4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
503K subscribers
91.5K photos
270 videos
3 files
3.1K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
ሜሲ እና አርጀንቲና የዓለም ዋንጫን ካነሱ 500 ቀናት ሆኖታል!

🇦🇷🐐🔝

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የሪያል ማድሪዱ ግብ ጠባቂ አንድሪ ሉኒን በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት እስከ 2028 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ተቃርቧል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Two down, two to go 🏆🏆

PSG are still chasing the quadruple 🇫🇷

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቶኒ ክሮስ ከሻምፒዮንስ ሊግ የመልሱ ጨዋታ ቡሃላ በሪያል ማድሪድ እንደሚቆይ ይፋ ያረጋል ።

ምንጭ [La ser]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአል ናስር አሰላለፍ !

03:00 | አል ናስር ከ አል ካሌጅ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ባየርን ሙኒክ ባለፉት ጥቂት ቀናት ስለ ቨርጂል ቫን ዳይክ ሁኔታ እያጤኑ ነው።

ምንጭ [SportsZone__]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኮፓ አሜሪካ 2024 ሊጀምር 50 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የዶርትሙንድ አሰላለፍ

04:00 | ዶርትሙንድ ከ ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የፒኤስጂ አሰላለፍ

04:00 | ዶርትሙንድ ከ ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇸🇦 የሳውዲ ኪንግስ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ተጀመረ

       አል ናስር 0-0 አል ከሊጅ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሩበን አሞሪ ከፕሪሚየር ሊጉ የሚመጡ ጥያቄዎችን በመጠበቅ ላይ ነው።

(ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇸🇦 የሳውዲ ኪንግስ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

            ዕረፍት

       አል ናስር 2-0 አል ከሊጅ
#ሮናልዶ 17'
#ማኔ 37' p

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023/24 ብቻ በደካማው ግራ እግሩ 10 ጎሎችን አስቆጥሯል።  🔥🐐

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሮናልዶ ዛሬ 33ኛውን የግማሽ ፍፃሜ ጎሉን ነው ያስቆጠረው ።🔥

በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ብቻ 33 ጎል 😇

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በደካማው ግራ እግሩ በአጠቃላይ 168 ጎሎችን አስቆጥሯል። 🥶

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇪🇺የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ተጀመረ

ዶርትሙንድ 0-0 ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et