4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
544K subscribers
96.6K photos
290 videos
3 files
3.27K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

ጨዋታዎቹ ተጀመሩ

አልባኒያ 0-0ስፔን
ክሮሺያ 0-0 ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

እረፍት'

አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 0-0 ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

46'

አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 0-0 ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

ተጠናቀቁ'

አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 1-1 ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሮቤርቶ ዲዘርቢ ወደ ኦሊምፒክ ማርሴ

HERE WE GO

FABRIZIO ROMANO

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
በአውሮፓ ዋንጫው ከምድብ 2 ስፔን እና ጣሊያን ተያይዘው ጥሎ ማለፉን ሲቀላቀሉ አልባኒያ ከወዲሁ ከውድድሩ ተሰናብተዋል።

- ጀርመን
- ሲውዘርላንድ
- ስፔን
- ጣሊያን እና
- ፖርቹጋል ወደ ጥሎ ማለፉ ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት ናቸው-

- ስኮትላንድ እና
- አልባኒያ ሲሰናበቱ

- ሀንጋሪ
- እና ክሮሺያ በምርጥ 3ኛነት ለማለፍ የሌሎች ምድቦችን ውጤት እየጠበቁ ነው።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ምርጥ 3ኛ ሆኖ ለማለፍ ያለው አሁናዊ የደረጃ ሰንጠረዥ!

የክሮሺያ ማለፍ ሊፈጠር የማይመስል ነው።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሉካ ሞድሪች በጣልያን እና ክሮሺያ መካከል በተካሄደው ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክሮሺያ በውድድሩ እንድትቆይ በአውሮፓ ዋንጫው ከሁሉም ሀገራት ዝቅተኛ የግብ ሙከራ ያደረገችው እንግሊዝ ስሎቬኒያን በ 3 እና ከዚያ በላይ ግብ ልዩነት ማሸነፍ አለባት።

ቼክ ሪፐብሊክ በቱርክ መሸነፍ አለባት።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ግማሽ ሚሊዮን ቤተሰብ ልናፈራ 21ሺህ ተጨማሪ ቤተሰብ ብቻ ይቀረናል በቅርቡ እንደምንሞላው አንጠራጠርም።

መልካም አዳር! 😴

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 1-1 ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

01:00 | ፈረንሳይ ከ ፖላንድ
01:00 | ኔዘርላንድ ከ ኦስትሪያ
04:00 | ዴንማርክ ከ ሰርቢያ
04:00 | እንግሊዝ ከ ስሎቬኒያ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ለሊቱን የተደረጉ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች

🇨🇴 ኮሎምቢያ 2-1 ፓራጓይ 🇵🇾
ዳንኤል ሙኖዝ 32'  ኢንሲሶ 69'
ጄፈርሰን ለርማ 42'

🇧🇷 ብራዚል 0-0 ኮስታሪካ 🇨🇷

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ የሚደረጉ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች

ለሊት 07:00 | ፔሩ ከ ካናዳ
ለሊት 10:00 | ቺሊ ከ አርጀንቲና

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቼልሲ ታዳጊውን የፊት መስመር ተጫዋች ኢስቴቫኦ ዊሊያንን ከፓልሜራስ ማስፈረሙን ይፋ አድርጎል።

ተጫዋቹ በሰማያዊዎቹ ቤት እሰከ 2033 ድረስ የሚቆየውው የ 9 ዓመት ውል ነው የተፈራረመው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በተጨማሪም ኬሊማን ቼልሲን ለመቀላቀል የህክምና ምርመራን ነገ እንደሚያደርግ ተገልጿል::

ቼልሲ ለዝውውሩ 19ሚ ፓውንድ ለ ቪላ የከፈለ ሲሆን ተጫዋቹ በክለቡ እስከ 2030+1 የሚያቆይ ኮንትራት ይፈርማል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የባርሴሎናው የላማሲያ ምሩቅ የሆነው ማርክ ጉዩ ባርሴሎናን ለቆ ወደ ቼልሲ ሊቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ተነግሯል።

ተጫዋቹ በግል ጥቅማጥቅሞች ዙሪያ ከቼልሲ ጋር የጋራ ስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን ቼልሲ አሁን ላይ ዝውውሩን ለማጠናቀቀ ከባርሴሎና ጋር የመጨረሻ ድርድር ላይ መሆኑ ተገልጿል።

ቼልሲ ለልጁ የዝውውር ዋጋ 6 ሚ ፓ ይከፍላል !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዲዮጎ ጆታ በጉዳት ምክንያት ከፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ልምምድ ውጪ ሁኗል !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዴቪድ ቤካም:

"Happy birthday to the greatest "

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et