4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
490K subscribers
90.3K photos
265 videos
3 files
3.08K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
የዶርትሙንድ አሰላለፍ

04:00 | ዶርትሙንድ ከ ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የፒኤስጂ አሰላለፍ

04:00 | ዶርትሙንድ ከ ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇸🇦 የሳውዲ ኪንግስ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ተጀመረ

       አል ናስር 0-0 አል ከሊጅ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሩበን አሞሪ ከፕሪሚየር ሊጉ የሚመጡ ጥያቄዎችን በመጠበቅ ላይ ነው።

(ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇸🇦 የሳውዲ ኪንግስ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

            ዕረፍት

       አል ናስር 2-0 አል ከሊጅ
#ሮናልዶ 17'
#ማኔ 37' p

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023/24 ብቻ በደካማው ግራ እግሩ 10 ጎሎችን አስቆጥሯል።  🔥🐐

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሮናልዶ ዛሬ 33ኛውን የግማሽ ፍፃሜ ጎሉን ነው ያስቆጠረው ።🔥

በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ብቻ 33 ጎል 😇

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በደካማው ግራ እግሩ በአጠቃላይ 168 ጎሎችን አስቆጥሯል። 🥶

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇪🇺የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ተጀመረ

ዶርትሙንድ 0-0 ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

          እረፍት

ዶርትሙንድ 1-0 ፒኤስጂ
⚽️ ፉልክረግ 36'

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፉልክረግ በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንስ ሊጉ 5 ጨዋታ አድርጎ 3 ጎሎች እና 3 አሲስት ማስመዝገብ ችሏል !

Thriving in front of the Yellow Wall

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🏆የሳውዲ ኪንግስ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

            ተጠናቀቀ

       አል ናስር 3-1 አል ከሊጅ
#ሮናልዶ 17'57'
#ማኔ 37' p

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዚህ ሲዝን ከአል-ናስር ጋር፡-

🏟️ 45 ጨዋታዎች
44 ጎሎች
🎯 12 አሲስቶች

The 🐐 is getting ready for the EUROs! 🇵🇹

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
FINALIST

አልናስሮች የኪንግስ ካፕ የፍፃሜ ተፋላሚዎች መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ900 ጎሎች ላይ ለመድረስ 13 ጎሎች ይቀሩታል ።  🤯🐐

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የኪንግስ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ በአል ናስር እና አል ሂላል መካከል ይካሄዳል ።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et