናል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🗞Who score የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጫዋቾች !

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኪየራን ማክኬና አስደናቂው ኢፕስዊች ታውን ትላንት ምሽት ኮቨንተሪ ሲቲን ማሸነፋቸውን ተከትሎ በቀጥታ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ አንድ ነጥብ ብቻ ማሳካት ቀርቷቸዋል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨 አርሰናል በክረምቱ ለገብሬል ጄሱስ የሚቀርብለትን የዝውውር ጥያቄ ለማዳመጥ ዝግጁ ነው።

(ምንጭ : The Athletic)

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የዎልቨሱ አሰልጣኝ ጋሪ ኦኔል ከዌስትሀም ጋር ከነበረው ጨዋታ በኋላ በዳኛ ላይ ባሳዩት ያልተገባ ባህሪ አንድ ጨዋታ ታግዷል።

ይህንን ተክትሎ በ 36ተኛ ሳምንት የፕሪሚየር መረሀ ግብር ቡድናቸው ከ ማንቸስተር ሲቲ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ በ ቴክኒካል (ኮቺንግ) ቦታ ላይ በመሆን በድናቸውን እንደማይመሩ ተገልጿል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሉካ ሞድሪች በትላንትናው ምሽት ታሪክ ጽፏል፡

ክሮአታዊው ሉካ ሞድሪች በትላንትናው ምሽት በ38 አመት እና በ234 ቀናት የሪያል ማድሪድን መለያ በመልበስ ቻምፒዮንስ ሊጉ ላይ የተጫወተ ትልቁ ተጫዋች በመሆን የፑሽካሽን ሪከርድ ሰብሯል።

ሞድሪች በውድድር ዘመኑ በርካታ ደቂቃዎችን ማግኘት ባይችልም በገባባቸው ደቂቃዎች በሙሉ ብቃቱን እያሰመለከተም ይገኛል።

በቀጣይ አመት ከሎስ ማሪንጌዎቹ ጋር አብሮ ይቀጥላል ተብሎም ይጠበቃል።

እድሜ ቁጥር ብቻ ካስባሉ ተጫዋቾች መሃል አንዱ መሆኑ ይታወሳል

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ቪኒሲየስ ጁኒየር ትላንት ካስቆጠራቸው ሁለት ግቦች በኋላ በውድድር ዘመኑ ያስቆጠራቸውን ግቦች 21 ማድረስ ችሏል።

በቻምፒዮንስ ሊጉም 5 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን፡ ቪኒሲየስ ወሳኝ በሆኑ ጨዋታዎች ላይ ድምቀት ሆኖ ቀጥሏል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሰርጂ ናብሪ ያስቆጥራል ብለህ ነበር ቶማስ

🗣️ ቱሄል፡ "የተጫወትነው የመጀመርያ አጋማሽ ብቻ ነው። ሁለተኛ አጋማሽ በበርናቢው አለ። ያኔ ያስቆጥራል"😁

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et