4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
567K subscribers
103K photos
309 videos
3 files
3.55K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Buy ads: https://telega.io/c/SPORT_433ET
Download Telegram
🇬🇧 የአርሰናል የወሩ ምርጥ ዕጩዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሀቨርት
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዋይት
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ትሮሳርድ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኦዴጋርድ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆ብራዚላዊዉ አማካኝ ቡርኖ ጉማሬሽ የኒውካስትል የሚያዚያ ወር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሃሪ ኬን በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድር 43 ጎሎች አስቆጥሯል እና ከሰን ፣ ማዲሰን ፣ ጆንሰን ፣ ሪቻሊሰን ኩሉሴፊስኪ ተደምሮ ከነሱ በላይ ነው።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ቪኒ ጁኒየር በቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ላይ ብዙ ጎል ያስቆጠረ የመጀመርያው ብራዚላዊ

በቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ላይ ብዙ አሲስት ያለው ለመባል ሶስት አሲስቶች ብቻ የቀሩት ተጫዋች!

በዘንድሮው ቻምፒዮንስ ሊግ ባደረጋቸው 8 ጨዋታዎች ላይ 5 ጎሎችና 5 አሲስቶች ያስመዘገበ

እውነትም የወደፊቱ ባላንዲኦር አሸናፊ ወደ ፊት እየመጣ ያለ ይመስላል

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ለዶርትመንድ ቅርብ እንደሆነ የሚነገርለት ሚጌል ዴላኒ የርገን ክሎፕ በ 2025 ወደ አሰልጣኝነት ስራቸው ሲመለሱ ዶርትሙንድን እንዲያሰለጥኑ ከክለቡ ጋር ንግግር እንዳደረጉ ተናግሯል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ኤደርሰን ሲቲ ቅዳሜ ከዎልቨርሃምፕተን ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ ቢሆንም ከዚህ ባለፈ ግን በፕሪምየር ሊጉ ውድድር ሲቲ በሚያደርጋቸው የመጨረሻዎቹ ሶስት ጨዋታዎች ሊመለስ ይችላል።

📺 The athletic

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
አንጌ ፖስቴኮግሉ ስዊድን ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ቫርን እንደማትጠቀም አሳውቃለች ተብሎ ሲነገረው የሰጠው ምላሽ ፡-

🗣️ "በሚቀጥለው አመት ወደዚያ እሄዳለሁ!" 😁

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የቶተንሀሞቹ ቤን ዴቪስ እና ቲሞ ወርነር የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ በጉዳት ምክንያት ወደ ሜዳ ላይመለሱ እንደሚችሉ ተገለፀ።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሊቨርፑል ፕሪምየር ሊጉን እስካላሸነፉ ድረስ በውድድር አመቱ መጨረሻ በከተማው መሃል የሚደረግ ምንም አየነት የድጋፍ ሰልፍ አየኖርም።

[David Lynch]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የ11ኛ ሳምንት የMLS የክለቦች ደረጃ...

1. ኢንተር ሚያሚ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ሉክ ሻው በዚህ ሳምንት ወደ ልምምድ ተመልሰዋል!

ምናልባት አሁንም በቅርብ ጊዜያት ውስጥ መጫወት አይችሉም ነገር ግን በግንቦት 8 ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ለሚደረገው የኤፍኤ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ ተብሎ ተገምቷል።

[Sky Sport & MEN]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
በታሪክ ብዙ የሻምፒዮንሺፕ ዋንጫ ያነሱ ክለቦች፡-

ሌስተር ሲቲ (8)
ማንቸስተር ሲቲ (7)
ኖርዊች ሲቲ (5)
ሰንደርላንድ (5)
ሼፊልድ ዌንስደይ (5)

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ለባየር ሙኒክ በቻምፒዮንስ ሊጉ 150ኛውን ጨዋታ አድርገሃል። ይህ ማለት በቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ሶስተኛው ነህ ማለት ነው።

🗣️ ቶማስ ሙለር፡ "መጥፎ አይደለም። እዚህ ላይ ለመድረስ በደንብ መብላት አለብህ በደንብም መተኛት አለብሕ" ፈገግ እያለ።

ቶማስ እራስህን እንዳረጀ ሰው ትቆጥራለህ?

🗣️ "አይ አይ አልቆጥርም። አሁን ጥሩ ይሰማኛል። ነገር ግን 😁ችዋሜኒ ለቀጣይ ጨዋታ ታክቲክ ብሎ እየሰማኝ ነው😂😂 እናም ጥሩ ይሰማኛል ሆኖም በውጤቱ አልረካሁም። ያው ሪያል ማድሪድ ነው። ታውቀዋለህ፣ ከሲቲ ጋር የነበረውን ሁለት ጨዋታ ታየዋለህ፣ ባለፉ ግጥሚያዎቹም ያለውን ትመለከታለህ ጥንቃቄ በያንዳንዱ ደቂቃ ማድረግ ይገባል።"

"እዩት ቶኒ ክሩስ እየሳቀ ነው። ሁልጊዜም እንዲህ እንደሆነ ያውቃል ለዛ ነው"😁

ሲናገሩ ለዛ ካላቸው ተጫዋቾች መሃል አንዱ የሆነው ቶማስ ሙለር ስለትላንትናው ምሽት ከሰጠው አስተያየት የተወሰደ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ዲሚታር ቤርባቶቭ፡🗣

"በእኛ ጊዜ ማንቸስተር ዩናይትድ ሩኒ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ ጊግስ፣ ስኮልስ፣ ቪዲች፣ ኔቪል፣ ቫን ደርሳር፣ ኤቭራ፣ ፈርዲናንድ እና አሌክስ ፈርጉሰን ነበሩት። ብዙ ተፎካካሪዎች ወደ ሜዳ ከመግባታችን በፊት ተሸንፈው ነበር ጨዋታ የሚጀምሩት።"

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
📅 ከ5 አመት በፊት በዚች ቀን ሊዮኔል ሜሲ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ በካምፕ ኑ ሊቨርፑል ላይ ይቺን ድንቅ የቅጣት ምት ጎል አስቆጥሯል 🤯

Unforgettable 💨

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፔፕ ጋርዲዮላ ኢልካይ ጉንዶጋንን ናፍቋል !

ማንቸስተር ሲቲ ይህንን ተጫዋች ለቆ ወደ ባርሴሎና እንዲሄድ በመፍቀዱ ተፀፅቷል እናም አሁን ላይ ተጫዋቹ ወደ ማንቸስተር መመለስ ከፈለገ ጋርዲዮላ በክብር ይቀበለዋል።

[Mundo Deportivo]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊዊስ ካስትሮ በዛሬው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ከህመም አገግመሞ ቡድኑን ወደ መምራት ይመለሳል!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በ አንድ ወቅት በ አልያንዝ አሬና ግድግዳ ላይ በትልቁ ሰፍሮ የሚገኝ ፅሁፍ ነበር እሱም እንዲ የሚል ነበር !

"
ፈጣሪ ሁሉንም ሰው ይምራል ከ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስተቀር "

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et