4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
498K subscribers
91.1K photos
269 videos
3 files
3.08K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 100000 ደቂቃዎችን መጫወተ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሁኗል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በኮፓ አሜሪካ የሚጠቀሙት የማልያ ቁጥር...

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዴቪድ ቤክሀም በ 2020 የተናገረው ንግግር እንደ አዲስ ቫይራል ወቶ ብዙ ሰዎችን እያነጋገረ ይገኛል

ዴቪድ ቤክሀም በ 2020 ከክርስትያኖ እና ከሜሲ ማን ወደ MLS እንደሚመጣ ሲጠየቅ

" እሱን ላውቅ አልችልም የክርስትያኖ የእግርኳስ ህይወት በጣም አስደናቂ ነው በታላላቆቹ ሊጎች በእንግሊዝ በስፔን እና በጣሊያን እራሱን በሱ ደረጃ ያሳየ ተጨዋች እስከአሁን አላየሁም እናም አሁን ላይ በጁቬንትስ ቤት አሪፍ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል ያው ሜሲ ደሞ በአንድ ክለብ ብቻ ስኬታማ የሆነ ተጨዋች ነው " ሲል ገልፆ ነበር

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🗣️ ሊዮ ሜሲ: 'በእግር ኳስ ውስጥ ያሉ ሁሉም ነገሮች አሸንፊያለሁ ያ ደሞ ምቾትን ሰጥቶኛል አሁን በእግር ኳስ የበለጠ እዝናናለሁ"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፕሪስ ሞርጋን

" በ F1 ውድድር አይርቶን ሴናን በ ባስኬትቦል ማይክል ጆርዳንን በቦክሱ ዓለም መሀመድ አሊን ከጠቀስክ በእግርኳሱ ከሮናልዶ ሌላ የምትጠቅሰው ተጨዋች የለም"

" በእግርኳስ G.O.A.T የሚለውን ስያሜ ለሜሲ ማናዶና ፔሌ እና ለሌሎች ተጨዋቾች ልትሰጥ ትችላለህ ግን ክርስትያኖ ከሁሉም ይለያል "

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የኤስ ሚላኑ ተጫዋች ክርስቲያን ፑሊሲች የራሱን ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች ሲፈጥር የዳርዊን ኑኔዝን ቀኝ እግር አካቶታል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በኮፓ አሜሪካ ውድድር 416 ተጫዋቾች ይጫወታሉ ነገር ግን ከነዛ ውስጥ አንድ ሰው ብቻ ነው ባላንዶር ያሸነፈው 🐐

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Opta ባወጣው መረጃ መሰረት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 2024/25 የውድድር ዓመት የመጀመሪያዎቹ 5 ጨዋታዎች ሊቨርፑል ከ ኢፕስዊች ታውን፣ ብሬንትፎርድ፣ ማን ዩናይትድ፣ ኖቲንግሃም ፎረስት እና ባርንማውዝ ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ቀላል ጨዋታ ከሚባሉ ውስጥ በቀዳሚነት ሲያስቀምጠው ፤ አርሰናል ከ ወልቭስ፣ አስቶን ቪላ፣ ብራይተን፣ ቶተንሃም እና ማን ሲቲ ጋር የሚያደርጋቸው 5 የመጀመሪያ ጨዋታዎች ደግሞ ከባድ ግጥሚያ ከሚባሉ ውስጥ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ቀሪውን ከምስሉ ላይ ይመልከቱት...!!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇦🇷 ሊዮ ሜሲ 4 ባሎንዶር ሽልማትን በተከታታይ ሲያሸንፍ የነበረው ስታቲስቲክስ ፡-

2009፡ 41 ጎል + 15 አሲስት = 56 የጎል አስተዋፆ
2010፡ 60 ጎል + 17 አሲስት = 77 የጎል አስተዋፆ
2011፡ 59 ጎል + 36 አሲስት = 95 የጎል አስተዋፆ
2012፡ 91 ጎል + 22 አሲስት = 113 የጎል አስተዋፆ

You will never see such dominance in football again. 🐐

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የSofascore የዩሮ 2024 የመክፈቻ ጨዋታዎች ምርጥ 11 ☝️

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚩 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በመጀመሪያው ዙር በዩሮ 2024 የምድብ ጨዋታዎች ከሌሎች ተጫዋቾች በበለጠ 3 ጊዜ ከጨዋታ ውጪ (Offside) ገብቷል።

[WhoScored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🎯🌟 ከ 2003 ጀምሮ በአንድ የውድድር አመት ለክለባቸው እና ሀገራቸው ብዙ አሲስቶችን ያደረጉ ተጫዋቾች፡-

🇦🇷 ሜሲ - 36 አሲስት (2011) 🥇
🇷🇸 ታዲች - 35 አሲስት (2021)
🇷🇸 ታዲች - 34 አሲስት (2019)
🇩🇪 ኦዚል - 32 አሲስት (2011)
🇦🇷 ሜሲ - 31 አሲስት (2016)
🇫🇷 ሄንሪ - 31 አሲስት (2003)
🇦🇷 ሜሲ - 30 አሲስት (2022)
🇩🇪 ኦዚል - 30 አሲስት (2013)

Elite list! 👏🏽👏🏽

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በዩሮ 2024 በመጀመርያ ዙር የምድብ ጨዋታ ብዙ የጎል ዕድል መፍጠር የቻሉ ተጨዋቾች !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሌስተር ሲቲ የአሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካን ተተኪ በማድረግ ግሬሃም ፖተርን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሊሾም ተቃርቧል። [JacobSteinberg]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቼልሲ ማይክል ኦሊሴን ሚያስፈርም ከሆነ ማይካሂሎ ሙድሪክ ቼልሲን ሊለቅ ይችላል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አንቶኒ ቴይለር በፈረንሳይ እና በኔዘርላንድን መካከል የሚደረገውን ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ይመሩታል!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🗣ሊዮኔል ሜሲ: "አንድ እውነታ አለ እሱም ሁሉም የእግር ኳስ ተጫዋቾች የአለም ሻምፒዮን መሆን ይፈልጋሉ"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአውሮፓ ዋንጫ ብዙ ጨዋታ ያሸነፈ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል (13) 🔥🐐

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
OFFICIAL

ማንችስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ይሆናል !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et